$ 0 0 ቴዲ አፍሮ ታስሮ ፍርድ ቤት ከቀረበ በኋላ በ30 ሺህ ብር ዋስ መለቀቁን ዘ-ሐበሻ በትኩሱ መዘገቧ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ ማምሻውን ኢሳት ራድዮ ተቦርነ በየነ እና መሳይ መኮንን በዛሬው የፍርድ ቤት ውሎና የክሱ አንደምታ ዙሪያ ያደረጉትን ውይይት አሰምቷል። ይከታተሉት።