Sport: ገንዘቤ ዲባባ ያሸነፈችው በኢትዮጵያ የተንሰራፋውን ፖለቲካዊ አድሎ ፣ አድርባይነትን እና ቃላባይነትን ሁሉ ነው
BEIJING, CHINA – AUGUST 25: Genzebe Dibaba of Ethiopia celebrates after winning gold in the Women’s 1500 metres final during day four of the 15th IAAF World Athletics Championships Beijing 2015 at...
View Articleየ “ሀ”ን ዘር የ “ከ”ዘር እያጠፋው ነው:: –ይገርማል ታሪኩ
በወያኔ የተቀነባበረ ሴራ አልፎ ተርፎም ቀጥተኛ ግድያ አማሮች እያለቁ ቁጥራቸውም እየተመናመነ በመሄድ ላይ መሆኑን ሁሉም ያውቃል:: የአማራ ዘር ብቻ ሳይሆን የአማራ ባህል: ቅርስና ትውፊት ናቸው ተብለው በሚታመኑት የረጅም ጊዜ የታሪክና የእምነት አሻራወቻችን ላይም የማጽዳት እርምጃ በተለያየ መንገድ እየተወሰደ ነው::...
View Articleመሪዎቻችን እውነት ተናግረው አያውቁም! ለውጥ እንፈልጋለን! –ተስፋዬ ነጋ
ነሐሴ 2007 በኢትዮጵያ ተከሰተ ስለተባለው ረሃብ በማህበራዊ ሚዲያና በኢንተርኔት ላይ በስፋት ሲዘገብ ቆይቷል። አብዛኞቹ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን (ቢቢሲ፣ ዘጋርዲያን፣ አልጀዚራ፣ ኒውስ 24) በኢትዮጵያ ውስጥ በዝናብ እጥረት ሳቢያ በተከሰተ ድርቅ የተጎጂዎች ቁጥር 4.5 ሚሊዮን እንደደረሰ፣ እነዚሁን በረሃብ...
View Article“እኛ ውጪ ሆነን ተጨንቀናል፤ እነርሱ ውስጥ ሆነው ያልቀላፋሉ!” –ተክሌ በቀለ
የህወሓት ደጋፊ አለ የተባለዉ የፓርቲዎች ጉባኤ በኢትዮጵያቸን አስጨናቂ እየሆነ መጥቷል፡፡በተቃዉሞ ጎራዉም በገዢ ፓርቲዎችም ዉስጥ ማለት ነዉ፡፡በተቃዉሞዉም እጁ ስላለበት ተረጋግቶ ጉባኤ ማካሄድ አልተቻላቸዉም(አንዳንዶቹ በተፈጥሮኣቸዉ ያዉ ቢሆኑም)፡፡በገዥዉ ፓርቲ አባልና አጋር ፓርቲዎች መካከል ፉክክሩ ድብቅ ነዉ፡፡ጸረ...
View Articleአቶ መለስ ድጋሚ ሞቱ! –አበበ ቶላ ፈሳ
አቶ መለስ በመጨረሻ ሰሞናቸው ስለ ድርጅታቸው ኢህአዴግ አጥብቀው ሲያራምዱት የነበረው መተካካት! ወይም አንዳንዴ ሲሉት እንደነበረው ”ዱላ ቅብብል” ነበር። (እርግጥ ነው እኛ ዱላ የምትቀባበሉት ማንን ለመግረፍ ነው ስንል አሽሟጠን እንደነበር አይዘነጋንም) ነገር ግን አሁን አቶ መለስ ሞተዋል እና ዱላ ቅብብሉን...
View Articleላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ :: ህወሃት ጎጠኝነትን ብትኮንን የመለስ ዜናዊ አጽም ይወቅሳታል።
ቢላል አበጋዝ ዋሽግቶን ዲ ሲ ዓርብ ፣ ኦገስት 28 ቀን 2015 ማን የብሄር ብሄረሰብ፤ መገንጠል ፤መገነጣጠልን አሾረው፤ ደነገገው ? እቅድ ሀ ሲቻል ኢትዮጵያን ግጦ ለመብላት እቅድ ለ ደግሞ ትግራይ መገንጠል።ኢትዮጵያን ማፈራረስ የማንና አሁንም የሚሰራበት ዕቅድ ነው ? አንባቢን ማሰልቸት አልሻም::ዛሬ አትወጡት...
