ካሁን በኋላ በኢትዮጵያ ውስጥ ሰላማዊ ትግል ያስኬዳል የሚል አመለካከት ለማስቀየር በቂ ምክንያት እና ምሳሌ አግኝቻለሁ
ከአካደር ኢበራህም ( አኩ አፋር ) ሓምሌ 28/2007 ዓ.ም የዛሬ ሶስት አመት ገደማ በአወሊያ ትምህርት ቤት የሙስሊም ተማሪዎች ባነሱት ቀላል፣ ህጋዊና ህግ-መንግስታዊው ጥያቄን ተከትሎ የኢትዮጲያ ሙስሊሞች እስከ ዛሬ በሰላም እና በትዕግሰት የተጓዝነውን የትግል መንገድ ምንም እንኳን መንግስት ለሰላም ያለው...
View Articleየተፈረደበት ህገ ሃይማኖቱ እስልማና ነው! የታሠረውም እስልምና ሃይማኖት ነው –በትዕቢተኛው ወያኔ
ከሥርጉተ ሥላሴ 04.08.2015 /ሲዊዘርላንድ ዙሪክ/ እኔ ሥርጉተ ሥላሴ የድምጻችን ይሰማ አባል ነኝ። „ድማፃችን ይሰማ!“ ጥያቄዎች ፍጹም ዬሰላማዊ መብት ጥያቄዎች ነበሩ። በምድር ሆኖ የማያውቅ የሰላማዊ ተጋድሎ ታሪክ ያሳዬው ብልሁና ሥልጡኑ „የድምጻችን ይሰማ“ የትግል ሂደት አብነት ነው።„መሪዎቻችን እኛ እንመርጥ...
View Articleሁለቱ ትግሎች፤ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ የዶክተር ቴዎድሮስ አድሀኖም የማስቀየስ ስልት
ርቀ ሰላም (ከደቡብ አፍሪቃ ) ብርሁኑ ነጋ ዱር ገባ! አንዳርጋቸው ጽጌ መፅሀፈ ጽፎ ጨረሰ! ኦባማ በዴሞክራሲያዊ መንገድ መመረጣችንን አውቅና ሰጠ! እነዚህ እንግዲህ የሰሞኑ ፖለቲካዎች ናቸው። ያለወትሮዋቸው በአሜሪካ ድምፅ ላይ ለቃለመጠይቀ የቀረቡት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኅኖም ያልበላቸውን ሲያኩ ተደምጠዋል። አድማጭ...
View Articleየፌዝ ችሎት—ይገረም አለሙ
በኢትዮጵያ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ችግሮች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የታሰሩበትን ፖለቲካዊ ጉዳይ ህጋዊ ለማስመሰል የተሰየመው የፊዝ ችሎት ለአመታት የከረመበትን ተውኔት ከ 7 አመት እስከ 22 አመት እስር በመፍረድ አጠናቋል፡፡ የፍርዱን ዜና ተከትሎ የሚሰማው የሚነበበው ስሜት ከዚህ በተቃራኒ ፍትሀዊ የሆነ ፍርድ...
View Articleየሞት ድርሰት ሞት ይወልዳል –ለበረከት ስሞኦን
ሳሙኤል አሊ ከ-ኖርዌይ አንዳርጋቸው ጽጌ ኢትዮጵያኖች በሙሉ ያነበቡት መጻሕፍ ነው። ልብ ወለድ ሳይሆን እውነተኛ መጽሐፍ ነው። ሰው ያሰበውን ይጽፋል ሰው የተመኘውን ይናገራል ሰው እርሱ እራሱ ደስ ያሰኝውን ይከትባል። አንዳርጋቸው ግን ሂይወቱን፤ ሙያውን፤ እውቀቱን፤ ሃብቱን፤ ለኢትዮጵያን በማይጠፋ መልኩ አስነብቦ...
View Articleኦቦ ሌንጮ ለታ ተመላሽ ዲያስፖራ የመሆን መብቱ ለምን ተከለከለ?
ከአብሼ ገርባ የዛሬ ስድስት ወር ገደማ ኦቦ ሌንጮ ያለኝ የፖለቲካ ሀሳብ ኢንቨስት ማድረግ እፈልጋለሁ ብሎ ጏዙን ጠቅልሎ ሀገር ቤት መግባቱ ይታወቃል:: ሆኖም በፍጥነት በመጣበት እግር ሀገሩን ለቆ እንዲወጣ ተደረገ:: የሌንጮ ለታን መባረርና አሁን ያለውን የዲያስፖራ ጥሪ ስንመለከት የተለየ የፖለቲካ ሀሳብ ኢንቨስት...
View Articleከሳሽ ሲከሰስ –ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ቢኖር ነበር እኛ ኢትዮጵያን ሙስሊሞች እንዲህ ብለን እንከስ ነበር
ተዘጋጀ በመአኮ የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 የተመለከተውን በመተላለፍ የተከፈተ ክስ የቀ/ቁ/ 001/2006 የወ/መ/ቁ. 01/0001/06 ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ በመላው ዓለም ከሳሽ ….. ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች (የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ) ተከሳሾች… 1/ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ...
