አልሞት አለኝ –ወለላዬ
ወለላዬ ከስዊድን በሥራው ላይ ልፈላሰፍ ቅኔ ልቀኝ ግጥም ልጽፍ ቸኩያለሁ አልሞት ብሎኝ የማደንቀው ሰው ነበረኝ ሳይሞትማ ሳይቀበር ስሙን ማንሳት እሱን ማክበር መስሎ ታይቶኝ ልምድን መስበር የማደንቀው ሰው እያለኝ ልጽፍለት ተቸገርኩኝ አቤት! ዕውቀት አይ! ቁመና ብልህ ደፋር ቆራጥ ጀግና ኃይማኖቱን አጠንካሪ ደግ ለጋስ...
View Articleየነፃነት መውጫው መንገድ፣ ታጋዩ፣ ሕዝቡን ጠንካራ ምሽጉ ማድረግ ሲችል ነው
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ሰኔ ፳፩ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፯ የአንድ ለነፃነት የሚታገል ኃይል የመጀመሪያ ተግባሩ፣ ጠንካራ ምሽግ መገንባት ነው። ምሽግ ሲባልም መሬትን ጎርዶ ራስን መቅበር፣ ወይም ደግሞ በኮንክሪት መከታ እና ጠለላ ገንብቶ ከተለያዩ...
View Articleስለ ህዝብ የሚያስብ ማን ይሆን? –ከተማ ዋቅጅራ
እኔ ከሞትኩኝ ሰርዶ አይብቀል የሚል የአህያ ተረት አለ። በኢትዮጵያ ውስጥ እየተደረገ ያለው ይሄ ነው። እኔ…እኔ ለኔ…..ለኔ የሚል ትውልድ መነሳቱ ያሳዝናል። በርግጥ ማንም ለራሱ ቢያስብ ለራሱ ቢኖር ምንም አልነበረም መጥፎነቱ እራሱን ከፍ አድርጎ ለማኖር ሌላውን መበደል ግን አግባብነት የለውም። ሌላውን ገድሎ ወይም...
View Articleተመስገን ደሳለኝ በጀግና ትዉልድ የተንበሸበሸ ጀግና ትዉልድ
ከሰንቁጥ አየለ ይህ ትዉልድ ምን ያህል ጀግኖች በመሃከሉ እንዳሉ እንዳስተዋለ አላቅም:: በጀግና ትዉልድ የተንበሸበሸ ጀግና ትዉልድ መሆኑን ግን ማንም ቆም ብሎ ያስተዋለ ባለ አዕምሮ መመስከር ይችላል:: ማሙሸት አማረ : ተመስገን ደሳለኝ: እስክንደር ነጋ: አንዱአለም አራጌ :ዘመነ ምህረት: መለሰ መንገሻ : ጌትነት...
View Articleበወያኔ እብሪት- ወደ ጦርነት –ይገረም አለሙ
«ሕዝቦች የነጻ ምርጫ እድል ከተሰጣቸው ከምርጫ ሳጥን ወደ ጥይት ማጮህ የሚቀርብላቸውን ጥሪ አይቀበሉም » አብርሀም ሊኒከን ተኩስ አልባው ትግል የህዝብን የሥልጣን ባለቤትነት...
View Articleጋዜጠኛ ሔኖክ ሰማእግዜር ላይ የተደረገውን ወከባ አወግዛለሁ ! – ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ
ላስ ቬጋስ ኒባዳ ትላንትና ምሽት ላይ ሁሌ እንደማደርገው ፤ የኢንተርኔት መረጃ መረቦችን ዜና መፈተሽ ጀመርኩ ። ያው እንደሚታወቀው በዋሽንግተን ዲሲ 32ኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን ዝግጅት በየፈርጁ እየተከናወነ ስለሆነ ፤ ያሉትን ዜናዎች ለመመልከት እየተጣደፍኩ ነበር ወደ ቤቴ የገባሁት ።...
View Articleበወያኔ እብሪት- ወደ ጦርነት
ይገረም አለሙ «ሕዝቦች የነጻ ምርጫ እድል ከተሰጣቸው ከምርጫ ሳጥን ወደ ጥይት ማጮህ የሚቀርብላቸውን ጥሪ አይቀበሉም » አብርሀም ሊኒከን ተኩስ አልባው ትግል የህዝብን የሥልጣን ባለቤትነት ከማረጋገጥ ይልቅ የአንባገነኖችን አገዛዝ ለማራዘም ከጠቀመ፣ዴሞክራሲን ከማምጣት ይልቅ ለጭቆና መስፋፋት ከረዳ፣ የህግ የበላይነትን...
