Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሥህነ –ቤዛ! ቅኝተ –ፕሮፌስር ብርሃኑ ነጋ! (ሥርጉተ ሥላሴ )

15.08.2015 /ሲወዘርላንድ –  ዙሪክ/ ምዕርፍ ሁለት …. እንደ መግቢያ በር – እንዴት ናችሁ የኔዎቹ? ደህና ናችሁ ወይ? የአንድ ሃሳብ ዕድሜ ዘላቂነት ሆነ ታላቅነት መለኪያው ዬተግባሩ ሥነ -ምግባሩ ብቻ ነው። አቅጣጫ ቢሱን፤ መደምደሚያ ቢሱን፤ ማለቂያ – አልቦውን እስከ ትብትባዊ ዝክትንትሉ፤ እንዲሁም በብዙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኔ አባት ገበሬው (ሄኖክ የሺጥላ)

የኔ አባት ገበሬው ( ሄኖክ የሺጥላ ) የኔ አባት እሱ ነው አባይ ስር የነቃ ሃገሩን ያነቃ አንቅቶ ያለፈ አልፎ የገዘፈ ። የኔ አባት ገበሬው ቃላት እና ዘየው ዘየና ዝማሬው ዝማሬና ስራው የሲና ላይ በትር ጦሩን ሲነቀንቅ ቀስቱን ሲያነጣጥር አነጣጥሮ ሲጥል የጣለው ሲያጣጥር እዩት ሲንጎማለል ዝናር በወገቡ ጋሻና ጥሩሩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሐብታሟ ምድር …የርሃብ ችግር (ከተማ ዋቅጅራ)

የአለማችን ጠበብቶች የሰው መገኛ ኢትዮጵያ እንደሆነች ብዙ ብዙ ብለዋል። እየሄድኩበት ያለሁት እንደ ሳይንስ ገለጻ እንጂ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ እንዳልሆነ ይረዱልኝ ። ሳይንስ የምድርን እድሜ በሚሊዮን ሲቆጥር መጽሐፍ ቅድስ ደግሞ  መሺዎች ይቆጥራል። እናም ስለ ድንቅነሽ (ሉሲ)ሳይንሱን ተከትዬ መግለጼን ልብ ይበሉልኝ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ መለስ ምን አዲስ ነገር አበረከቱ? –ጌታቸው ሺፈራው

(የግል አስተያየት) አቶ መለስ እንደ አንድ ‹‹ኢትዮጵያዊ መሪ›› የሚገባቸው ክብር ካለ ቢሰጣቸው ክፋት አልነበረውም፡፡ ሆኖም እየተደረገ የሚገኘው ከሚገባቸው በላይ ማግነን ነው፡፡ ህወሓት/ኢህአዴግ አቶ መለስ የሞቱበትን ጊዜ ያመነበትን ሶስተኛ አመትን አስመክክቶም ይህ ለአቶ መለስ የማይገባ ክብር ገዥው ፓርቲ በያዛቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ ስለ ኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ታሪካዊ ግንኙነቶች ይናገራሉ

ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ፤ የ “Ethiopia and the United States: History, Diplomacy, and Analysis” መጽሐፍ ደራሲ ስለ ኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ታሪካዊ ግንኙነቶችና የፕሬዚደንት ባራክ ኦባማን የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክተው ይናገራሉ።

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለ አንደኛ ተከሳሽ ዘላለም ወርቅዐገኘሁ…

በተድላ ደ. ተክሌ ነሃሴ 12, 2007 ከስራና ትምህርት መስተጋጎል፣ ቤተሰብን እና አዛወንት ወላጆችን ከእስር ቤት ፍርድ ቤት ማንገላታት፣ ያለተጠበቁ የገንዘብ ወጪዎችን ማውጣት፥ ለጠበቃ፣ ለትራንስፖርት፣ ለምግብ፣ ቤተሰብ: ያለጧሪ ወይም ረዳት መቅረት፣ በተለይ ደሞ በአሸባሪነት መከሰስ፣ ከዛም መታሰር ፣ታስሮም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቤንሻንጉል-ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን በሚኖሩ ዐማሮች ላይ የተፈፀመ የዘር ማጥፋት ወንጀል