View Articleሥህነ –ቤዛ! ቅኝተ –ፕሮፌስር ብርሃኑ ነጋ! –ከሥርጉተ ሥላሴ
07.08.2015 /ሲወዘርላንድ – ዙሪክ/ ከዚህ በኋላ ሌላ የነፃነት መንፈስ እረኛ እኔ አልጠብቅም። የኢትዮጵያዊነትን መዳኛ ዘመንና አምላኬ ሰጥተውኛል እና። ልዕልት ሐገሬ ሰው አላት! ሐገሬ ንግሥት ኢትዮጵያ ሁነኛ አላት! አዎን! እንደ ሰማነው እነሆ አዬነ – ኢትዮጵያችን ጀግና አላት! ምዕርፍ አንድ …. እንዴት...
View Article«ፅናት እና እውነታው»
ከአቡ ሙስአብ ለኢንጅነር መሃመድ አባስ ሰሞኑን በተለያዩ ማህበራዊ ድህረ ገፆች እዬተናፈሰ ያለውን ወሬ ለጎልጉል እንዲሁም ለዘ ሃበሻ ኔት የተሳሳተ መረጃ ያቀበሉት ኢንጅነሩ ቢሆኑም እንደ ሚዲያ መጀመሪያ ፅሁፉን ከመለጠፍ በፊት ይመለከተዋል የተባለውን አካል አነጋግሮ እውነታውን ማጣራት ተገቢ ነበር:: ሆኖም ያሳሆን...
View Articleውድ ቴዲ አድሃኖም – ውሸትም ክብር አለው (ከስንሻው ተገኘ)
ስንሻው ተገኘ በምገኝበት አገር አብሮኝ የሚሰራ አፍሪካን-አሜሪካን ወዳጅ አፍርቻለሁ። ስለ ኢትዮጵያ አንዳንድ የታሪክ ግንዛቤዎች እንዲኖሩት ጉጉት ስላለው ደስ እያለኝ ከማውቃት አካፍለዋለሁ። አንዳንድ ጊዜ ግን የምደነግጠው እኔ ከማውቀው በላይ እየሄደ ስለ ኢትዮጵያ አዳዲስ ነገር፣ “ይቅርታ ምጥ ለእናቷ አስተማረች...
View Articleእየተቃወሙ ለመኖር…….! ይገረም አለሙ
የአርበኞች ግንቦት 7 ቃልን ወደ ተግባር የማሸጋገር እንቅስቅሴ ያሸበረው ወያኔን ብቻ አለመሆኑን ከተቃውሞው ጎራ ከሚሰማው የተቀዋሚ ተቀዋሚዎች ጩኸት እያየን ነው፡፡ ርጥቡ ሬሳ ደረቅ ያስነሳ አንዲሉ ይህ ሰሞነኛ ጩኸት የተረሳ እንዲታወስ የተተወ እንዲቀሰቀስ ምክንያት ሆኖ የአንዳንዶቹ ጯሂዎች የትናንት ማንነት ድብቅ...
View Articleለኢትዮጵያዊውስ ማን አለው?
በያሬድ ታዬ መኮንን፤ ቶሮንቶ ቶሮንቶ ከመጣሁ ሶስተኛ ሳምንቴን ያዝኩኝ፡፡ ቀኑን ሙሉ፤ ከሰሜን ደቡብ፤ ከምስራቅ ምእራብ ሳካልለው ውዬ፤ መጀመሪያ በጓደኛዬ ቤት፤ አሁን ደግሞ መንግስት በሰጠኝ፤ በቶሮንቶ፤ ኦንቴርዮ ጎዳና ላይ በሚገኘውና እኔና ሌላ አንድ ሰው በምንጋራው ክፍል ጣሪያ ስር ሆኜ፤ ወደጣሪያው አንጋጥጬ፤...
View Articleአዳፍኔ ፍርሃትና መክሸፍ በእኔ ዕይታ!
በአብርሃም በዕውቀት እርግጥ ነው ፕሮፌሰርን ለመተቼት የሚመጥን ቀርቶ ሊመጥን የሚጠጋ የዕውቀት ልክ ላይኖረኝ ይችላል፡፡ ለዚያውም ከፕሮፌሰርነታቸውም በላይ ሕይወት ያስተማራቸውንና በተቃውሞ ፖለቲካው ጫፍ የወጣ ዕውቅና ያላቸውን ፕሮፌሰር ጽሑፍ መንቀፍ በፌስቡክ ዳኞች በስቅላት ሁሉ ሊያስቀጣ ይችላል፡፡ ኧረ ራሳቸውም...
View Articleየማለዳ ወግ…ለአሚራና ቤተሰቦቿ የጎደለው ፍትህ … !