View Articleበሄኖክ ላይ በአደባባይ ተቃውሞ ሲሰማ ይሄ የመጀመሪያው አይደለም –አበበ ገላው
አበበ ገላው ”አንዳንድ ወዳጆቻችን ሄኖክ ሰማእግዜር ላይ በዋይት ሃውስ የደረሰው የቁጣ ተቃውሞ አግባብነት እንደሌለው ተከራክረዋል። በሄኖክ ላይ በአደባባይ ተቃውሞ ሲሰማ ይሄ የመጀመሪያው አይደለም። እንደውም በዲሲ አካባቢ ያሉ አክቲቪስቶስ ዘገባ በተደጋጋሚ ስለሚያዛባ እነሱ በሚያዘጋጁት ስብሰባም ይሁን ሰልፍ ላይ...
View Articleውስጤ! – (ሥርጉተ ሥላሴ)
ሥርጉተ ሥላሴ 06.07.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ጤናይስጥልኝ ወንድሜ ጋዜጠኛ ደምስ በለጠ እንዴት ሰነበትክልኝ። መልክትህ ከደረሰኝ ወራት – አስቆጥሯል። የጹሑፌ ታዳሚ በመሆንህ ልገልጸው የማልችለው ደስታ – ተስምቶኛል። ስልክህም ተስጥቶኝ ነበር።...
View Articleወያኔ ሆይ የባሩዱ ሽታ ይሽተታችሁ!!!!! –መርጋ ደጀኔ
መርጋ ደጀኔ ከ- ኖርዌይ ወያኔን ከማስተማር አህያን ማስተማር ይቀላል። ምክንያቱም ሂጂ ሲሏት ትሄዳለች ቁሚ ሲሏት ትቆማለች ዙሪ ሲላትም ትዞራለች ወያኔዎች ግን እኛን የሚያቆመን የለም እኛን የሚያዞረን የለም ብለው ደደብነታቸውን በደደብ መሪዎቻቸው እየተናገሩ ኢትዮጵያ ላይ መቀለድ ከጀመሩ 24 ዓመት አለፋቸው። በጣም...
View Articleሔኖክ ሰማእግዜር በገዛ እጁ የሳት እራት ሆነ
ለጋዜጠኛ ደምስ በለጠ ምላሽ ከቢላል አበጋዝ፡ ዋሽግቶን ዲ፡ሲ 7/7/15 አቶ ደምስ በለጠ “ጋዜጠኛ ሔኖክ ሰማእግዜር ላይ የተደረገውን ወከባ አወግዛለሁ!” በሚለው ጽሁፋቸው ሃሳብ በነጻ ስለመግለጥ፡የዓለም አቀፍ ህግጋትን ጠቅሰው፡የአማሪካ ዜግነትም ለዜጋው የሚደነግገውን መብት አስገንዝበዋል።በዚሁ ባአማሪካ ህዝብ...
View Articleወዴት እየሄድን ነው? ለኢህአፓ ሲምፖዝየም የቀረበ (ክፍሉ ታደሰ)
ዛሬ፣ የኢትዮጵያን ህልውና የሚፈታተኑ፣/ መኖሯን የማይሹ፣/ ከቻሉም የየራሳቸውን የጎጥ መንግስታት ለማቋቋም የሚፈልጉ ኃይሎች አጋጣሚው እስከሚፈጠርላቸው እየጠበቁ ነው። ዛሬ ኢህአዴግ በሚከተለው ፖሊሲ ኢትዮጵያ ለክፋ አደጋ እየተጋለጠች ነው። ዛሬ፣ በዘር የተደራጁ ኃይሎች አመቺ አጋጣሚ እየጠበቁ ናቸው። ዛሬ እነ...
View Articleወያኔን የትግሬ ነጻ አውጪ ማለት ያለ ግብሩ ስም መስጠት –ይገረም አለሙ
አቶ አንዱአለም ተፈራ ከገዢው መደብ የምንለይበት በሚል ርእስ ባስነበቡን ጽሁፍ የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር መንግሥት የሚለውን አጠራር ለምን እንደመረጡ ያስረዳሉ፡፡ መጠሪያው ለወያኔ የማይገባው በመሆኑና አቶ አንዱዓለም መጠሪያውን ለመጠቀም ያአስቻለኝ ብለው ያቀረቡት ምክንያት በቂና ተገቢ ሆኖ ስላልተሰማኝ...
