ባለራዕዩ መሪያቸው ሲታወሱ! – ገ/ጻዲቅ አበራ
የቀድሞው ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ይህቺን ዓለም ከተሰናበቱ ሦስት ዓመታት የተቆጠሩ ቢሆንም፣ ሀገሪቱን በሙት መንፈስ የሚያምሱት ገዢዎችና ተከታዮቻቸው ደጋግመው እያነሷቸው ይገኛሉ። ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ የተረፈ ራዕይ የነበራቸውና ዓለምንም ያጎደሉ ስለመሆናቸው አብዝተው እየተናገሩላቸው ቢሆንም፣ ጥላቻ ያመቀና...
View Articleተስማምታችሁ ተርኩልን! (በልጅግ ዓሊ)
መነአልወድም ነበረ እርግማን ጨርሶ፣ ግን ላንተ ወዳጄ ሆዴ በጣም ጢሶ ፣ ዛሬስ ተራገምኩኝ ይሁን ብዬ ጮህኩኝ ይኸው በገሃድ፣ የወሬው ፈጣሪ ሰብቀኛው አመድ ። ዮሐንስ አድማሱ ኀብርና ምርምር /1966/ “ . . . የ13 ወራት የፀሐይ ብርሃን (13 Months of Sunshine) በሚለው ፖስተር ላይ ቡና ስታፈላ...
View Articleስለቴዲያችን – (ማርታ መኮንን)
• የቴዲ ወላጅ አባት ካሳሁን_ግርማሞ እና እናቱ ጥላዬ_አራጌ ( ራዬ ) ለጥበብ የተሰጡ ናቸው። እናቱ ጥላዬ አራጌ የመድረክ ተወዛዋዥ ስትሆን አባቱ ካሳሁን ግርማሞ መድረክ እያዝናና በማስተዋወቅ ተወዳጅ እና ተደናቂ ነበር። በተጨማሪም በሬድዮ ጋዜጠኝነት በሚያገለግልበት ወቅት በሚያቀርባቸው ወንጀል ነክ የፖሊስ...
View Articleሞላ ሌላ ደሚህት ሌላ
ከመሳይ መኮንን እንኳን አደረሳችሁ:: የሞላ አስገዶም ወደ ህወሀት ካምፕ መግባት አዲሱን አመት በተለያዩ ስሜቶች እንድንቀበል አድርጎናል:: ይህን ያህል አጀንዳ ይሆናል ብዬ አልገመትኩም:: ስለሞላ እስከማውቀው ድረስ ጥሩ ኢትዮጵያዊ: እንደ ህወሀቶች ዘረኝነት የማይነካካው: በመግባባት ለመስራት ከልቡ የሚሻ ነበር:;...
View Articleየትህዴን መሪ አቶ ሞላ አስገዶም ትግሉን ትቶ ለምን ኮበለለ?
ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ የትህዴን መሪ አቶ ሞላ አስገዶም ትግሉን ትቶ ለምን ኮበለለ ? ሊፈታ የሚገባ ጥያቄ የትህዴን መሪ አቶ ሞላ አስገዶም የተወሰኑ የትህዴን ሰራዊት ይዞ ሀገር ኢትዮጵያ ኮበለለ ይሄ ዜና ብዙዎቻችን እናዳስገረመ እና አንዳንዶችንም እንዳሰደነገጠና፣ የተወሰኑ ግለሰቦችን እንደስደሰት እያየነው ያለ...
View Articleየነ ኤፍሬም ማዴቦ ትንቢት ስለ ሞላ አስገዶም ከዳተኝነት –አብርሃም ታየኝ
ከአንድ ወር በፊት የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር አባል ኤፍሬም ማዴቦ ኤርትራ ሂዶ ከዊሃ እስከ ኦምሃጅር ከአርበኞች ጋር በሚል ርዕስ የጻፈውና በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የናኘው መልዕክት ትዝ ያለኝ የትህዴን ሊቀመንበር የነበረው ታጋይ ሞላ አስገዶም ድርጅቱን ከድቶ ወደ ወያኔ ህወሃት ተመለሰ እንደተባለ ነው። በተለያዩ...
View Articleየሱባኤ አባትነት በቅድስና –ብጽዕና በብትህና በትህትና! (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 12.09.2015 /ሲወዘርላንድ – ዙሪክ/ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሳን አሃዱ አምላክ አሜን! ሳይገባኝና ሳልመቸው፤ አሮጌውን ዓመት ሸኝተን የመንገድ ጠራጊውን የሰማዕቱን ቅዱስ ዮኋንስን ስንቀበል፤ በ2007 ዓ.ም ከተከወኑት ድንቅ ተግባራት – ለእኔ፤ አውራ የሆነው የኢትዮዽያ የኦርቶዶክስ...
