የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጉዞ…ከክንፉ አሰፋ(ጋዜጠኛ)
“…ከዚህ በኋላ ህዝብ ሰብስቦ ማውራት ላቆም ነው። ጊዜው ተቀይሯል። ትግል ለደካማ መንፈስ አይሆንም። ትግል መውደቅን ይጠይቃል። ሲወድቁ ግን ለመነሳት መሞከርን ይጠይቃል። ስንወድቅ ልታዩን ትችላላችሁ ስንነሳ ግን ታዩናላችሁ … ” ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ይህንን የተናገሩት የአስመራ ጉዟቸው ከመሰማቱ ጥቂት ቀናት በፊት...
View Articleየሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፬) –አንዱዓለም ተፈራ
አንዱዓለም ተፈራ/ የእስከመቼ አዘጋጅ አርብ፤ ሐምሌ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 7/17/2015 ) አሁን ካለንበት ወደፊት ለመሄድ ከየት እንጀምር? ( የመጀመሪያው ጉዳይ ) አሁን ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለችበት የፖለቲካ ሀቅና የታጋዩ ክፍል በቆመበት መሬት፤ በር የሚያንኳኳና ደረስኩ የሚል ጥሪ መጥቷል። ትግሉን...
View Articleፍሬ ከሌለው (ይገረም አለሙ)
{ህይወትን ሊወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚፈልግ ሰው ምላሱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኮል ከመናገር ይከልክል፣ (የጴጥሮስ መልእክት 3፣10) ይገረም አለሙ ሰሞኑን ሁለት ነገሮች ጎን ለጎን እየተሰሙ ነው፡፡ አንደኛው ኢትዮጵያን ከወያኔ የግፍ አገዛዝ ነጻ ለማውጣት ሁሉን አቀፍ ትግል ማድረግ ግድ ነው ያሉና ለዚሁ...
View Articleዜግነቱን ፤ ነፃነቱንና አገሩን የተነጠቀ ሕዝብ ሲነሳ የሚመልሰው ኃይል አይኖርም።!!(ገበርየ)
Photo File ዘረኛውና ፀረ-ሕዝቡ የህወሃት አመራርና የመከላከያ ሠራዊት መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ በኃይል አንበርክኮ በባርነት እንዲገዛ ለማድረግ ቀደም ሲል በጫካና ከዚያ ደግሞ ይህ አስተሳሰበ ስንኩልና ጠባብ ጎጠኛ ኃይል የመንግሥት ሥልጣን ከያዘ በኋላ በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ ተገድለዋል፤በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ በተደራጀ...
View Articleህወሓት በፈጠራቸው ድርጅቶች ውስጥ ተኩኖ ህወሓትን ማዳከም አርበኝነት ነው!
አርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ፣ ለኢህአዴግ እና አጋር ድርጅቶቹ አባላት የሚከተለው መልዕክት ማስተላለፍ ይሻል። ህወሓት ጥቂት አባላትና ደጋፊዎች ይዞ ታላቂቷን ኢትዮጵያ ለማንበርከክ እና ሀብቷን ለመመዝበር እናንተን መጠቀሚያ ያደረጋችሁ መሆኑን የምታውቁት ነው። እናንተ አባል የሆናችሁባቸው ብአዴን፣...
View Article“የአርበኞች ግንቦት 7 የድጋፍ ማህበሮችን በየአለንበት አሁኑኑ እናቋቁም!”
ከኪሩቤል በቀለ ውድ ኢትዮጵያውያን, የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ በከፍተኛ ፍጥነት እየተቀየረ እንደመጣ ለሁላችንም ግልጽ የሆነ ነገር ነው:: ለዚህ ቅጽበታዊ ለውጥ የወያኔ ፀረ-ሕዝብ እርምጃዎች እየተባባሱ መቀጠልና ወደ ፍጹም አምባገነንነት መቀየር ከፍተኛ ድርሻ እንዳለው አያጠራጥርም:: ለወያኔ ዕድል ለመስጠት የሚፈልጉና...
View Articleየነጻነት ትግል መጀመሪያው የቀና ልቦና ባለቤትነት ነው
ወለላዬ ከስዊድን Photo File አፄ ቴዎድሮስ ያሠሩትን መድፍ (ሴባስቶፖል) ወደ ተራራው አናት ለማውጣት እየተጣደፉ ነው። እሳቸው ጭምር በጉልበት እያገዙ ሲገፋ ውለው ረፋዱ ላይ ከሰፈር ደርሰው ሲመለሱ አንዱ መድፉን ከሚገፉት ተለይቶ ወደ ሰፈር ሲወርድ መንገድ ያገኙትና ቆም ብለው ወዴት ነው ሥራ ትተህ የምትሄድ?...
