ይድረስ ለነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን –ከያህያ ይልማ
አሁን ያለው የሕወሐት ሥርዓት ችግሮች ምን እንደሆኑ በውል ተመልክቶ በተቃራኒው ምን ዓይነት የትግል መስመር እንደሚያስፈልግ እኔ ያህያ ይልማ የሚከተሉትን ቁምነገሮች ሳስቀምጥ የሌሎቻችሁም አስተያየት ውሸት የሌለው እና ህሊናዊ ተጠየቅ ባለበት መልኩ እንዲሆን እያስገነዘብኩ በደስታ እጋብዛችኋለሁ:: 1. የሕወሐት ሥርዓት...
View Articleአንድ አስገራሚ ታሪክ ከጦር ግንባር –ከጋዜጠኛ መሳይ መኮንን
ወጣት ለአከ ይባላል:: የ21 ዓመት ወጣት ነው:: የትህዴን ተዋጊ ወታደር ነው:: በርከት ያሉ የማጥቃት ወታደራዊ ዘመቻዎች ላይ ተሳትፏል:: ….በ2006 እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በየካቲት ወር በአንዱ ዕለት ነው:: የሱ ምድብ ጋንታ ግዳጅ ተሰጥቶት ወደ ትግራይ መሬት ይገባል:: ከጓደኞቹ ጋር በመሆን ከህዝባዊ ወያኔ...
View Article‹‹አሸባሪዎቻችን›› ሲኖ ትራኮች ብቻ አይደሉም!! –ለ85 በመቶ የትራፊክ አደጋዎች መንስኤ ሆኖ እርምጃ ያልተወሰደበት...
ለሥራ ጉዳይ ወደ ጎጃም ስጓዝ ያየሁት ነገር ትኩረቴን በጣም ሳበው፡፡ ሁሉም እግረኞች ግራቸው ይዘው ነው የሚጓዙት፡፡ ቆም ብዬ አካባቢዬን ስቃኝ ቀኜን ይዤ የምጓዘው እኔ ብቻ ነኝ፤ ሁሉም እግረኛ ግራውን ይዞ ነው የሚጓዘው፡፡ ከቀናት በኋላ በአንድ የገበያ ቀን የወንበርማ ወረዳ ዋና ከተማ በሆነችው ሸንዲ ከተማ ቢጫ...
View Articleኑ! ወደ እውነት –ሥርጉተ ሥላሴ
„አለባብሰው ቢያርሱት በአረም ይመለሱ“ – ሙግት። ከሥርጉተ ሥላሴ 11.07.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ወደ እርሱ ከመግባቴ በፊት በዝና ዬማውቀውና የማከብረው ወንድሜ ጋዜጠኛ ደምስ በለጠ „ለውስጤ“ መልስ ሰጥቶበታል። የመልስ መልስ – እራሱን አስችዬ አላስፈለገኝም። ጹሑፉ ቅን ስለሆነ። ፍርድና ዳኝነቱን ደግሞ...
View Articleየሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፫) አንዱዓለም ተፈራ –የእስከመቼ አዘጋጅ
ረቡዕ፤ ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) የኢትዮጵያ ሰላማዊ ትግል አራማጆች፤ ከሌሎች ሰላማዊ ትግል አራማጆች የምንማረው በክፍል አንድ፤ የሰላማዊ ትግሉ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ምን እንደሆነ ገልጫለሁ። በክፍል ሁለት ደግሞ፤ ስለሰላማዊ ትግሉ ያለንን ግንዛቤ አሳይቻለሁ። በዚሁ በሶስተኛው...
View Articleእኔና ስርጉተ– አልተግባብቶም ይገረም አለሙ
በቅድሚያ እህቴ ስርጉተ ለአስተያየትሽ አመሰግናለሁ፡፡ ሁለት ገጽ ጽሁፌ እያንገሸገሽሽ አንብበሽ በተረዳሽውና በገባሽ መልክ በጨዋ አቀራረብ አስተያየት በመስጠትሽ፤- እኛ ኢትዮጵያውያን በእጅጉ ከሚጎድሉን በርካታ ነገሮች አንዱ ይህ ነው፤ በጽሞና መነጋገር ሀሳብ መለዋወጥ መደማመጥ አለመቻል፡፡ ሀሳብን በሀሳብ ከመሞገት...