View Articleፖለቲካ ሀጢአት የሆነባት አገር –ናትናኤል በርሔ
ኖርዌይ ሰሞነኛ በአለም ላይ ካሉት አበይት ክስተቶች አንዱ የሆነው የግሪክ መንግስት የኢኮኖሚ ውድቀት እና የፖለቲካ አለመረጋጋት የተከሰተበት ነው።አለም አሁን ለሰለጠነበት ዘመን ትልቅ አስተዋጽኦ ካበረከቱ አገሮች መሀከል በቀደምት ደረጃነት የምትመደብ ግሪክ ዲሞክራሲ የምንለውን ፅንሰ ሀሳብ በማምጣት እና ስራ ላይ...
View Articleየማለዳ ወግ…እየሳቁ ማልቀስ ! –ነቢዩ ሲራክ
* የተሰራው ስራ ስኬት ፣ ባልተሰራው ስራ የሚያመው ህመም ! =========================== * ወጣቱ አባወራ መሀመድ ሀሰን ሀገር ቤት ገባ ! * ሁለቱ መሀመዶች ጉዳያችንና ተስፋው … * ያሰመረው ተስፋ * ያልሰራነው የቤት ስራ … * ባትደግፉ እንኳ አታደናቅፉ * እርዱ እረዳችኋለሁ … ሁለቱ...
View Articleበሄኖክ ሰማእግዜር ላይ ለተፃፈ አስተያየቴ ፤ ይድረስ ለስርጉተ ስላሴና ለቢላል አበጋዝ
ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ የተከበርሽው ወድ እህቴ ሰርጉተ ስላሴ አንቺስ እንዴት ሰንብተሽልኛል ። አዎ !በጋራ መድረካችን ዘ-ሃበሻ የሚወጡትን ፅሁፎችሽን እከታተላለሁ ። ይገርምሻል የጋራ ወዳጃችን ስላንቺ በጥቂቱም ቢሆን አውግተውኝ ስለነበር በተወሰነ ደረጃ የማውቀው ነገር አለ ። እህቴ ስርጉተ ስላሴ፤ እንደዛሬ...
View Articleየ ያ ትውልዱ አቶ ክፍሉ ምንድን ነው የሚሉ? –ይገረም አለሙ
አቶ ክፍሉ ታደሰ ወዴት እየሄድን ነው በሚል ርዕስ ኢህአፓ ሲፖዚየም ላይ ያቀረቡት ያለውን ጽሁፍ ዘሀበሻ አስነበበን፡፡ ጽሁፉን ማንበብ ስጀምር አቶ ክፍሉ የያ ትውልድ ወኪል ናቸውና፣ ከጉልምስና እስከ እርጅና በፖለቲካው ያሳለፉ/ያሉ ናቸውና በጽሁፋቸው መነሻና መድርሻ የጠቀሱትን የእንቧይ ካብ መሰረት ካኖሩ ሰዎችም...
View Articleትምህርት ሰጭ የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ * –ከእሸቴ ውለታው
ዘ-ሐበሻ ተከታታይ ቭዲዮዎችን እስከምትለቅ ድረስ ይህን ዘገባ ያንብቡ ዘንድሮ ለ32ኛ ጊዜ በሰሜን አሜሪካ የስፓርት ፈዴሪሽን የተዘጋጀው የእግር ኮስ ጨዋታ በሜሪላንድ ግዛት ዋሽግተን ነበር ሜሪላንድ በውብ ኢትዪጵያውያን አምራና ተውባ ነበር የከረመች። የዘንድሮ እግር ኮስ ዝግጅት እንደወትሮው ነገር ግን በጣም ባማረና...
View Articleአሜሪካ ላይ ጋዜጠኛ ሲደበደብ ፣ቃሊቲ ላይ ጋዜጠኞች አብረው ያለቅሳሉ –ታምሩ ገዳ
ከታምሩ ገዳ ( የግል አስተያየት) tamgeda@gmail.com ባለፈው አርብ (ሃምሌ 4 /2015 እ ኤ አ ) ከመላው የአሜሪካ ግዛቶች የተሰባስቡ በሺዎች የሚቆጠሩ ዲሞክራሲ ፣ ፍትህ ፣ እኩልነት እና ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካው መናገሻ ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የዋይት ሃውስ ቤተ...
View Articleከደስታው በስተጀርባ –ይገረም አለሙ
በቅድሚያ እንኳን ደስ አለን፡፡ የሌት ቅዥቱ የቀን ስቅይቱ ሥልጣንና ሥልጣን ብቻ የሆነው ወያኔ ያለ ስማቸው ስም ሰጥቶ ያለ ግብራቸው ወንጀል ለጥፎ ህሊናቸውን ለሆዳቸው አሳልፈው የሰጡ አቃቤ መንግስትና ዳኞች ሰይሞ በውህኒ ያኖራቸው እህት ወንደሞቻችን ከእስር ተፈተዋል፡፡ እነዚህ ወጣቶች ወንጀላቸው አንድና አንድ...
View Article