View Articleኦሮሚያን እንገነጥላለን የሚለው ጥያቄ ታላቋ ኢትዮጵያን ለመሰረተው የኦሮሞ ህዝብ ስድብ ነው
ማስታወሻ፡- ቀጥሎ የምታነቡትን ጽሑፍ በፍቃዱ ኃይሉ በአማርኛና በኦሮምኛ ቋንቋዎች ለአንባቢያን እንዲደርስለት ለነገረ ኢትዮጵያ የላከው ነው፡፡ ኦሮምኛውን ቀደም ብለን የለቀቅን ሲሆን አማርኛውን ደግሞ እንሆ! Guddaa saalpaa fariddi guniddaan dhessa በፍቃዱ ኃይሉ (ከቂሊንጦ እስር ቤት) በ19ኛው...
View Articleሥህነ –ቤዛ! ቅኝተ –ፕሮፌስር ብርሃኑ ነጋ! –ሥርጉተ ሥላሴ
28.08.2015 /ሲወዘርላንድ – ዙሪክ/ ምዕርፍ አራት – ዕርገት! ሳይሽ እውላለሁ ከልቤ አስቀምጬ ሳይሽም አድራለሁ እቅፍ አንተርሼ አወሳሳሻለሁ አድርሽኝ ለብሼ፤ አነሳሳሻለሁ ፍቅር አንተርሼ፤ እመጣልሻለሁ ጀግንነት ደግሼ እንደ ወጣሁ አልቀር አይቀር እንደ መሼ! እንዴት ናችሁ የሐገሬ ልጆች። የዚህች የሥንኝ –...
View Articleየመሐል ሀገር ሰው መልዕክት ለትግራይ ሰው! (በፍቃዱ ኃይሉ)
በፍቃዱ ኃይሉ ትግራይ የኢትዮጵያ ገናና ታሪክ መሬቷ ላይ የተጻፈባት ክልል ናት፡፡ ብዙዎች ‹‹የኢትዮጵያ ራስ ናት›› የሚሉት ለዚህ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ታሪክ ወደኋላ 3000 ዓመት የሚያደርሰው የአክሱም ስልጣኔ አሻራውን ትቶ የሄደው በትግራይ ክልል፣ አክሱም ከተማ ነው፡፡ ከአረቦች ተቀድቷል የሚባለውን የንግስተ ሳባ...
View Articleመቻቻል (ከፍቅሬቶሎሳ፥ ፕሮፌሰር ኦፍ ሁማኒቲስ)
(ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ – የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር) ውድ አንባብያን ሆይ፥ እኛ ኢትዮጵያውያን በትንሽሁም እንኩዋን ቢሆን መቻቻል ስለሌለን ወዳጅን ከጠላት መለየት እያቃተን ራሳችንን ብዙ ጎድተናል። የአገራችን ዕጣ ብሩህ ይሆን ዘንድ ለአንድ አላማ የቆምን ሰዎች ሁሉ እንድንቻቻል ግድ ይላል። አልዛ በጥፋት ላይ ጥፋት...
View Articleየህወሀት የጥላቻ መርከብ በኢትዮጵያ እየሰመጠ ነው?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የህወሀት የጥላቻ መርከብ በፍርሀት እና በጥልቅ የጥላቻ ውቅያኖስ ውስጥ ሰምጧልን? እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ እያለ የሚጠራው ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ ገዥው ወንጀለኛ ድርጅት በኢትዮጵያ ውስጥ በማጭበርበር እራሱን መንግስት አስመስሎ ሆኖም ግን...
View Article“የጦስ ዶሮ!”–ከኤርሚያስ ለገሰ
ከኤርሚያስ ለገሰ በዛሬው እለት የአዲሳአባ ኢሕአዴግ ወደ 221 የሚጠጉ አመራሮችንና 4100 በላይ ሠራተኞችን ተጠያቂ ሊያደርግ እንደሆነ ተሰምቷል ። እነዚህ ሰዎች በህግ እንደሚጠየቁም ተነግሮአል። የሕውሐት ሰዎች እንደለመዱት አዲሳአባ እንደ ኡደት የሚሽከረከረው የብልሽት አረንቋ ውስጥ የተዘፈቀችው በእነዚህ ሰዎች...
View Articleበባህር ዳርቻ ደፋ ብሎ የተገኘው ሶርያዊ ብላቴና
የማለዳ ወግ … ለጥቅም አንጅ ለሰብዕና ያልቆመው ፖለቲካ ድምር ውጤት ! ================================= * በባህር ዳርቻ ደፋ ብሎ የተገኘው ሶርያዊ ብላቴና * “KiyiyaVuranInsanlik” በቱርክኛ “KiyiyaVuranInsanlik” በተጻፈ አጭር ቃላት የዚህ ልብን ሰባሪ ሶርያዊ ህጻን...
