Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ይህ ሽልማት የእኔ ብቻ አይደለም፣ የእናንተም ነው›› እስክንድር ነጋ (ኤልያስ ገብሩ ጎዳና)

በኤልያስ ገብሩ ጎዳና ‹‹ይህ ሽልማት የእኔ ብቻ አይደለም፡፡ የእናንተም ነው፡፡ …›› ‹‹በእስር ላይ የምትገኙ ጋዜጠኞች እና ጦማሪያኖች የእኔ ጀግኖች ናችሁ›› ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ‹‹አሁን ደስተኛ ነኝ›› ‹‹እስክንድርን ምግብ ማብሰል እያለማመድኩት ነው›› አቶ አንዷለም አራጌ ከትናንት በስትያ ሰኔ 03 ቀን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: አፍሪካ- ‹‹ክሮስ ኤክስፖርት እናደርጋለን›› –የዓለም ዋንጫ ዕይታ በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)

ከገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) (ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ) በዚህ አለም ዋንጫ ላይ የአፍሪካን ቡድኖች ስመለከት ምንም እድገትና ተስፋ አላየሁባቸውም፡፡ በአውሮፓ ስመ ጥር ተጨዋቾች ይዘው በእንቅስቃሴ ለመብልጥና በአስተማማኝ ሁኔታ ለማሸነፍ የሚያስችል ነገር አይታይባቸውም፡፡ጋና ከአሜሪካ ጋር ሲጫወት ተጀምሮ እስኪያልቅ ጋና ክሮስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነውረኛዋና ሰላይዋ ዝማም (ኢየሩሳሌም አርአያ)

ከኢየሩሳሌም አረአያ ዝማም ትባላለች፤ የሕወሐት ታጋይ ናት። ባለቤቷ አቶ ቢተው በላይ ይባላሉ። ቢተው እስከ1993 ዓ.ም የደቡብን ክልል በበላይነት ሲያሽከረክሩና ሲመሩ የቆዩ ናቸው። በመጋቢት 93 ከአቶ መለስ ጋር በተፈጠረ የፖለቲካ ውዝግብ ከሌሎች ጋር ተነጥለው ወጡ። ከዚያም ከደቡብ ክልል ፕ/ት አባተ ኪሾ ጋር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ ሬድዋን ሁሴን የ”Corporal Interest” ትንታኔ

እርሳሱ መሬ Ersasumere@gmail.com ሬድዋን ሁሴን በኢህአዲግ ውስጥ ካሉት ቁንጮ ባለስልጣናት መካካል በሞጋችነታችው እና የተሳካለት የቃላት መደርደር ችሎታቸው አቶ ሬድዋን ሁሴንን የሚተካከላቸው አለ ብዬ አላምንም:: እናም በዚያን ሰሞን የአውራምባው ጋዜጣ ባለቤት አቶ ዳዊት ከበደ እኝሁን ባለስልጣን ቃለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ስለ … ። ሲባል ምርጫ ይቅር” …። ትግልም ይቁም ወይ?

ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com ግርማ ሠይፈ ማሩ “ስለ … ። ሲባል ምርጫ ይቅር” …።  ትግልም ይቁም ወይ?… [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ] Related Posts:ምርጫ፦ ህወሃት ወይስ ግብጽ?በድር ድርጅታችን ወደ የት እያመራ…ሱዳን ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውይን…ሱዳን ሃገር የሚገኙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይን መስቀል ስለመሸከም (ተመስገን ደሳለኝ)

Download (PDF, 465KB)ተመስገን ደሳለኝ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዕለቱ የሁለት ሺ ሶስት ዓመተ ምህረት የመስቀል በዓል የተከበረበት ማግስት፤ ሰሜናዊቷ የኤርትራ አዋሳኝ  ወልቃይት ገና ከእንቅልፏ ሙሉ ለሙሉ ባለመንቃቷ፣ እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ ጎፈሪያቸው  የተንጨ(ባረረ ፋኖዎች በውስጧ ካሉ ተቋማት ወደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 2 (ዮፍታሔ)

