ፊትለፊትህ ሰው ጠኔ ይዞት
በቁንጣን እያገሳህ ልብህ ቢደነድን፥
ለተራበው አዝነህ ባትመግበው
አንተ የኖርክ ቢመስልህም ነህ በድን።
The post በድን – ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ appeared first on Zehabesha Amharic.
ፊትለፊትህ ሰው ጠኔ ይዞት
በቁንጣን እያገሳህ ልብህ ቢደነድን፥
ለተራበው አዝነህ ባትመግበው
አንተ የኖርክ ቢመስልህም ነህ በድን።
The post በድን – ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ appeared first on Zehabesha Amharic.