ዛሬ! –ከሥርጉተ ሥላሴ 2
ከሥርጉተ ሥላሴ 20.06.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ „አቤቱ፤ አንተ፡ ተስፋዬ፡ ነህና፡ ልዑልን፡ መጠጊያህ፡ አደረግህ“ /መዝ.ምዕ. 90. ቁጥ. 9/ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት የተከበሩ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በመጪው ወር መግቢያ ላይ ኢትዮጵያ ሀገራችን እንደሚሄዱ ዜናዎች እያመለከቱ ነው። ለምን ይሄዳሉ? በሥነ –...
View Articleየሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፩) –አንዱዓለም ተፈራ
አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ረቡዕ፤ ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) ኢትዮጵያዊያን፤ ተከታታይ አምባገነን መሪዎችን ከነአገልጋዮቻቸው ለማስወገድና የሕዝቡን የሥልጣን ባለቤትነት ለማረጋገጥ የምናደርገው ትግል፤ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተላለፈ ነው። በ ፲፱፻፷፮ ዓመተ ምህረት...
View Articleአምስት መቶ አርባ ሰባቱ በደም የጨቀዩ ወንበሮች
(የጉዳያችን አጭር ማስታወሻ) የኢትዮጵያ ጉዳይ ይሄው መፍትሄ ሳያገኝ ዓመታት ነጎዱ።ባለጠብ መንዣዎች መሳርያቸውን በሕዝብ አናት ላይ ደግነው ”በሕዝብ ፍቃድ እና ምርጫ ነው ስልጣን ላይ ያለነው” እያሉ ህዝብን ከመሳደብ በላይ ምን አይነት ሃገራዊ ውርደት ይገኛል? ኢህአዴግ/ወያኔ ስልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ...
View Articleህወሓት እና የሀውዜኑ ጭፍጨፋ
ከጌታቸው ሽፈራው በደርግ ዘመን ከተፈፀሙት ጭፍጨፋዎች መካከል ሀውዜን ከተማ ላይ የተደረገው በዘግናኝነቱ ይጠቀሳል፡፡ ይህን ጭፍጨፋ ያከናወነው ደርግ መሆኑ የሚታወቅ ቢሆንም ህወሓት በጭፍጨፋው ላይ እጁ እንዳለበት የሚናገሩ አልጠፉም፡፡ በመሆኑም በዚህ ዘግናኝ ጭፍጨፋ የጠራ አመለካከት ሳይያዝ ቀጥሏል፡፡ የቀድሞው...
View Articleአለም አቀፍ ድጋፍ የተቸረው “ልማታዊ” አንባገነናዊነት በኢትዮጵያ
ከያሬድ ኃይለማርያም ሰኔ 16፣ 2007 ዓ.ም. ከብራስልስ Yared‘የአፍሪቃ ድሃ ባይጠግብም እንኳ ቀምሶ ካደረ ይበቃዋል’ አይነት ንቀት የተሞላው የምዕራቡ አለም ምልከታ ከመቼውም ጊዜ በከፋ መልኩ አፍጦና አግጦ እየታየ ነው፡፡ በርሃባችንና በእርስ በእርስ መናቆራችን ለዘመናት ሲነግዱበትም ሲማረሩበትም ቆይተዋል፡፡...
View Articleሙታንን የከፋፈለው የህወሓት ‹‹ብሄርተኝነት››
ከጌታቸው ሽፈራው ጀርመን ውስጥ በነበረበት ወቅት ጠባብ ብሄርተኝነት ምን እንደሆነ በተግባር የተገነዘበው የሳይንሱ ሊቅ አልበርት አንስታይን ጠባብ ብሄርተኝነትን የሰው ልጅ አጥፊ በሽታ ነው ይለዋል፡፡ አውቁ ሳይንቲስት ይህን በሽታ በቀላሉ የማይድን፣ የሰውን መላ ሰውነት የሚያበላሽ እከክ አይነት ወረርሽኝ ጋር...
View Articleየልኂቃኖቻችን ማንነትና ያደረሱብን ኪሳራ!!!
ከአምሳሉ ገ/ኪዳን (ሰዓሊ) በጥንት ዘመን ላይ ነው የምግብ ጉዳይ የሰማይ አእዋፍንና የምድር እንስሳትን ለሞት ሽረት ጦርነት ዳርጎ ነበር፡፡ ለጦርነቱ መንስኤ የሆነባቸው ምክንያት እግዚአብሔር እንደ መና ያለ በጣም የሚጣፍጥና ተስማሚ መንጅ የሚባል ምግብ ለሁለቱም ወገኖች ባጠቃላይ ለፍጥረቱ ሁሉ በየዕለቱ ከሰማይ...