ዮፍታሔ ሦስቱ ክልሎች ትግራይ - ዕቅዱ ከኢትዮጵያ ተለይቶ አገር መመሥረት ቢሆንም ሕወኀት ከሌሎች የተማረው ትልቅ  ተመክሮ አለው። አንድ ጠንካራ አገር የሚያስፈልጉትን ቁሳዊ መስፈርቶች አስቀድሞ ሳያዘጋጅና  ሳያሟላ ይህን ለማድረግ መሞከር ለዚያውም ይህ ሁሉ “ጠላት” ዙሪያውን ባለበት ሁኔታ ራስን  በራስ የማጥፋትን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይናገረው ዘመን –ይዳኘው መንገዱን! (ሥርጉተ ሥላሴ)

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከሥርጉተ ሥላሴ 20.06.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) …. ለቀጣዩ ቀናት …. ውል ብሏል ለውል …. ሽውታ ለናፍቆት               ሕትምት! አደራውን ልኳል ወገኑን – ተማምኗል አርበኝነት ሆኗል፤            ተጥዷል! የብዕር አባቱ 80 ነው ባቱ ብራና እትብቱ ትህትና ነው ቤቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ2007 የመንግሰት በጀት ሚስጥር

(ግርማ ሰይፉ) ከግርማ ሰይፉ ማርይ (የኢትዮጵያ ፓርላማ አባል) የኢትዮጵያ በጀት በደንብ አድርጎ ለመረመረው ሀገሪቱ ያለችበትን ፖለቲካ ሁኔታ የሚያሳይ ነው፡፡ ይህም ማለት በበጀቱ ውስጥ የቻይና፣ ምዕራባዊያን ሀገሮች እንዲሁም የምዕራብ ሀገሮች ይዞታ የሚባሉት አለም አቀፍ ባንኮች እጅ በግልፅ የሚታይ ነው፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሎሬት ህመሙ ቢያመኝ!

የሎሬት ህመሙ ቢያመኝ … ———–//——— ይሞላ ብዪ ስኳትን ፣ ህልሜ እልም እያለ ቢፈትነኝ ለህሊናየ አድር ብዪ ስማስን ፣ ድካሙ ቢሸበርክኝ ተስፋ አልቆርጥም ባልኩ በተጋሁ፣ ህመሙ ቢደቁሰኝ ብላቴን ጌታ ታወሰኝ ፣ ጸጋየ ህመሙ ዘልቆ ወጋኝ የጸጋየ ህመሙን ታመምኩ መላ ቅጡን አስጠፋኝ ። ውስጤ ቢደማ ቢታወክ ፣ የጸጋየ...

View Article

ግልጽ ደብዳቤ!

ለሰባዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች! ለጋዜጠኛ መብት ተከራካሪዎች! ህሊና ላላቸው ወገኖች በሙሉ! የዓለም ስደተኞች ቀን ጁን 20 በመላ ዓለም ይከበራል። በየዓመቱ አስደሳች መፈክሮች ይጻፋሉ።ይለጠፋሉ።ስብስባዎች ይካሄዳሉ።ታላልቅ ሰዎች መልዕክት ያስተላልፋሉ።ስደት በዓለም ላይ እንደኑሮ ውድነት እየጨመረ ነው።ችግሩ የአፍሪቃ...

View Article

እራህብ!

ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) እርሃብ እያገላበጠ ይቆላናል። ሲያስፈልገውም ይፈጨናል። ሲያሰኘው እንደ ድልህ ይደቁሰናል። ሲያሰኘውም መለመላችን እንዲህ ይገርፈናል። ወህ! ገና ሳልጀምረው እንዲህ ድክምክም አለኝ። ታካች — የእኛው ድንቁ ኢትዮ – አፍሪካዊ ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ በርትተው የታገሉበት። መንፈሳዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብትን የደፈጠጡ አገር አልባ ናቸው!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ወንጀል ፍፃሜ መሪ ተዋንያን ሆነው ከቆዩ በኋላ በመሰደድ በአሜሪካ እራሳቸውን ደብቀው በተቀመጡ የሰብአዊ መብትደፍጣጮች ላይ የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የፍትህ መምሪያ ጥቆማእንዲቀርብለት ኢትዮጵያውያንን/ትን በማበረታታት ላይ ይገኛል፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት የአራተኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ

በትግሬ-ወያኔ አገዛዝ ተቃዋሚነት ጎራ የተሰለፉ ኃይሎች በቅድሚያ ትግላቸውን በብሔራዊ ነፃነት ዙሪያ ያድርጉ! እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት አባላት ከሰኔ ፲፬ – ፲፭ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. (June 21 – 22, 2014) አራተኛ መደበኛ ስብሰባችንን በተሣካ ሁኔታ አካሂደናል። በሁለት ቀናት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔን የጥፋት ድግስ እናምክን!