View Articleየመጥረቢያው እጀታዎች –ከተማ ዋቅጅራ
ፍቅር በምትባል አገር ውስጥ አንድ ሽፍታ ይኖራል። ሽፍታው በየግዜው እየዘረፈ እና እየገደለ አስቸገረ። ዛሬ እዚኛው መንደር ከገደለ ነገ እዛኛው መንደር ይገድላል ዛሬ እዚኛው መንደር ከዘረፈ ነገ እዛኛው መንደር ይዘርፋል። ዛሬ እዚህ መንደር እሳት ነገ እዛ መንደር እሳት ሁሉም መንደር በየተራው የሽፍታው ጅራፍ...
View Article”የምታስፈራው የታማኝ ኢትዬጲያ!” – ከኤርሚያስ ለገሰ
ባልጠበኩት ሁኔታ ሰሞኑን ፋታ ካጡ ግለሰቦች መደዳ ተሰልፌያለሁ። ሳይቸግረኝ ” የኢትዬጲያ አየር ሀይል” ከሚባል የታሪክ ባህር ውስጥ ገብቼ እየዳከርኩ ነው። በየቀኑ በበርሜል እየጠጣሁ እንኳን ልረካ አልቻልኩም። ርግጥም የኢትዬጲያ አየር ሀይል ከጥግ እስከ ጥግ ሊቀዘፍ የማይችል ባህር ነው። መስመጥ ያልፈለገ እንዲጀምረው...
View Articleዝዋይ እስር ቤት –ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም
ሐምሌ 17/2007 ሐምሌ 16/2007 ዓ.ም. ለአሥር ወራት በእስር ላይ የቆየውን ጋዜጠኛ፣ ተመስገን ደሳለኝን (ከኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጋር ዝምድና የለውም፤) ለመጠየቅ ወደዝዋይ ወህኔ ቤት ሄጄ ነበር፤ የወሕኒ ቤቱ ባለቤቶች ማረሚያ ቤት ይሉታል፤ ማረሚያ ቤት ማለት ሀሳቡን በነጻነት የሚገልጽና በሀሳቡም ከወያኔ ጋር...
View Articleየተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት –ክፍል አንድ
ታላቋንና ገናናዋን ምድር ኢትዮጰያ ሲያስተዳድር እና ሲመራ ለሺህዎች ዓመታት የዘለቀው የዘውድ ስረዓት ህልፈቱን ዓይቶ ግብዓተ መሬቱ ተፈፅሞ 225ኛው ንጉሰ ነስት ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ከዙፋናቸው ወርደው ደርግ በትረ ስልጣኑን ጨብጦ የአገሪቱ ፖለቲካዊ መፃኢ ሁኔታ በአምባገነናዊና ዴሞክራሲያዊ መንታ መንገድ ላይ ቆሞ ወደ...
View Articleየጋዜጠኛ ኤልያስ ክፍሌ ሽራፊ ይቅርታ –ትንታ! (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 24.07.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ጤና ይስጥልኝ ጋዜጠኛ ኤልያስ ክፍሌ እንዴት – ሰነበትክ? ደህና ነህ ወይ? ይቅርታ መጠዬቅ ለመኖራችን – ዓምድ ነው። የምድር ብቻም ሳይሆን ወይንም የገሃዱ ዓለም ብቻ ሳይሆን የመንፈሳዊው አለምም...
View Articleስለ ቀድሞ ባልንጀራዬ በጣም በሥሱ (ደረጀ ሀብተወልድ-ኢሳት)
በጠጠሩ ምትክ፣ በወንጭፉ ፋንታ፣ የሳዖልን ካባ፣ ያለበሱት ለታ፣ ያኔ ጊዜ ነው ዳዊት ፣ላይድን የተረታ። ከዳዊት ከበደ(አውራምባ ታይምስ) ጋር ያለን ወዳጅነት ከሀዳር ምስረታ ዋዜማ አንስቶ እስከ ቃሊቲ ይዘልቃል። በዚህ ረዥም ጊዜ ውስጥ ክፉውንም፣ ደጉንም አሳልፈናል። (…እንዳስፈላጊነቱና እንደሁኔታው እያደር...
View Articleትንሽ ስለ ፕ/ር ብርሀኑ – ይገረም አለሙ
ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ ሰሞኑን የተናገሩትን ስሰማ አስር አመት ወደ ኋላ ተመልሼ አንዳስብ ግድ አለኝ፡፡ ፕ/ሩ ኢትዮጵያም ሆኑ አሜሪካ ወይንም አስመራ ሰላማዊ ተጋይም ሆኑ ሁሉን አቀፍ የትግል ስልት አራማጅ እምነት አስተሳሰባቸው የማይለዋወጥ መሆኑን ለመገንዘብ ቻልኩኝ፡፡ ጊዜው 1997 መጨረሻ ወቅቱ ሕዝብ ይመርጣል ጠመንጃ...
