አክሎግ ቢራራ (ዶር) የዛሬዋ ኢትዮጵያ ባለቤት አላት ለማለት አያስደፍርም። የህወሓት/ኢህአዴግ ሕገ-መንግሥት ኢትዮጵያ የምትባለ ረጂም ታሪክ ያላላት እንዳትሆን ከስሯ አናግቷታል። ሉዓላዊነት ከኢትዮጵያ ተዘዋውሮ በቋንቋ ለተደራጁ አዲስ መሳፍንት ለሆኑ የክልል አለቃዎች ተሰጥቷል። ህወሓት/ኢህ አዴግ ይኼን ያደረገበት ስትራተጂካዊ ምክንያት የታወቀ ነው፤ ከፋፍሎ ለመገዛት እንዲያመች። አስቸጋሪ ሆነ የምናየው ተቃዋሚው ክፍል ባለቤትነት ለመያዝና አገሪቱን ለመታደግ ብቁነት አለማሳየቱ ነው። ሻቢያ፤ ህወሕትና ሌሎች የጎሳ ስብስቦች አገሪቱን ለድርድር አቅርበው እንደ ሸቀጥ ቸርችረው የባህር በሯን ከዘጉ በኋላ አሁንም ልዩ ልዩ ክፍሎች ካለፈው አልተማሩም ለማለት ይቻላል። ዛሬም እንደ ዱሮው፤ ኢትዮጵያ በገዢው ፓርቲና በአንዳንድ ስብስቦች ለድርድር ታጭታ ትገኛለች። በ60ዎቹና በ70ዎቹ መጀመሪያ ለሃገራቸው ልማትና ለዲሞክራሲ— [ሙሉውንለማንበብእዚህላይይጫኑ]—-
↧