ከሚሊዬን ዘ አማኑኤል የሳዑዲ ዓረቢያ ንጉስ አብዱላህ አነሳሽነት የተጀመረው የሳውዲ የግብርና ዘርፍ መርሃ ግብር መሬት በሚሸጡ ደሃ አገራቶች መንግስታት ላይ በማተኮር፤ በባህር ማዶ አገራት የሚገኙትን ለም መሬቶች በሳዑዲ መንግስት ስም በሸያጭና ወለድዑግድ የመሬት ይዞታ/ንብረትን በግዥ’ በኮንትራት ‘በሊዝ ባለቤትነት በመያዝ Aስፈላጊውን የመዋኢለ ንዋይ ፍሰት/ ኢንቨስትመንት/ በማድረግ የግብርናውን ምርት ወደ ሳዑዲ በመላክ ህዝቡን መመገብ የሚል ነው፡፡ —--[ሙሉውንለማንበብእዚህላይይጫኑ]—–
↧