View Articleኢህአዴግ በረከት አይኖረውም!
ከዘኢትዮጵያ ጋዜጣ የተገኘ አቶ በረከት ለትልቁ የኢህአዴግ ጉባኤ እንኳ ወደ መቀሌ አልሄዱም። የድርጅቱ አካሄድ የተያዘው አቅጣጫ አልተስማማኝም ብለው መቅረታቸው ተሰምቷል። ወዳጆቻቸው እነ አቶ አባይ ፀሐዬ በመተካካቱ የወጡ ሲሆን በረከት ግን በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቃቸው ተነግሯል። በብአዴን (ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ...
View Articleበኢትዮጵያ በፕሮቴስታንት ቤተክርስትያን ፓስተሮች እና ዘማሪዎች አማካኝነት በግልጽ እየተፈጸመ ያለ የዝሙት ጅሀዳዊ ሐረካት ኑዛዜ
“ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥ እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና። ኤፌ 5:11-12 ቢንያም መንገሻ September 13,2015 የእግዚያብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ለእውነተኛ...
View Articleከመግለጫው በስተጀርባ
(ጌታቸው ሺፈራው) የትህዴን ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ሞላ አስግዶም ከኤርትራ መውጣታቸውን ተከትሎ በህወሓት/ኢህአዴግ እና በተቃዋሚዎች በኩል ያልተጠበቁ ስሜቶች ተስተናግደዋል፡፡ ከተቃዋሚዎች በላይ ግን ራሱ ስርዓቱና ደጋፊዎች በክስተቱ ስሜታዊ ሆነው፡፡ ለዚህም በስርዓቱ ደጋፊ ሚዲያዎችና በደህንነት ተቋሙ እየተላለፉ...
View Articleጽናት። –ከሥርጉተ ሥላሴ
14.09.2015 /ሲወዘርላንድ – ዙሪክ/ እንዴት ናችሁ ወገኖቼ ደህና ናችሁ ወይ? ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዛሬ ያለንበት ወቅት የወሳኝ ዓይን ነው። ጥንካሬ የሚያንገዋልላቸው እጅግ ውስብስብ ብንታወች – ይኖራሉ። ብሄራዊ የነፃነት ትግል ለዛውም የእርስ – በእርስ ሲሆን ረቂቅና...
View Articleየአቶ ሞላ አስገዶም ክህደትና ህወሀትና የግንቦት ሰባት ጠላቶች ጉሮ ወሸባዬ
በበላይ አካሉ: belayakalu@yahoo.com አቶ ሞላ አስገዶም ጥቂት ተከታዮቹን ይዞ ተመልሶ ወደ ህወሃቶች ካምፕ መቀላቀሉን በኢሳት ሰበር ዜና ከተነገረበት እለት ጀምሮ በጣም አሳዛኝና አሲቂኝ አስተያየቶችን ሰምተናል:: የገበያ ግርግር ለሌባ ሰርጉ ነው:: ህወሀት/ወያኔ በጣም አሲቂኝ በሆነ መልኩ እንዲህ ብሎናል:...
View Articleየሞላ ኣስገዶም ጉዳይ ስርዓቱ የቆመበትን መሰረት ማሳያ ነው (ገለታው ዘለቀ)
ከኣመታት በፊት በምርጫ ዘጠና ሰባት ኣካባቢ ኣዋሳ ከተማ ውስጥ የገጠመኝ ነገር ትዝ ይለኛል ። በኣዋሳ ከተማ ቆይታየ ጊዜ ከኣንድ ታዋቂ የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅት ውስጥ እሳተፍ ነበር። በዚህ ድርጅት መሳተፍ እንደጀመርኩ ብዙም ሳልቆይ የወጣቶች ጉዳይና የድርጅት ጉዳይ ሆኘ ተመደብኩ።ታዲያ በዚያ ኣጭር ጊዜ...
View Articleይህን መንግሥት እንዳትነኩት ይወድቃል!
