ሰቆቃወ ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም- ኢትዮጵያዊ
በዲ/ን ተረፈ ወርቁ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሁራን እስራኤላዊውን ነቢዩ ኤርምያስን ‹‹አልቃሻው ነቢይ›› በሚል ሰቆቃና ምሬት፣ ዕንባና ኀዘን ዕጣ ፈንታው የሆነበት የመከራ ሰው ሲሉ በዚህ ቅፅል ስም ይጠሩታል፡፡ ለነገሩ ራሱ ነቢዩም ቢሆን ስለ እስራኤል፣ ስለ እናት ምድሩ የታሪክ ስብራት አሊያም ፕሮፍ እንደሚሉት ‹‹የታሪክ...
View Article‹‹ቀራንዮ፣ መድኃኔዓለም፣ ካህናቱ› (በዳንሄል ክብረት)
ቅዱስ ጳውሎስ ተከስሶ በቂሣርያው ገዥ በፊስጦስ ፊት በቀረበ ጊዜ አይሁድ ለብቻቸውቀርበው በቅዱስ ጳውሎስ ላይ ይፈርድበት ዘንድ ጎትጉተውት፣ እነርሱ ማስረጃ ያሉትንም አቅርበውለት፣ ሕጋቸውንም ጠቅሰው ማሳመኛአቅርበውለት ነበር፡፡ አሕዛባዊው ገዥ ፊስጦስ ግን እግዚአብሔርን እናውቃለንም፣ እንፈራለንም ከሚሉት አይሁድ ተሽሎ...
View Articleየተቦርነ በየነ እና የመሳይ መኮንን ውይይት በቴዲ አፍሮ የፍርድ ቤት ውሎ ላይ (Video)
ቴዲ አፍሮ ታስሮ ፍርድ ቤት ከቀረበ በኋላ በ30 ሺህ ብር ዋስ መለቀቁን ዘ-ሐበሻ በትኩሱ መዘገቧ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ ማምሻውን ኢሳት ራድዮ ተቦርነ በየነ እና መሳይ መኮንን በዛሬው የፍርድ ቤት ውሎና የክሱ አንደምታ ዙሪያ ያደረጉትን ውይይት አሰምቷል። ይከታተሉት።
View Articleከሐይማኖታዊ ይዘቱ ይልቅ ፖለቲካ ለሚሸተው የቤተ ክህነቱ ስብሰባ የትውልዱ ፖለቲካዊ ምላሽም ያስፈልገዋል
የሰሞኑ በቤተክህነት በአቡነ ማትያስ ሰብሳቢነት የተደረገው ጉባኤ እና በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የተሰነዘረው የፈጠራ ክስ፣በመቀጠልም በኢቲቪ ዜና ላይ የተላለፈው ስብሰባውን አስታኮ ”ምዕመናን ነቅታችሁ ጠብቁ” መሰል ዜና ሁሉ አንድ ነገር ያሳያል – በቤተ ክርስቲያን ላይ አንድ የአደጋ ደወል ከቅርበት እየተሰማ መሆኑን።...
View Articleብፁዕ አባታችን ሊበርድዎ ነው መሰል –ከመኳንንት ታዬ(ደ እና ፀ)
ከመኳንንት ታዬ(ደ እና ፀ) የአንድ ሃገር እድገት የሚመጣው በብዙ ምክንያት ነው ።ለዚህም ብዙ ብዙ ነገሮች ይጠቀሳሉ።በተግባር ውለው ለሚተገብር የሚተላለፍትን እንኳን ትተን በአባባል ደረጃ የሚነገሩትን እንኳን የወሰድን እንደሆነ እነሱ እየታሰቡ ሃገሬው ለአንዳች ነገር መጠቀሙ በሃገራችን ለብልፅግና ሲውሉ...
View Articleጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት….
ከመልካም-ሰላም ሞላ ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ በኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ከ12 አመት በላይ የሰራ ወጣት ጋዜጠኛ “ነበር”፡፡ በነሃሴ ወር ውስጥ በመንግስት ወከባ ህይወቱን ከእስር ለማትረፍ ተሰዶ ወደሀገሩ በሳጥን ለመመለስ እየጠበቀ ያለ ወጣት ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ…ሚሊዮን፡፡ ተስፋ የነበረው ስደተኛ ጋዜጠኛ የመልካም ባህሪ እና...
View Articleለሕገ መንግስቱ መቆም ሽብርተኝነት ሲባል (ዞን ዘጠኞችን በተመለከተ) ግርማ ካሳ
የተማሩ ናቸው። አገራቸውን የሚወዱ። በሕዝባቸውና በአገራቸው ዉስጥ የሚደረገዉ ግፍ እንዲቆም በጽሁፋቸው የሚመክሩ። ማንም ላይ ጥላቻ የሌላቸው። ኢፍትሃዊነትን የሚጠሉ ። አምባገነንነትን እንጂ ማንንም የማይጸየፉ። በጽሁፋቸው ፍቅርን ሰብከዋል። ነጻነትን አውጀዋል። «ዜጎች እንደ እንስሳ ታስረዉና ታፍነው መኖር የለባቸውም።...