View Articleየሚሚ ስብሃቱ እና የባሏ ዘሪሁን ተሾመ (ዛሜ ኤፍ ኤም)ሬዲዮ ሊዘጋ ነው ያላችሁ ተሸውዳችኋል
ከብስራት ወልደሚካኤል ዛሜ ኤፍ ኤም 90.7 ሬዲዮ (የሚሚ ስብሃቱ እና የባሏ ዘሪሁን ሬዲዮ )ሊዘጋ ነው በሚል የዜና መረጃውን ለሰጡን እናመሰግናለን፡፡ ነገር ግን ይሄንን አምናችሁ ለምትቀበሉ ግን ተሸውዳችኋል፡፡ ምክንያቱም ሚሚ ስብሃቱና ባሏ ቀደም ሲል ከኢህአዴግም ለህወሓት ሽንጣቸውን ገትረው የሚከራከሩት በብሐረ...
View Articleየሸሪዓ ፍ/ቤቱ ፕሬዝዳንት ጣር በማእከላዊ (1)
የመፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባል የነበሩትና የቀድሞ የፌዴራል ሸሪዓ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት ሸህ መከተ ሙሄ አሰቃቂውን የማእከላዊ ወህኒ ቤት ቆይታቸውን ወደ ኋላ እያጠነጠኑ ይተርኩታል… የእኔ ተራ ደርሶ ስለነበር በኪሴ የነበረውን 500 ብር እና ቀበቶ፣ በብሔራዊ ፖስታ ቤት ሪኮማንዴ ያስገባሁበትን ደረሰኝ፣...
View Articleየዘመቻ ጥሪ! –ከአበበ ገላው
ሰሞኑን ፕሬዚደንት ኦባማ ኬንያን ለመጎብኘት ሲሄዱ እገረ መንገዳቸውን ለዜጎቿ እስር ቤት እና ሲኦል ወደ ሆነችው አገራችን ኢትዮጵያ ጎራ እንደሚሉ በይፋ ተገልጿል። ምንም እንኳን የማንንም ጉብኝት ባንቃወምም የፕሬዚዳንቱ ጉዞ ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን ይህንን አቋማችንን በስፋት ለአሜሪካ መንግስት...
View Articleየበረሃው ጂኒ ፣ የባህሩ ጋኔል –በልጅግ ዓሊ
ብቻውን ሆኖ ከጥግ ቆሞ ይቆዝማል። ጸጉሩን እየፈተለ ይናደዳል . . . ብቻውን ያልጎመጉማል። ትንሽ ቆይቶ ያለቅሳል። ለጉድ! ያነባዋል። ሰው እንዳለ እንደሌለ አካባቢውን ይቃኛል። ገና ወደዚህ አካባቢ እንደመጣ ሲብስበት በሰው ፊት ያለቅስ ነበር። አሁን አሁን ግን ሲያለቅስ ሰው ሲያየው አይወድም። መጀመሪያ አካባቢ...
View Articleየማለዳ ወግ…”ዱአ .. ዱአ ላይ …ነ …ኝ ”ጸሎት ላይ …–ነቢዩ ሲራክ
==================================== * በታላቁ የሮመዳን ወር እነሱና እኛ.. * የመረጃ እጥረት ይኖር ይሆን ? * በጎ አድራጊዋ ጉብልና የአቡ ፈይሰል ቤተሰቦች… * ” ዱአ .. ዱአ ላይ … ነ …ኝ “ የሮመዳን የመጀመሪያ ሳምነት … ===================== የዘንድሮው ሮመዳን በሳውዲ...
View Articleባክኖ የቀረ አየር ኃይል –ክንዴ ዳምጤ –ሲያትል
ውስጥ ውስጡን በድብቅ ሲብላላ የሰነበተውና በኋላ ቀስ በቀስ ወደ አደባባይ የወጣው የሻብያና ህውሃት ወዳጅነት ላይ ያንዣበበው ጥቁር ደመና ሞትን አርግዞ እያስገመገመና እያስፈራራ ሰነባብቷል ። እዚህ አስመራ ውስጥ ከወትሮው የተለየ ነገር ባይታይም አዲስ አበባ ላይ የኢትዮጵያን ፓርላማ የክተት አዋጅ ተከትሎ የጦርነቱ...