ኢትዮጵያን የሚገዛው ጉጅሌ ሀገራችንን እየወሰደበት ያለው አደገኛ አቅጣጫ አሳሳቢ ከመሆን አልፎ የአደጋውን መራራ ፍሬ ማየት ከጀመርን ሰነበትን። የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ወሳኝ ከሆነው የወደፊቱ የጋራ ጥቅማቸውና ህልውናቸው በበለጠ ልዩነታቸውና ያለፈ ታሪካቸው እንደዋናው ነገር እየተቆጠረ ለሚሰበከው ስብከት የኢትዮጵያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የታላቁን ወር ረመዳን መግባት አስመልክቶ ከታሳሪ ጀግኖቻችን የተላለፈ አጭር የ‹‹እንኳን አደረሳችሁ›› መልእክት...

የታሰሩት ኮሚቴዎች አርብ ሰኔ 20/2006 በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው! ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን! እንኳን ለ 1435 ዓ.ሂ ታላቁ የረመዳን ፆም አደረሰን! የዘንድሮ ረመዳን በመብት ትግላችን ውስጥ ሆነን ያገኘነው ሶስተኛው ረመዳን ነው፡፡ መብታችንን ለማስከበር በጀመርነው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራን ህዝብ በማጥፋት ወያኔና ተቃዋሚው በጋራ እየሰሩ ነው – ከወለጋ ከቄለም አካባቢ እና ከግንቢም ቁጥራቸው ከ2 ሺ...

አቶ አዲሱ አበበ አርብ ጁን 20 2014 welkait.com በአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ያስተላለፉትን ቃለ መጠይቅ ቃል በቃል በጽሁፍ ገልብጨ ከአውዲዮው ጋር እንድልክላችሁ ያነሳሳኝ ሆን ተብሎ በአማራው ህዝብ ላይ የሚፈጸመው ዘር ማጥፋት፣ ድርጊቱን ቀጥታ በሚፈጽሙት አካላት ብቻ ሳይሆን የወያኔ ትግሬዎችን የጎሳ ፖለቲካ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 3 (ዮፍታሔ)

በመጀመሪያዎቹ ሁለት ክፍሎች ከ1983 ዓ.ም ወዲህ ጎሳን መሠረት በማድረግ ከተዘጋጁ ሁለት የተለያዩ “የኢትዮጵያ ካርታዎች”  በመነሣት የሕወኀት ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች ተጠቅሰዋል። የመጀመሪያው ከትግራይ ክልል ጋራ የቤንሻንጉል ጉሙዝና የጋምቤላ  ክልሎችን በመቀላቀል ከኢትዮጵያ ተለይቶ አገር መመሥረት ሲሆን ሁለተኛው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ ይራዘምን ምን አመጣው? ማንን ይጠቅማሌ?

(ግርማ ሰይፉ) ግርማ ሰይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com ሙሉውን  በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብይ ህንን ይጫኑ  

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዐማራውም በደል አልመረው አለ! ጠላቶቹም የላም አሸናፊ ሆኑ!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት        እሑድ ሰኔ ፳፪ ቀን ፪ሺህ፮  ዓ.ም.          ቅፅ ፪ ፣ ቁጥር ፳፭ የዘመኑ «የትግሬ-ወያኔ ተቃዋሚዎች» ተብዬ ዘዬ፦ የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች እንጂ የዐማራ ነገድ ተወላጆች አልተፈናቀሉም፣ አልተገደሉም፤ ባለፉት ፷(ስድሣ) እና ፸(ሰባ) ዓመታት ውስጥ፥ በኢትዮጵያ የረጅም...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>