በዐማሮች ላይ የተፈፀመ ሰብዓዊ መብት ጥሰት ልዩ ዘገባ ቅፅ ፫፣ ቁጥር ፩ ማክሰኞ ነሐሴ ፲፪ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ለመስማትም ሆነ ለማውራት ይዘገንናል!! በምን ቋንቋ እንግለጸው! ሰውን ሰው በላው! ጉምዞች ዐማሮችን አርደው በሏቸው! ሀ) መግቢያ ሞረሽ-ወገኔ ይህ አስደንጋጭ ዜና እንደደረሰው የድርጊቱን ዘግናኝነት እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፕሬዝደንት ኦባማ “ታሪካዊ ጉብኝት” አምባገነን አወዳሽ ወይንስ ዲሞክራሲ አጎልማሽ? –አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)

ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር የዚህ ሃተታ ዓላማ የፕሬዝደንት ኦባማን ጉብኝት አግባብና ሚዛናዊ ባለው መንገድ ተንትኖ አሉታዊና አወንታዊ ገጽታወቹን ለአማርኛ ተናጋሪዎች ለማቅረብ፤ የወደፊቱ የኢትዮጱያ ህልውና አስተማማኝ ሆኖ፤ የሰብአዊ መብቶችና የሕግ የበላይነት መከበር አለባቸውና የዲሞክራሳዊ አገዛዝ ምስረታ ሂደቶች ሕዝብን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፍትህ እንዲህ የተቀለደበት ዘመን ይኖር ይሆን?

ከፋሲል የኔዓለም (የኢሳት ጋዜጠኛ) ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም ወንድሞቼ ዳንኤል፣ አብርሃም፣ የሽዋስና ሃብታሙ ይፈታሉ በመባሉ በጣም ደስ ብሎኛል። በመፈታታቸው ደስ እየተሰኝን የአገዛዙን ፖለቲካዊ ጨዋታ ማየቱም አይከፋም። ከዚህ ቀድም እንዳልኩት ነው፤ አገዛዙ እድሜውን የሚያራዝመው በሰላማዊ ትግል እና በትጥቅ ትግል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ያሰረው ህግን ነው! –ሳሙኤል አሊ

ሳሙኤል አሊ ከ- ኖርዌይ ህግ በታሰረበት አገር ሰለ ህግ ማውራት ቀልድ ሊሆን ይችላ ይሆናል። ነገር ግን  ትግልን የሚወልደው ወይም ታጋይን የሚያበዛው የህግ የበላይነት ሲጠፋ ነው። ህግ ባልተከበረባት አገር ዜጎች ሁል ግዜም ሰቆቃ ውስጥ እንደሆኑ ማሰብ አለብን። ህግ እራሱ ሰለታሰረ ፍርድ ቤቶች የቧልት ቤት ሆነዋል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲሱ ህውሀት መንግስት መጥፎ አጋጣሚ!! –ከኤርሚያስ ለገሠ

ከኤርሚያስ ለገሠ 1• ደስታ እና ሀዘን ሰሞኑን ፍቺ በፍቺ ሆነናል። የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ከፊል አካል ተፈታ። ደስ አለን። የተፈቱት ካልተፈቱት ያላቸው ልዩነት ለብዙዎች ግራ ቢያጋባም!…ዛሬ ደግሞ እነ ሀብታሙ አያሌው ተፈተዋል። ይህም በግለሰብ ደረጃ ደስ የሚል ዜና ነው። ቢያንስ በቅርብ የማውቀው ሀብታሙ (”...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (መዝጊያ) –አንዱዓለም ተፈራ –የእስከመቼ አዘጋጅ

ረቡዕ፤ ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) እንዴት ትግሉን በትክክል ወደ ፊት ማስኬድ ይቻላል? በመጀመሪያ ደረጃ ሁላችን መረዳት ያለብን፤ ይህ ትግል በአምባገነኑ ወገንተኛ የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባርና በኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል ብቻ ነው። ይህ መነሻና መድረሻ ተደርጎ መወሰድ አለበት። አሁን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነጻነታችን በእጃችን፣ ህወሃትን ካልተገረሰሰ እስሩም ግድያውም ይቀጥላል!

ተስፋዬ ነጋ (ዋሽንግተን፣ ዲሲ) ዛሬ እነሆ እነ ሀምታሙ አያሌው፣ ዳኤል ሽበሺ፣ አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋና፣ አብርሃም ሰለሞን በነፃ እንዲለቀቁ የወያኔ ፍርድ ቤት ወስኗል የሚል ዜና ሰማሁ። እንኳንም በውሸት ክስ የታሰሩት ወደየቤተሰቦቻቸው በሰላም ተቀላቀሉ። ከሚወዱት ቤተሰብ ጋር ጊዜ ማሳለፍ እጅግ ደስ የሚል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሥህነ-ቤዛ! ቅኝተ-ፕሮፌስር ብርሃኑ ነጋ! (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 21.08.2015 /ሲወዘርላንድ –  ዙሪክ/ „ … በሀገሬ ውስጥ በነፃነት መኖር የሰው ልጅነቴ መለኪያ ነው ብዬ አምናለሁ። ይህን የሚከለክለኝን ማንኛውም ኃይል ከመቃወምና የምችለውን ከማድረግ ወደኋላ አልልም። ይህን ሳደርግ የሚመጣውን ዕዳ ተቀብዬ ነው።“ የሞት ፍርድ በወያኔ  ሃርነት ትግራይ ዘራዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ ዓመት ፍቅር ብንመሰርት –ይገረም አለሙ