View Articleከደርግ የባሰ ግፍ በጎንደር
– የሚሊዮኖች ድምጽ ወያኔ/ኢሕአዴግ “ብሶት ነው የወለደኝ” በሚል ደርግን በሚዋጋበት ጊዜ፣ መንገድ አሳልፎ ወደ መሃል አገር እንዲገባ ያደረገው የጎንደር ሕዝብ ነበር። በመላኩ ተፈራና በደርግ መከራን ያየና በመከራ የተማረረ ህዝብ፣ የተሻለ ሊመጣ ይችላል በሚል ነበር ወያኔን አሳልፎ ያስገባው። ሆኖም ጎንደሬው ከደርግ...
View Articleጉደኛው አርከበ እቁባይ “ወደብ ልማት ያመጣል ብለው የሚያስቡ ሰዎች ስለ ኢኮኖሚ ልማት ምንም የማይገባቸው ሰዎች ናቸው”አሉ
የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ አማካሪ አቶ አርከበ እቁባይ ግንቦት 20ን አስመልክቶ ከዘመን መጽሔት ጋር ቆይታ አድርገዋል። ከቀረበላቸው ጥያቄ መካከል ድርጅትና መንግሥታቸው ኤርትራንም ሆነ ወደቡንም አሳጥቶናል የሚሉ ወገኖች አሉና ለእነዚህ ወገኖች ምላሽዎ ምንድን ነው? የሚለው አንደኛው ነበር። እንዲህ ብለው መለሱ- “ስለ...
View Articleየኢትዮጵያ ርዕዮት ተናገረች
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ አይበገሬዋ ጀግናዋ ርዕዮት! በንጹሀን ዜጎች ላይ ስቃይን በመፈጸም ከሚታወቀውና ከአዲስ አበባ ከተማ እምብርት በስተደቡብ ምስራቅ ተንጣሎ ከሚገኘው እና በተለምዶ ቃሊቲ እየተባለ ከሚጠራው የመለስ ዜናዊ የማጎሪያ እስር ቤት (የኢትዮጵያ “ሮቤን ደሴት” ማለትም...
View Articleአንቀፅ 39: የራስን ዕድል በራስ መወሰን ሲባል –አስራት አብርሃም
አስራት አብርሃም ውብሸት ሙላት በተባለ የህግ ምሁር ሰሙኑ ገበያ ላይ የዋለው “አንቀፅ 39 የራስን ዕድል በራስ መወሰን” የተሰኘ መፅሐፍ መግቢያ (ፀሐፊው የቃላት ክልሼነት ለማስወገድ ነው መሰል ማስረጊያ የሚል ርዕስ ሰጥቶታል) “የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት አዲስ አይደለም፤ አሮጌ ነው። ብዙ ተፅፎበታል።”...
View Articleሰቆቃ በማዕከላዊ
‹‹እጄን ወደ ላይ አስረው ብልቴ ላይ ሀይላንድ አንጠልጥለውበታል፡፡ ሴቶቹ ሀይላንዱን የሚበቃቸውን ያህል ያወዛውዙታል፡፡ በዚህም ምክንያት ከጥቅም ውጭ ሆኗል፡፡ የዘር ፍሬየን ከጥቅም ውጭ አድርገው ዘሬን እንዳልተካ አድርገውኛል፡፡ ሽንቴንም መቆጣጠር አልችልም፡፡›› አበበ ካሴ እኔ አበበ ካሴ እባላለሁ፡፡ የሰሜን...
View Articleየአንዷለም አራጌ ሁለተኛው መጽሐፍ ‹‹የሀገር ፍቅር ዕዳ›› እተነበበ ነው
የቀድሞው አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበረውና አገዛዙ ጥርስ ውስጥ በመግባቱ ‹‹ሽብርተኛ›› በመባል የእድሜ ልክ እስራት የተበየነበት ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ሁለተኛ የሆነውን የፖለቲካ መፅሐፍ ቃሊቲ እስር ቤት ሆኖ አበርክቷል፡፡ ቁርጠኛና የፅናት ተምሳሌት እንደሆነ የሚነገርለት አንዷለም ከዚህ በፊት...
View Articleሻእቢያ ለምን ? ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ
ከቀደሙ ልምዶች መማር መጠየቅ ወይም መረዳት ተመሳሳይ ስህተቶች ተደጋግመው እንዳይፈፀሙ ይረዳል ። በተለያዩአጋጣሚዎች ባለፈው አሰርተ -አመት በጣት የሚቆጠሩ ጋዜጠኞች ወደ አስመራ ተጉዘዋል ። ከነዚህም ውስጥ አንዱና ቀዳሚው እኔ ነኝ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ። ደጋግሜም ወደ ኤርትራ ተጉዣለሁ ። ከአርበኞቹ ጋር...
