Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያንዳርጋቸው ላፕ-ቶፕ ( ሄኖክ የሺጥላ )

ቻይናዊው ጠሐፊ ሱን ዙ << የጦርነት ጥበብ >> ( The Art of War ) በተባለው መጽሐፋቸው ፣ በምዕራፍ 4 ፣ ስልታዊ መሰናስኖች ወይም በፈረንጂኛው ( Tactical Dispositions ) በሚለው ዘውግ አርዕስት (Sub title ) ስር እንዲህ ይላሉ ፣ << To secure...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

”አላሙዲን ሆይ…??”–ከኤርሚያስ ለገሰ

በዚህ አመት በሀገረ አሜሪካን በሚገኙ ታላላቅ ሚዲያዎች አነጋጋሪ የሆነውን የፒተር ሽዊዘር ” CLINTON CASH” የሚለውን መጵሀፍ እንደነበረ የሚታወቅ ነው። መጵሀፋን ከወዳጆቼ ተውሼ እያነበብኩ ገጵ 134 ስደርስ ከዛ በላይ መቀጠል አልቻልኩም። እንዲህ በማለት ራሴን ጠየኩ፣ ” አላሙዲን ሆይ ከኢትዬጲያውያን የነጳነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) ሶስተኛ ጉባዔ ተከናወነ

ከሰኔ ፳፮ እስከ ፰ ፪ ሺህ ፯ ዓ. ም  (July 3rd to July 5th 2015) በዋሺንግተን ዲሲ የተካሄደው የሸንጎው ሦስተኛ ጉባዔ  በጥሩ ሁኔታ ተካሂዷል። ጉባዔው ሸንጎ ባለፉት ሁለት ዓመታት ያካሄዳቸውን ዘርፈ ብዙ ስራዎችና የልዩ ልዩ የስራ ግብረ ኃይሎች ሪፖርት ገምግሞ በሚቀጥሉት ዓመታት ትኩረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፈጣሪ ሥጦታ ንጡህ አዬርም ከወያኔ ሃርነት ትግራይ ሹማምንት ፈቃድ ይጠዬቅበታል –በጨለማው ዘመን

ከሥርጉተ ሥላሴ  30.07.2015 /ሲዊዘርላንድ ዙሪክ/ ይድርስ ለፌስ ቡኩ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር  ለአቶ ቴውድርስ አድህኖም – አዲስ አባባ። አዎን! በሶሻሊስታዊ ፋሽስታዊ ጎጣዊ ሥርዓት ዬተለያችሁ ናችሁ። እናንተን የሚመሰል ዝብርቅ ሥርዓት ዓለም በ21ኛው ምዕተ ዓመት አለም አታስተናግድም እና። እንዲህ – ትቀልዳላችሁ፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የሚያስቅ እና የሚያሰቅቅ ጉብኝት –በኢትዮጵያ!

ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ- ጆርጂያ) ይህ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ጉብኝት፤ ድንገት ትላንት የመጣ ሳይሆን – ቀደም ሲል ሲገነባ በቆየው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ የተመሰረተ ነው። የትላንት ታሪካችንን ማየት የተሳናቸው የዘመኑ ገዥዎች ይህንን ላያውቁ ይችላሉ። ነገር ግን ታሪክ ሊፋቅ የማይቻል ሃቅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔዎች የአንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ ለምን ያስጨንቃቸዋል?

ሽብሬ ደሳለኝ ባለፉት 24 ዓመታት ወያኔዎች በሃገር ውስጥ (በሰላማዊ መንገድ) ለውጥ ለማምጣት የሚንቀሳቀሱትን የፖለቲካ ድርጅቶች እና ፖለቲከኞች ከማዳከም አልፈው በአሁኑ ወቅት ምንም አይነት ተጽኖ መፍጠር እንዳይችሉ አድርገዋቸዋል። አብዛኛዎቹ ፖለቲከኞች የወያኔ አፈና ሲበረታ ከማምረር ይልቅ ፖለቲካውን እርግፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ እውነትና ፍትህ ከትቢያ የተሻለ ቦታ ቢኖራቸው ኖሮ….   አንዷለም አራጌ

የእስረኛው ማስታወሻ ውድ ኢትዮጵያውን፡-  ሕዝብ የሉዓላዊ ስልጣኑ ባለቤት በሆነበት ሃገር ፍትህ ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ትቀመጣለች፡፡ እውነትም ምሰሶና ወጋግራ ሆና ፍትህን ዘወትር የመደገፍ እድሏን ትጎናጸፋለች፡፡ በኢትዮጵያ የፍትህና የእውነትን የክብር ቦታና ሚና አፈ-ሙዝ ወስዶታል፡፡ ፍትህና እውነት ደግሞ ትቢያ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦባማ መጣ ኦባማ ሄደ ምን ፈየደ ? ህወሃት መሩ መንግስት ተጋለጠ::መጭው አኬል ዳማ ተበሰረ