ከዘኢትዮጵያ ጋዜጣ የተገኘ ኢህአዴግ በየሁለት ዓመቱ የጠቅላላ ጉባኤውን ያካሂዳል። በዚህ ጉባኤ የድርጅቱን ዋናና ም/ሊቃነመናብርት ይመርጣል። ድርጅቱ የሚጓዝበትን ሁሉን አቀፍ የፖሊስ ሰንድም ያዘጋጃል። ያለፈውንም ዓመት መርምሮ ያጸድቃል። እነዚህ እንደተጠበቁ ሆነው፣ ድርጅቱ እክል በገጠመው ወይም በድርጅቱ አባላት...
View Articleየጥምረቱ ፍሬ እና ገለባ በቶሎ መለየት።እየጠራ ገፋ ትግሉ –ከቢላል አበጋዝ
ዋሽግቶን ዲ ሲ ማክሰኞ ፣ ሴፕቴምበር 15 ቀን 2015 ነጎደ እየጠራ ገፋ ትግሉ።ይህ እውነትተኛ አባባል ከቀድሞው የኢህአፓ የትግል መዝሙር ነው።ለአገራቸው ቀድሞ እንደተሰዉት ሁሉ የዛሬዎቹ አርበኞችም ደምሂቶችም ሁላችንም ልንዘምረው የሚገባ ነው።ከታሪክ መማር ማለት በተግባር ይህ ነው ብል ስተት አይሆንም።ከዚህ ወዲያ...
View Article“ከእንካሰላንታው ባሻገር”–ኤርሚያስ ለገሰ
የሰሞኑን የኢትዬጲያ ፓለቲካ ለተከታተለ ሰው የትግሉ ጫፍ ወዴት እየሔደ እንደሆነ ለመገመት አያዳግተውም። …በአንድ በኩል ላለፋት ሁለት አስርተ አመታት የበላይነቱን ያስጠበቀው አናሳ እና ዘረኛ ቡድን አሁንም ከማንም በላይ የደም ሀረጉን በመምዘዝ ለመሰባሰብ እየተጋ ያለበት ነው። …በሌላ በኩል ሁሉን አቀፍ ትግል የመረጡ...
View Articleየሞላ አስገዶም ነገር! –በተስፋዬ ነጋ (ዋሽንግተ ዲሲ)
የሞላ አስገዶም ነገር ኢቲቪ ስለትህዴን መክዳት የለፈለፈው፣ አቶ ሞላ ስለ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ ስለተቃዋሚዎቹ፣ የሻብያን ጦር “እየደመሰሱ” ስለመምጣት በግነት የተናገረው፣ ሌላው የትሄዴን ጊዜያዊ ሃላፊ ኮማንድር መኮንን ተስፋዬ ስለከዳው የትህዴን ጦር እና ስለውጊያው የተናገረው እና የተለያዩ ሌሎች አስተያየቶች...
View Articleጥቂት ስለ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ፡ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ እስከ ቂሊንጦ እስር ቤት – በሱፍቃድ ደረጄ
(besufekadereje@gmail.com) ተግባቢና በሳል ነው፤ ረጋ ባለ አንደበቱ የሚሰማውን በጥሞና መናገር ልዩ ያደርገዋል ፡፡ እምነቱን አጥበቆ ይወዳል፤ የእስልምና ሃይማኖት የሚያዛቸውን ተግባራት (ሶላት መስገድ፣ መጾም…)...
View Articleየጠንቋይ ፖለቲካ -ከከተማ ዋቅጅራ
ሰይጣን በባህሪው ፍቅር፣ መስማማት፣ መዋደድ፣ መከባበር፤ አይወድም። በተገላቢጦሽ ጥላቻን፣ መለያየትን፣ መጣላትን፣ በገዳደልን፤ ይወደዋል። ጠንቋይ የሰይጣን አገልጋይ ስለሆነ ወደሱ የሚመጡትን በሙሉ ዙሪያቸው በጠላት እንደተከበቡ አድርጎ ይነግራቸዋል። በግራ በኩል ያሉት ጎረቤትህ አንተን ለማጥፋት የተነሱ ናቸውና...
View Articleአረማሞ (ሥርጉተ ሥላሴ )
ከሥርጉተ ሥላሴ 19.09.2015 /ሲወዘርላንድ – ዙሪክ/ እንዴት ናችሁ ቤቶች? ደህና ናችሁን? እኔ እህታችሁ አምላኬ ክብሩ ይስፋ ደህና ነኝ። ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዛሬ በጋዜጠኛ ደምስ በለጠ ዙሪያ የሚሰጡ አስተያዬቶችን ለመግራት አባ ቅንይ ጸሐፊ አቶ ይገርም አለሙ...
View Article