ከሚሊዩን ዘ አማኑኤል
Banking sector and currency devaluation in Ethiopia በ1967 ዓም የIትዬጵያ ወታደራዊ መንግስት (ደርግ) በአዋጅ በሃገሪቱ ውስጥ የሚገኙ በግል ዘርፍየሚንቀሳቀሱ ድርጅቶችን በአዋጅ ቁጥር 20/1974 ወደ መንግስት ሃብትነት በማዘዋወርና በመውረስ ፋብ ሪካዎች፣ባንኮችና ኢንሹራንሰ ኩባንያዋችን፣የከተማ ትርፍ ቤቶችን፣ የገጠር መሬትን፣ ኢርሻዎችን ወዘተ በመንግስት ተወረሱ፡፡ የኢትዬጵያ ወታደራዊ መንግስት (ደርግ) አፍቃሪ ሶሻሊስት መንግሥት የፖለቲካና ኢኮኖሚ ፖሊሲዎች በማማከርና በማርቀቅ አገሪቷን ወደ ሶሻሊስት የእቅድ ኢኮኖሚ እንድትከተል አደረጉ፡፡–—[ሙሉውንለማንበብእዚህላይይጫኑ]—–