የማለዳ ወግ…ለአሚራና ቤተሰቦቿ የጎደለው ፍትህ … ! ================================== * ህጻን የደፋረን የ4 ወር እስር መቅጣት ምን ይሉታል ? * ፍርዱ ቅጣት ነው? ወይስ ማበረታታት ? * ህግ አውጭና አስፈጻሚ አካላት ወዴት ናችሁ? * ወላጆቿ ” ወላጅ ይፍረደን፣ህዝብና ሀገር ይፍረደን!”ይላሉ...
View Articleለኢትዮጵያዊውስ ማን አለው? –በያሬድ ታዬ መኮንን፤ ቶሮንቶ
ቶሮንቶ ከመጣሁ ሶስተኛ ሳምንቴን ያዝኩኝ፡፡ ቀኑን ሙሉ፤ ከሰሜን ደቡብ፤ ከምስራቅ ምእራብ ሳካልለው ውዬ፤ መጀመሪያ በጓደኛዬ ቤት፤ አሁን ደግሞ መንግስት በሰጠኝ፤ በቶሮንቶ፤ ኦንቴርዮ ጎዳና ላይ በሚገኘውና እኔና ሌላ አንድ ሰው በምንጋራው ክፍል ጣሪያ ስር ሆኜ፤ ወደጣሪያው አንጋጥጬ፤ የኢትዮጵያና የካናዳ ህይወቴን፤...
View Articleታገሉ! ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ /ከዝዋይ እስር ቤት/
ከኤልያስ ገብሩ ስለሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ፍርድም ሀሳቡን ሰንዝሯል ———- ቦሌ አካባቢ ብርዱ ጠንከር ያለ ነበር፡፡ ከቦሌ ብራስ ወደሚሊኒየም አዳራሽ በሚወስደው ቀጭን መንገድ ላይ ወንዱም ሴቱም በፍጥነት ይራመዳል፡፡ ከታክሲ በሁለቱም አቅጣጫዎች የወረዱ ሰዎች ወደመደበኛ ሥራቸው ለመግባት ብሎም የግል...
View Articleየወያኔ ገመና ሸፋኝ…የኢትዮጵያ ደመኛ ጨቋኝ…መለስ ዜናዊ ሁለት ባህሪያት።
ኦባማ ኬኒያ በመግባት ከኬኒያው ፕሬዝዳንት ጋር ባደረጉት የሁለትዮሽ ግንኙነት የኬኒያ ፕሬዝዳንት ያሳዩት በራስ መተማመን ብቃት ኬኒያዊያኑን አልፎ እኛንም ጎረቤት አገራት አኩርቶናል። ይህንን ኩራትና ደስታ ባየንበት በቀናት ልዩነት ባራክ ኦባማ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ ከኩራት ይልቅ ውርደት ከክብር ይልቅ ሃፍረት ለብሰናል።...
View Articleአንዳርጋቸውና ጓዶቹ –ከአንተነህ መርዕድ
አምና ሰኔ 2006 ዓ ም አንዳርጋቸው ጽጌ በትራንዚት ላይ እያለ ከየመን በወያኔ መታፈኑ ሲነገር ሃዘንና ንዴት ያልተሰማው አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝም። ወያኔ ኤርትራ ውስጥ እንዳለ ሊገድለው ያደረገውን ሙከራ ኢሳት በተከታታይ ስላቀረበው ምን ያህል አዳጋ ውስጥ እንዳለ ለሁሉም ግልፅ ነበር። የአንዳርጋቸው...
View Articleአንድ አፍታ በሸዋሮቢት እስር ቤት
በላይ ማናዬ አዲስ አበባ ላምበረት አካባቢ በሚገኘው ሰሜን በር መናሃሪያ ከጓደኛዬ ጋር የጉዞ ትኬታችንን በእጃችን አስገብተን ‹‹ሸዋሮቢት! ሸዋሮቢት›› በሚል መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (በተለምዶ ቅጥቅጥ የሚባል መኪና) ውስጥ ገብተን ቦታችንን ይዘናል፡፡ ለጉዟችን ሻንጣ አልያም ከበድ ያለ ሸክም አልያዝንም፡፡...
View Articleግዱን ለመጣል ቅርንጫፉን መመልመል –ይገረም አለሙ
በሀገራችን ጥበበኛ ዛፍ ቆራጮች አሉ፡፡ከርዝመቱ የውፍረቱ, ካዳገበት ቦታ ጠባብነት፣ የቅርንጫፎቹ ብዛት፣ የሚያሳፈራውን ዛፍ አንድም ጉዳት ሳያደርሱ እንዳልነበረ ያደርጉታል፡፡ ቆረጣውን ለመጀመር ዛፉ ላይ ሲወጡ ተመልክቶ እንዴት ተደርጎ ያለ ሰው ፍጻሜውን ሲያይ አጀኢብ ማለቱ አይቀርም፡፡ በስራው የተካኑት እነዚህ...
View Article