View Articleበምርጫው ውጤት ሊተላለፉ የተፈለገው መልእክት ምንድን ነው?። (ዳዊት ዳባ)
Friday, June 26, 2015 ዳዊት ዳባ ምርጫው ወያኔ በሚፈልገው እንደውም ባቀደው መንገድ አጠናቋል። “እረጭ ያለ ምርጫ”። እስከቅርብ ጊዜ እንዲደርሰን የተደረገው መረጃ ምርጫውን በመቶ ፐርሰንት ማሸነፋቸውን ነበር። አሁን ለይቶለታል። በመቶ ፐርሰንት ማሸነፋቸውን ብቻ ሳይሆን በተወሰኑት ምርጫ ጣቢያዎች ላይ...
View Articleመስፍን በዙ! የጥላሁን ገሠሠ ሌጋሲ ወራሽ ወይስ አደር-አፋሽ ?
ስሜነህ ባዘዘው አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ እዚሁ አሜሪካ ውስጥ በሚገኝ ኢትዮጵያዊ ድርጅት ለሽልማት መታጨቱን ስሰማ በጣም ነበር ደስ ያለኝ። ይገባዋል!!! ብያለሁ። ወዲያው ደግሞ በሽልማቱ ሥነ ሥርዓት ላይ “ታማኝ በየነ ሽልማት አይገባውም!” የሚሉ ሁለት የሱማሌ ወጣቶች ተቃዉሟቸውን ሲያሰሙ የሚያሳይ የቪዲዮ...
View Articleየጓጐሉ –ጉሞች –ከሥርጉተ ሥላሴ
ከሥርጉተ ሥላሴ 27.06.2015 / ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ / ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) የእስልማና ዕምነት ተከታይ እህቶቼ አሜሪካን ሀገር በነበራቸው ጉባኤ ላይ „የታሰርነው እኛ ነን“ ሲሉ ቅኔ – ተቃኙ። እውነታቸውን አኮ ነው። የፍላጎታችን አባጣ ጎራባጣነት የወጎኖቻችን ዕንባ...
View Articleበድን –ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ
(ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ – የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር) ፊትለፊትህ ሰው ጠኔ ይዞት በቁንጣን እያገሳህ ልብህ ቢደነድን፥ ለተራበው አዝነህ ባትመግበው አንተ የኖርክ ቢመስልህም ነህ በድን። [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] The post በድን – ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ appeared first on Zehabesha...
View Articleየሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፪) –አንዱዓለም ተፈራ –የእስከመቼ አዘጋጅ
ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) በክፍል አንድ፤ የሰላማዊ ትግሉ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ምን እንደሆነ ገልጫለሁ። በዚሁ ላይ፤ የሰላማዊ ትግሉ ከተወዳዳሪ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ ጋር ያለውን ልዩነት አሳይቻለሁ። በተጨማሪ ደግሞ፤ የሰላማዊ ትግሉ የሚካሄደው በአንድ የሕዝባዊ ንቅናቄ ድርጅት...
View Articleየ“ኢህኣዴግ” ግምገማና ፍሬው –ገለታው ዘለቀ
በድርጅት ከዚያም ከፍ ብሎ በመንግስት ደረጃና በሃገር ደረጃ ግምገማ ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ እንደሆነ ሁሉ ያምናል። የኣንድ ድርጅት ብቃትም በግምገማው ችሎታና ጥራት ሊለካ ይችላል።የኣንድ ሃገር የፖለቲካ መረጋጋት በፖለቲካ ለሂቆቹ የጠራ የሃገር የምናብ ስእልና ብስለት ሊለካም ይችላል። የፖለቲካ ቤቶች ሲኮለኮሉ፣ ፖሊሲዎች...
View Articleጥያቄው ሻዕቢያን ማመን አለማመን ሳይሆን ከወያኔ አገዛዝ እንዴት እንላቀቅ ነው፡፡ –ይገረም አለሙ
ወያኔን በማያውቀው ሰላማዊ ትግል አሸንፈው በህዝብ ለተመረጡበት ቦታ ሳይሆን ለወህኒ የተዳጉት ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ በሊቀመንበርነት የሚመሩት አርበኞች ግንቦት 7 ወያኔን ማነጋገር በሚገባው ቋንቋ ነው ብሎ መዘጋጃና መነሻ ቦታውን ኤርትራ ውስጥ ማድረጉ በአንዳንድ ወገኖች እየተነቀፈ ነው፡፡ አንዳንዶች እንደውም...
View Article