View Articleአጭር ጥያቄ ለእነ ኦባማ አጭር ማስገንዘቢያ ለእነ ወያኔ! –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ከአምሳሉ ገ/ኪዳን አቶ ኦባማ እንደፈከሩ አደረጉት አይደል! ጥሩ አንዴ ልብ ብለው ያድምጡኝ? እኛ ኢትዮጵያዊያን በአሁኑ ጊዜ የራሳችን የሆነ ሉዓላዊ መንግሥትና ሀገር ቢኖረን እናንተም በሀገራችን የውስጥ ጉዳይ ላይ የማትገቡ ብትሆኑና ወያኔን አስታግሱልን አደብ አስገዙልን መብቶቻችንን አስጠብቁልን፤ እንቢ ካላቹህ...
View Articleዶ/ር ብርሃኑ ነጋ –ከቴዎድሮስ ሓይሌ
“…… ይህ ጦርነት ወደን ሳይሆን ተገደን የገባንበት በመሆኑ ገደልን እያልን የምንፎክርበት አይደለም ፤ በዚያም በኩል ያሉት የኛው ወንድሞች ናቸውና ፤ ምርጫችን ይህ መሆኑ ቢያሳዝንም መብታችንን ለማስከበር ያለው አማራጭ ይህ በመሆኑ ነው ……..’’ ይህን ከላይ የሰፈረውን መልካምና ትሁት አባባል ሰሞኑን የተናገሩት...
View Articleቀስተደመና ቀድሞ ለተቀሰተባት፣ ለሰው ዘር መገኛ ለኢትዮጵያ! –ባራክ ኦባማ
የኢትዮጵያና የአሜሪካ ሕዝቦች ምንጫቸው አንድ ስለመሆኑ ማስረጃ አለን ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለሌላ የምዕት ዓመት የሁለቱ ሃገሮች ግንኙነት፣ አንድ ለሆነው ሰብዓዊ ቤተሰብ፣ ቀስተደመና ቀድሞ ለተቀሰተባትም ምድር ለኢትዮጵያ እንዲሁም “ለጤናችን” ፅዋ አንስተዋል፡፡ የኢትዮጵያና የአሜሪካ ሕዝቦች...
View Articleየሰማዕቱ ቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ ድምጽ
ሐምሌ 22 ቀን 1928 ዓ/ም ሰማዕትነት የተቀበሉበት ቀን በሰላሌ አውራጃ ፍቼ ከተማ የተወልዱት አቡነ ጴጥሮስ ገና በለጋ እድሜአቸው ወደ ደብረ ሊባኖስ በመሄድ መንፈሳዊ ትምህርታቸውም በመከታተል ያደጉ ቅዱስ አባት ናቸው። ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ትልቅ ሰው አንዱ የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ ላገራችን በሰሩት ስራ ሁሌም...
View Articleኦባማ የአፍሪካን ገዢዎች እያዋዛ ደቆሳቸው! –ፕ/ሮ መስፍን ወልደ ማርያም
ሐምሌ/2007 ኦባማ በአፍሪካ ኅብረት ያደረገው ንግግር ብዙ ጥያቄዎችን መልሷል፤ የኦባማ ጉብኝት ያስከተለው ጫጫታ ሁሉ መልስ አገኘ፤ የሰው ልጆች በመሀከላቸው ምንም ዓይነት የአድልዎ ልዩነት ሳይደረግባቸው በሰውነታቸው ብቻ በተፈጥሮ ያገኙትን ክብራቸውንና መገሣቸውን አስከብረው መኖር እንዳለባቸው በአጽንኦት ተናገረ፤...
View Articleኦባማ የአፍሪካን ገዢዎች እያዋዛ ደቆሳቸው! –መስፍን ወልደ ማርያም
ሐምሌ/2007 Prof. Mesfin Woldemariam ኦባማ በአፍሪካ ኅብረት ያደረገው ንግግር ብዙ ጥያቄዎችን መልሷል፤ የኦባማ ጉብኝት ያስከተለው ጫጫታ ሁሉ መልስ አገኘ፤ የሰው ልጆች በመሀከላቸው ምንም ዓይነት የአድልዎ ልዩነት ሳይደረግባቸው በሰውነታቸው ብቻ በተፈጥሮ ያገኙትን ክብራቸውንና መገሣቸውን አስከብረው...
View Article