ፍቅር ያስታግሳል፣ፍቅር ያስተዛዝናል ፣ፍቅር አያቀናናም፣ፍቅር አያስመካም፣ፍቅር አያስታብይም፤ብቻየን ይድላኝ አየሰኝም፤አያበሳጭም፤ክፉ ነገርን አያሳስብም፤ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል አንጂ ስለ አመጻ ደስ አይለውም ሁሉን ይታገሳል፣ሁሉን ያምናል፣ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፣በሁሉ ይጸናል፡፡ ( ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 ም13...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከመድፍ ድምጽ አይሎ የተሰማ የጽናት ቃል (ዳኛቸው ቢያድግልኝ)

ከመድፍ ድምጽ ያየለ፣ ጽናትን፣ እምነትንና ጥንካሬን የሚያሳይ ታላቅ ድምጽ በመዲናችን ተሰማ። ማንም ቀስቃሽ ከሚያደርገው ጥሪ በላይ የክተት አዋጅ የመሰለ የእምነት ቃል ፈጽሞ ሊሆን ይችላል ተብሎ ከማይጠበቅበት አቅጣጫ ተሰማ! አዎ ለፍልሚያው ቆርጫለሁ እናንተን ከመንበረ ሥልጣኑ ለማንሳት በኔ አቅም ያለውን ሁሉ ለማድረግ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢሕአዴግ ራሱን ይመልከት! ጋዜጣው ሪፖርተር ርዕሰ አንቀጽ

በጋዜጣው ሪፖርተር ኢሕአዴግ አሥረኛውን ድርጅታዊ ጉባዔ ለማድረግ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ በመጪው መስከረም ወር አራተኛ ሳምንት ላይ ደግሞ ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት አገሪቱን ለመምራት የሚያስችለውን ፓርላማ ሥራ ያስጀምራል፡፡ ላለፉት 24 ዓመታት አገሪቱን በማስተዳደር ላይ ያለው ኢሕአዴግ አሁን ቆም ብሎ በአንክሮ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተቃጠለ ካርቦን ነው ዬጥገና (Reform) ህልመኛነት መንፈስ (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 24.082015 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ጤና ይስጥልኝ እንዴትናችሁ ወገኖቼ። ከተለመደው ጊዜዬ ቀድሜ መምጣት ግድ አለኝ። ይህ የጥገና ወይንም የማሻሻያ Reform ለውጥ ህለመኝነት ከዚሕው ከቤቴ ከዘሃበሻ ተለጥፎ ማዬቴ ስላልተመቸኝ ነው ባልተራራቀ ቀን ብቅ ያልኩት። ዬወያኔ ሃርነት ትግራይ የታዛ ዕድሜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ርዕዮት አለሙ አራዳ ነች (ከተማ ዋቅጅራ)

(ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ) አባቴ ሁሌ የሚነግረኝ ነገር ነበር አራዳ ማለት ይለኛል  አራዳ ማለት፡-  ለነብሱ ያደረ፣ እውነተኛ፣ ፈሪ ያልሆነ፣  አላማውን በእውነት የሚገልጽ፣ ታዛዥ፣ ህብረተሰቡን በቅን የሚያገለግል፣ የሚያውቀውን በቅንነት የሚያሳውቅ፣ የፍቅር ሰባኪ፣ የሰላም መዝሙረኛ፣ የጥበብ ቅኝት ተቀኚ፣ የፍልስፍና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Je Suis ኢትዮጵያዊ!

ገለታው ዘለቀ ከብሄር ፖለቲካ እንውጣ! የተባበረችውን ኢትዮጵያን እንገንባ! በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር ኣቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሲናገሩ ኣገራችንን የሚበትኑ ኣጥፊ ዘሮች ያሏቸውን ሶስት ጉዳዮች ኣነሱ። ኣንደኛው ጠባብነት፣ ሁለተኛው ትምክህተኛነት፣ ሶስተኛው በሃይማኖት...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>