ቢላል አበጋዝ ዋሽግቶን ዲ ሲ ጁላይ 31፡2015 ህወሃት መሩ መንግስት ልዩ በዓል፤ልዩ ድምቀት፤ልዩ ምልክት፤ታሪዊ ንግርት ሌላም ጨመር አርጎ የፕሬዜዳንት ኦባማን ጉብኝት ቢያስወራውም አለቀ:: የተረፈ ምንም የለም። የተለወጠም ምንም የለም።ከታፈገው እስር ቤት በጣት የሚቆጠሩ ተፈተዋል። ህወሃት በዚህ አይመሰገንም።ህዝብም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያውያን ሴቶች ለምን በፖለቲካ ጉዳይ ውስጥ በብዛት አይሳተፉም

የሴቶች በብዛት በፖለቲካ ጉዳይ ያለመሳተፋቸው በብዙ ሰዎች አዕምሮ ውስጥ ስለሚጉላላ የግል አመለለካከቴን ለአንባቢያን ለማካፈል የዚህ ርዕስ ጽንሰ ሃሳብ ነው፡፡ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በፖለቲካ ጉዳይ ውስጥ ያላቸው ተሳትፎ ውስን ሆኖ መታየቱ ያስደንቃል፤ ብሎም በመንግስት ስራ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተመንግስት –ክፍል 2 “ሳሞራ የኑስ በበረሃ በርካታ የህወሓት ታጋይ ሴቶችን...

መለስ ዜናዊ፣ ስብሀት ነጋ፣ ስዬ አብርሃ፣ ስዩም መስፍን፣ አባይ ፀሀዬ፣ ገብሩ አስራት፣ አለምሰገድ ገ/አምላክ፣ አውዓሎም ወልዱ፣ አረጋሽ አዳነ፣ አርከበ ዕቁባይ፣ ፃድቃን ገ/ተንሳይ፣ አበበ ተ/ኃይማኖት እና ክንፈ ገ/መደህን ለረጅም ጊዜ መቀሌ ላይ በመዶለት በኢትዮጵያና ህዝቦቿ ላይ አሲረው የበቀል፣ የዘረፋ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

«ከመጥረቢያ ብረት የተሰራ ጦር ወደ አቡጀዲ ቢወረውሩት ወደ ጉቶ ይሄዳል» –ይገረም አለሙ

ይህ በርዕስነት የተጠቀምኩበት አባባል በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፋል ሸካ ዞን በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የሚነገር ነው፡፡አባባሉ በአካባቢው ቋንቋ ሲነገር ለጆሮ ይጥማል፣ቀልብ ይስባል፣እንዲህ ወደ አማርኛ ተመልሶም ቢሆን መልእክቱ ግልጽና በቀላሉ ለመረዳት የማያስቸግር ነው፡ ተፈጥሮው ሆኖበት እንጂ የሚቀለው አቡጀዲው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህአዴግን ለመጣል መጀመሪያ እኛ መውደቅ አለብን

(ኤርሚያስ አለማየሁ) ኢህአዴግ በትረ ስልጣኑን ከተረከበበት 1983 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ ህዝባዊ ጥያቄዎች ተፈጥረው ሳይመለሱ ጥያቄዎቹ በጥያቄ ምልክት ውስጥ ተከበው በወረቀት ላይ እንደሠፈሩ ቀሩ፡፡ እጅግ ስፍር ቁጥር የሌላቸው መስተካከል ያለባቸውን ጉዳዮች በዝርዝር ያስቀመጡ ጥናታዊ ፅሁፎች በየምሁራኑ ተፅፈው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በረከት ስምዖን ሞቶ አንዳርጋቸውን ሆኖ ተነሳ ( ሄኖክ የሺጥላ )

አማሪካዊው ጠሐፊ ዊልያም ጀምስ ስለ ( pragmatism, radical empiricism, and pluralism) ብዙ የፍልስፍና አዲስ መሰረተ ሃሳቦችና እና የ ሃሳብ ፍሰቶችን ያመጣ ( ያመነጨ ) ፣ የጻፈ ፣ ያሳወቀ እና የሞገተ ፣ ግሩም የፍልስፍና ሊቅ ነው ። ይህ ሰው << We live forward,...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

«ከመጥረቢያ ብረት የተሰራ ጦር ወደ አቡጀዲ ቢወረውሩት ወደ ጉቶ ይሄዳል»