View Articleተግባር አሸናፊ ነው! (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 14.07.2015 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ግን ዓይኔ የኔ ነበርክን? መንፈሴስ? በእርግጥም ከእኔ ጋር ነበራችሁን? „ የአንቺ – ነበርን“ – መልሱ። ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) አይደለም ዛሬ ቀድሞም ቢሆን ትግራይ – የበላይ ነው። ወያኔ ሃርነት ትግራይን ለድል ያበቃው...
View Articleለሰላም ጥረት ሳይፈተሽ ጉልበት – ይገረም አለሙ
“ሰማይ ሲደማምን ይወረዛል ገደል ወተት ይሸፍታል እንኳን ሰው ሲበደል፣” የሀገሬ ሰው ብሶቱን በቀረርቶ የሚገልጽበት ስንኝ ነው፡፡ አርበኞች ግንቦት 7 ፊሽካው ተነፍቷል ጦርነቱ ተጀምሯል ብሎ ባወጀ ማግሥት በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ድምጻቸው የተሰማው የግንባሩ ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ጦርነት ያወጁት ኃይሎች...
View Articleአርበኞች ግንቦት 7 በወልቃይትና አርማጭሆ መሬቶች ላይ እየተደረገ የሚገኘው ጦርነት በህዝቡና በህወሓት መካከል ሆኗል አለ
የአርበኞች ግንቦት 7 ራድዮ እንደዘገበው: * የተጀመረው የነፃነት ትግል በኢትዮጵያ መሬት ላይ በህዝቡ መካከል ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ * የህወሓት አገዛዝ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሲፈፅመው የቆየው እስር፣ አፈና፣ ግድያ፣ ማንገላታት፣ ማሸበርና ማፈናቀል በነፍጥ የሚደረገው ትግል ከተጀመረ ወዲህ በእጅጉ ከፍቷል፡፡...
View Article“ዝግጅቱ የህወሓት ፌስቲቫል እንጂ የኢትዮጵያዊያን አልነበረም”
ከካሳሁን ይልማ (የኢሳት ጋዜጠኛ) የምትመለከቱት ፎቶ ከ30 ዓመታት በላይ ኢትዮጵያዊያን በጋራ ሲያከብሩት የነበረውን ዓመታዊ የስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ለማፍረስ የተመሠረተው የክፋፋዮች ቡድን ነው። ይህ በጥቂት ገንዘብ አሳዳጅ ወረበሎች የሚመራ ቡድን ዓላማው እና ዒላማው የአላሙዲን ሚሊዮን ብር ስለሆነ የሚፈልገውን...
View Articleተግባር ትጥቁ ተግባር –ተግባር ስንቁ ተግባር –ተግባር ትንፋሹ –ተግባር ነው! (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 19.07.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል“ / ምሳሌ 16 ቁጥር 9/ የተግባር ግብ ተግባር ነው! ተግባር ስርክራኪ የለውም። የተግባር አሰር የለውም። ተግባር አቮል ነው። ተግባር በኽር ነው። ተግባር ዓይነታ ነው። ተግባር የነጠረ...
View Articleዶክተር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ እንደገባው ሁሉ በቅርቡ አራት ኪሎ ቤተመንግስት ይገባል!!!
ሳሙኤል አሊ ከኖርዌይ የወያኔወች የውስጥ ጅማታቸው መፈታት ከጀመረ ሰነባብቷል። የሚይዙትና የሚጨብጡትን ካጡ ትንሽ ቆየት ብለዋል በወያኔ ሃሳብ በዘር ፖለቲካ እየጠላለፈ ምስራቁን ከምዕራብ፤ ደቡብን ከሰሜን፤ እያነሳሱ የራሳቸውን ወታደሮች አጠናክረው ሰለ አገሩ ቀና አሳቢውን ወይም መብቴን እጠይቃለው የሚለውን እየገደሉ...
View Articleየእርዳታ ጥሪ…!
ኣቶ ታደሰ ኣብራሃ የዓረና-መድርክ ኣባል ምርጫ 2007 ዓ/ም ተከትሎ በ 3 ሰዎች በሑመራ ማይካድራ ቀበሌ መገደላቸው ይታወቃል። ኣቶ ታደሰ ኣብራሃ የሁለት ህፃናት ኣባት ሲሆኑ የ70 ዓመት ሽማግሌ ወላጅ እናታቸውም ጡዋሪ ነበሩ። ኣቶ ታደሰ ኣብራሃ ሲገደሉ ወይዘሮ ኣኸዛ ፃዲቅ የ70 ሽማግሌ፣ ህፃን ሚኪኤለ ኣብራሃ የ...
View Article