View Articleአጥር ሰባሪው፣ ሕገ ወጥና ሁከት ጋባዡ ማን ይሆን? –
ዘመቻ አባ መላኩ በአትላንታ ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አጥር ሰባሪው፣ ሕገ ወጥና ሁከት ጋባዡ ማን ይሆን? “ጩሀቴን ቀሙኝ!” ነበር ያለው አቀንቃኙ? የአትላንታ ሰዓሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ጩሀቱን በመጋቢ ብሉይ አባ ኃ/ሚካኤል ተቀምቶ ስለ አጥር ሰባሪነት፣ሁከተኝትና ስርዓተ አልበኝነት...
View Articleየእብዶች ስብስብ –ይገርማል ታሪኩ
የእብዶች ስብስብ የምለው ወድጀ አይደለም:: አገርን ያህል ነገር እመራለሁ: ኢትዮጵያውያንን ያህል ታሪካዊና ኩሩ ሕዝብ አስተዳድራለሁ ብሎ ከተቀመጠ ቡድን ውስጥ ለቁምነገር የሚፈለግ: ለጠበቃነትና ለዋስነት ሊጠራ የሚችል አንድ እንኳ ለህሊናውና ለፈጣሪው ተገዥ የሆነ ፈሪሀ እግዚአብሐር የፈጠረበት ሰው ሲጠፋ ታዲያ ምን...
View Articleአዳፍኔንም መክሸፍንም ነው ያየሁበት –ዳዊት ዳባ
ዳዊት ዳባ:: Tuesday, September 01, 2015 መማር ካለብኝ እየጠየኩ; እየተከራከርኩ; እየተወቀጥኩም እማራለው እንጂ ዝም ብዬ አልማርም። ዝም ብዬም አልስማም። ዝም ብለህ ተገዛ፤ዝም ብለህ እመን;ዝም ብለህ ተከታይሁን…. ብቻ ዝምብለህን አስከትለው የሚመጡ ነገሮች ሁሉ አልቀበልም፡፡ ከመፀሀፉ ልዋስና ያዳፍኔ...
View Articleቴዲ “የፍቅር ነብዩ”ን ተውት ስለ ፍቅር ደግሞ ደጋግሞ ይዘምር…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እረ ተዉኝ ባትነኩኝ ምናለበት አባካችሁ ሰዎች ስራዬን ልስራበት። ታላቁ ጥላሁን ገሠሠ ፍቅር ሁሉንም ድል ያደርጋል ! ሸክስፒር “አስራሁለተኛው ሌሊት“ በሚለው የትያትር ፁሁፋቸው ላይ የኦርሲኖ መስፍን በአዳራሹ ተሰባስበው ለነበሩት ድምጻውያንና ሙዚቀኞች እንዲህ...
View Articleኤርትራ ‹‹የኢትዮጲያ አይነ ውሃ አላማረኝም ›› ማለቷ ተሰማ
(አሌክስ አብርሃም) የኤርትራ የኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር ትናንት መግለጫ አውጥቶ ነበር ….እናም በመግለጫው ኤርትራ ‹‹በኢትዮጲያ እየተደረገባት ያለው ዛቻና ወታደራዊ ትንኮሳ እየጨመረ ነው …ማስፈራሪያውም በርክቷል ›› መባሉን ዘ ገልፍ ቱዴይ ዘግቦታል ፡፡ የኤርትራው መግለጫ ጨምሮ እንደገለፀው ‹‹ኢትዮጲያ አይነውሃዋ...
View Articleተጠያቂው ማን ነው?
ከደብረጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ዳግም ወደ እርስ በእርስ ጦርነት እየሔደች መሆኗ እጅግ ያሳዝናል። የደርግ መንግሥት የሰላምና የለውጥ በሮችን ሁሉ ዘግቶ ሁሉንም በኃይልና በጉልበት በመግደል እና በማሰር ጨርሶ ሰላም የሚያገኝ መስሎት ነበር። ግን አልሆነም። የሰላምና የለውጥ አማራጭ በሮች ሁሉ የተዘጋባቸው ኃይሎች ምንም ምርጫ...
View Articleችግሩ ወያኔን በማስወገድ ብቻ የሚፈታ አይደለም ! –ካለፈው የቀጠለ
ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር መስከረም 8፣ 2015 መግቢያ „ የተፈጠርነው እንደ እንስሳ ለመኖር ሳይሆን ፣ የትክክለኛውን ዕውቀትና የታታሪነትን መንገድ ለማግኘትና ለመቀዳጀት ነው ።“ ዳንቴ ዳንቴ ይህንን ያለው በ13ኛው ክፍለ-ዘመን የኢጣሊያን ህዝብ በድህነት፣ በተስቦ በሽታና በጦርነት፣ እንዲሁም ኑሮው ሁሉ...
View Article