ይገረም አለሙ ይህ በርዕስነት የተጠቀምኩበት አባባል በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፋል ሸካ ዞን በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የሚነገር ነው፡፡አባባሉ በአካባቢው ቋንቋ ሲነገር ለጆሮ ይጥማል፣ ቀልብ ይስባል፣ እንዲህ ወደ አማርኛ ተመልሶም ቢሆን መልእክቱ ግልጽና በቀላሉ ለመረዳት የማያስቸግር ነው። ተፈጥሮው ሆኖበት እንጂ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የናትናኤል ማስታወሻ –ጥቂት ስለ ማዕከላዊ

ይህንን ጽሁፍ ስጽፍ ዓላማዬ ማዕከላዊ ያሉ ሥራቸውን አክብረው የኢትዮጵያውያንን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ የሚሰሩ ጥቂት ፖሊሶችን (ምናልባትም በአንድ እጅ ጣቶች ተቆጥረው የሚያልቁ መርማሪዎችን) ለማበረታታት አይደለም፡፡ይህን ዓላማ በሌላ ጽሁፍ እመለስበት ይሆናል፡፡ ለነገሩ ሥራቸውን አክብረው የሚሰሩ ባለሙያ ፖሊሶች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዕውን አቶ መልኬ መንግስቴ የኢትዮጵያ አርበኞች ግንባር መንፈስ መሥራች አባል ነበሩን?! ሃቅና ታሪክ እስኪ –ተፋጠጡ።

ከሥርጉተ ሥላሴ 04.08.2015 /ሲዊዘርላንድ — ዙሪክ /                              እናፍቅሻለሁ ስለእናት ወለላ – የሚስጢር ወላባ! ጤና ይስጥልኝ የማከብራችሁ ወገኖቼ – እንዴት ሰነበታችሁልኝ ደህና ናችሁ ወይ? የሃሳብ ልዩነት ተፈልጎ አይገኘም። ማደግ የሚቻለውም በዚህ መስመር ነው። ነገር ግን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከፕሬዝዳንት ኦባማ ጉብኝት ማግስት ….. ግርማ ሠይፉ ማሩ

  girmaseifu32@yahoo.com , girmaseifu.blogspot.com ኦባማ ኢትዮጵያን መጎብኘት አለበት? የለበትም? የሚለው አጀንዳ ማከራከሩ መቆም ያለበት ጉዳይ ይመስለኛል፡፡ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ መጥተዋል በቃ!! በእኔ እምነት ኦባማ ኢትዮጵያ የመጡት ኢትዮጵያ ባሳየችው ፈጣን ዕድገት ተመስጠው፣ ይህ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ገንዘብ አላችሁ” ምንጩን ለሌላ ልቀቁ –ከ ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ

ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ “ገንዘብ አላችሁ” ምንጩን ለሌላ ልቀቁ ከጌታቸው ኃይሌ ፕሬዚዴንት ኦባማ አዲስ አበባ ላይ ለተሰበሰቡት የአፍሪካ መሪዎች ሰኞ ዕለት ሐምሌ 20 ቀን 2007 ዓመተ ምሕረት ንግግር እንዳደረገላቸው እናስታውሳለን። በንግግሩ ውስጥ ሥልጣን ለባለተራ የሚተው እንጅ እስከ ዕለተ ሞት የሚስገበገቡለት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአርበኞች ግንቦት 7 ሕዝባዊ ትግል ላይ ከየአቅጣጫው እየተሰነዘሩ ያሉ ፈተናዎችና ማርከሻ መድኃኒታቸው!

እግዚአብሔር ይመስገንና አሁን የነገዋን ነጻይቱን ኢትዮጵያ ለማየት መንገዱ ላይ ቆመን መራመድ የቻልንበት ሰዓት ላይ ደርሰናል፡፡ ይሄ ትልቅ ትልቅ እመርታ ነው፡፡ አሁን ባለንበት ሁኔታ ራሱ ወያኔ ተሸንፎ እንደወደቀ መቁጠር ይቻላል፡፡ የቀረው የባለሥልጣኑ የጊዜ ጉዳይ ነው፡፡ ነገ የሚሆነው ነገ እንጅ ዛሬ ስለማይሆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

22 አመት እስራት ያስፈረደብን ኢስላማዊ መንግስት ወይስ ኢስላማዊ መጅሊስ እንዲቋቋም መጠየቃችን??

አቡ ዳውድ ኡስማን የኢትዬጲያ ህዝበ ሙስሊም በኮሚቴዎቻችን አማካኝነት ለመንግስት ያቀረብነው ጥያቄ ኢስላማዊ መጅሊስ ይመስረት እንጂ ኢስላማዊ መንግስት ይቋቋምል የሚል ጥያቄ አልነበረም፡፡ ኮሚቴዎቻችንን እስከ 22 አመት የሚደርስ እስራት ያስቀጣቸው ወንጀል ኢስላማዊ መንግስት ለመመስረት ህዝብን ለሽብር በማነሳሳት የሚል...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>