View Articleየደብተሮቹ ጥምጣም ሲፈታ….የታየዉ …. ማህበረ ቅዱሳንን ለቀቅ አርጉት እስቲ!
ከበሲሊዮስ ዘዓማኑኤል “ሚሉሽን በሰማሽ ገበያ በሎጣሽ”….. ይላል ያሀገር ሰዉ ሲተርት! ህዝብ ምን እንደሚላችሁና እንዴትስ ምዕመኑ እንደታከታችሁ በወቃችሁና አፈችሁን ሞልታችሁ ማህበረ ቅዱሳንን ለመዝለፍ….. “አሸባሪ“ ምናምን እያላችሁ ስለማታዉቁትና በልግፅ ስላለገባችሁ ነገር ለመዘባረቅ ባልደፈራችሁ! “የራሷ...
View Articleአገሩን ያልተቀማው ተመስገን!
ከጌታቸው ሽፈራው ህዝብን ተስፋ ካስቆረጠው 97 ምርጫ በኋላ አዲስ ነገረ ጋዜጣ የመረጃ ምንጭ፣ የመወያያ መድረክና ነቃሽ መሆን ችላ ነበር፡፡ ብዕርን አብዝቶ የሚፈራውና ህዝብ አማራጭ መረጃ ሲያገኝ እንቅልፍ የሚያጣው ገዥ ፓርቲ የአዲስ ነገር ጋዜጠኞችን ማዋከቡን ተያያዘው፡፡ ጫናው እየተጠናከረ በሄደበት አንድ ቅዳሜ...
View Articleአማረ አረጋዊ በበላበት መጮኹን ቀጥሏል! (ይሄይስ አእምሮ)
ይሄይስ አእምሮ “ውሻ በበላበት ይጮኻል” እንደሚባለው አማረ አረጋዊም የወያኔን የዘረኞች ሥርዓት ከውድቀቱ ለመታደግ በሚመስል ቀቢፀ ተስፋ ባለ በሌለ ኃይሉ ላንቃው እስኪበጠስ እየጮኸ ነው፡፡ የወያኔ የቁርጥ ቀን ውሾች ሁሉ ካላንዳች ይሉኝታ ጩኸታቸውን ሲያቀልጡት ማየት በተለይ የዚህ ዘረኛ የወሮበሎች ቡድን ፀሐይ...
View Articleማኅበረ ቅዱሳን የመንግሥት ተቃዋሚ ሆኖ አያውቅም!!! – 10ሩ የኔ ወሳኝ ነጥቦች ስለማህበሩ
ከደብረጊዮርጊስ ሰሞኑንን ስለማኅበረ ቅዱሳን በቤተ ክህነት ተደረጎ በነበረና “ፓትርያርክ” አቡነ ማቲያስ በመሩት ስብሰባ ላይ የደብር አለቆችና ተወካዮች የተናገሩትን በተለያዩ የመገናኛ መድረኮች ላይ በስፋት ሰምተናል። እንደኔ እይታ የተባሉትና የተደረገው ነገር ሊገጣጠምልኝ አልቻለም። ለመሆኑ ማኅበር ቅዱሳን መቼ ነው...
View Articleሁነኛ። (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 17.10.2014 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ይቅርታ በመጠይቅ ጡሑፌን ብጀምር ይሻላል ብዬ ወሰንኩኝ። ባለፈው ወር በጀግና አበራ ሃይለመድህን ዙሪያ ወርሃዊ ተግባሬን አልከወንኩም ነበር – ባለመቻል። ስለሆነም ለአድናቂዎቹ – ለአክባሪዎቹ ፈለጉን ለመከተል ለቆረጡ ወጣት የነፃነት አርበኞች ይቅርታ ዝቅ ብዬ...
View Articleፓትርያርክ ብፁዕ አባ ማትያስና ተግዳሮቶቻቸው (ተክሉ አባተ)
በተክሉ አባተ አቡነ ማቲያስ ስድስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ አቡነ ማትያስ ከተሾሙ እነሆ ሁለት ዓመት ሊሞላቸው አራት ወራት ገደማ ይቀራቸዋል:: ቅድመና ድኅረ ሹመታቸውን ተከትሎ የውይይትና የክርክር መድረኮች በኢትዮጵያም በውጭውም ዓለም ተከፍተው ነበር:: የአምስተኛው...
View Articleህወሃት በአማራ ነገድ ሕዝብ ላይ የሚያካሂደውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሚያስቆመው ማን ነው? (አንተነህ ገብረየ )
አንተነህ ገብረየ (ከዚህ ቀደም ከጉራ ፈረዳ የተፈናቀሉ አማሮች፡ ፎቶ ፋይል) መግቢያ፦ የዛሬ ጹሑፌን ከሰሞኑ ክስተቶች እጀምራለሁ-በዋሽንግተን ዲሲ ከአሜሪካው ፕረዘደንት ጋር ልዩ ውይይት ያደረገው በደሳለኝ ኃይለማርያም የተመራው የህወሃት ቡድን ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ማደጓንና በምግብ ራሷን መቻሏን ከአሜሪካው ፕረዝደንት...
View Articleያበዱትንና የሰከሩትን ትተን ይልቁናስ እኛ ከዕብደትና ከስካር እንውጣ (ነፃነት ዘለቀ)
ኤርምያስ ለገሠና ሲሳይ አጌና የሰሞኑን የወያኔ ጭንቅ-ወለድ ሥልጠና ተብዬ በተመለከተ ሲወያዩ በኢሳት ተከታተልኩና ይህችን ጦማር መጦመር ፈለግሁ፡፡ ጊዜው የተግባር እንጂ የጦማር መጦመሪያ እንዳልሆነ ብረዳም ለጊዜው ያለኝ ብቸኛ ምርጫ ይሄው ነውና – መጻፍ ሰልችቶኝ እየተንገፈገፍኩም ቢሆን – ትንሽ ልተንፍስ ፤...
View Articleወያኔ፣ ፍትህ እና እኛ –ያሬድ ኃይለማርያም
ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ፣ ቤልጅየም ጥቅምት 5፣ 2007 ዓ.ም. ያሬድ ኃይለማርያም ለ7 ዓመታት ያህል ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ካውንስል ጋር አብሮ የሠራና የኖቬምበር 1 እማ 2ቱን ጭፍጨፋ ተከትሎ ከሃገር ብዙ ምስጢሮችን ይዞ በመውጣት ለአውሮፓ ሕብረት ያቀረበ ነው።በመጀመሪያ “ወያኔ፣ … እና እኛ” በሚል ርዕስ...
View Articleየቀድሞው የኢሕአዴግ ባለስልጣን አቶ ኤርሚያስ ለገሰ “ኢሕአዴግ በምርጫ ስልጣኑን ያስረክባል የሚል እምነት የለኝም”አሉ
የቀድሞው በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ የኮሚኒኬሽን ሚኒስትር አቶ ኤርሚያስ ለገሰ ስለ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ምርጫ፣ ስለ ምርጫ 97ቱ ግድያ ፣ ስለ አገዛዙ ያልተሳካ የዲያስፖራ ፖሊሲ ፣የሕወሃት ኢትዮጵያን እያተራመሰ ረጅም ጊዜ ስልጣን ላይ ለመቆየት ማሰቡን ከውስ ተመልካች አንጻር ፈትሸውታል። ስለ ቀጣዩ መጽሐፋቸው መጠነኛ...
View Articleለ8 ዓመታት አነጋጋሪ ሆኖ የቆየው በኢትዮጵያዊቷ ላይ የተፈጸመው ግድያ በዴንቨር – (እውነተኛ ታሪክ)
(ከአዘጋጁ፡ ወ/ሮ አልጋነሽ በርሔ መገደላቸው የተሰማው ዴሴምበር 2 ቀን 2006 ዓ.ም ነው። የወ/ሮዋ ሞት 8 ዓመት ሊሞላው የቀሩት ጥቂት ጊዜያት ነው፤ እስካሁንም አሟሟቷ አነጋጋሪ ከመሆኑ አንጻር ሌሎም እንዲማሩበት፣ ልክ እንደመታሰቢያም በማሰብ ኢሳያስ ከበደ ታሪኩን አቀነባብሮ አቅርቦታል።) ‹‹…አሜሪካን በአስራ...
View Articleየማለዳ ወግ …የጅዳው ት/ቤታችን እንደ አረቡ አብዮት ከድጡ ወደ ማጡ! –ነብዩ ሲራክ (ከሳዑዲ አረቢያ)
* ታዳጊዎች የተሟላ ትምህርት አያገኙም * ወላጅም ዝምታን መርጧል የጅዳ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት በተወሳሰበ የአሰራር ፣ አመራር ሂደት ውስጥ በማለፍም ቢሆን የመማር ማስተማር ሒደቱን ከጀመረ ሁለት ወር ደፍኗል። በሁለት ወራት ልጆቻችን ተምረው ተመለሱ ብሎ ለጠየቀ ምላሹ ቆሽት ያሳርራል ። በእስካሁኑ...
View Articleትንሹ መለስ በሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ
ተሻለ መንግሥቱ (ከአዲስ አበባ) ኢትዮጵያ እጅግ ድሃና ኋላ ቀር ከሚባሉ የዓለም ሀገሮች ተርታ የምትሰለፍ መሆንዋን የተለያዩ ዓለም አቀፍ ጥናቶች ያረዳሉ – እኛም በዘግናኙ ኑሯችን ይህንኑ መራራ እውነት እያረጋገጥነው እንገኛለን፡፡ በሰብኣዊ መብት አያያዝ፣ በኢኮኖሚ፣ በሥልጣኔና በመሳሰሉ የሀገርና የሕዝብ ጤናማ ዕድገት...
View Article