Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንዱዓለም ተፈራ የአገር አንድነት አስተሳሰብ እና  የቅማንት ህዝብ መፃኢ ዕጣ-ፈንታ

ከብርቱካን ወለቃ አንዱዓለም ተፈራ የሚባሉና የኢህአዴግንና የፌደራል ሥርዓቱን የሚቃወም ጹህፍ በ‹‹እስከመቸ›› የሚባል ድህረ-ገጽ የሚያዘጋጁ ‹‹ፀኃፊ››  በቅማንት ህዝብ ላይ ኢትዮሚዲያ ዶት ኮም (www.ethiomedia.com ) ላይ በተደጋጋሚ የሚለቋቸውን ፁህፎች ለመጀመሪያ ጊዜ ስመለከት እንደሌሎች ሁሉና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመቀሌ አማርኛ በአዲስ አበባ

ከአቻምየለህ ታምሩ ከዚህ ጽሁፍ ጋር አያይዤ የለጠፍኳቸውን የባቡር ጣቢያ ስሞች ስመለከት አዲስ አበባ ወደ መቀሌ የሄደች መስሎ ተሰማኝ። መቀሌ ብዙ ድርጅቶች ከትግርኛ ይልቅ በአማርኛ ማስታወቂያ መለጠፍ ይቀናቸዋል። መቀሌ ውስጥ አማርኛ የቢዝነስ ማስታወቂያ መጻፊያ ቋንቋ ነው። መቀሌ በአማርኛ የቢዝነስ ማስታወቂያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውነተኛ ፍላጎታችን ኢትዮጵያን መታደግ ከሆነ ለኢትዮጵያ ስንል ሁሉን እናድርግ

ናትናኤል በርሔ  ስለ ታላቅዋ የአፍሪቃ እንቆቅልሽ፤ ስለ ሥልጣን አያያዝና ሥልጣን ላይ መውጣት፣ ሥልጣንም ላይ መሰንበትና ከእሱም አልወርድም ማለት ምን እንደሆነ እንድናስብ እንድናውቀው ተጨባጩ ሁኔታ እንደሚያሳየው ለአንድ አምባገነን ለዚያም አስተሳሰብ ልቡን ለሸጠ ሰው ይህ ሆድ አደር ትልቅ ቦታ አለው። ያለመታደል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

  የኣንድነት ችቦ እየተንቦገቦገ ነው –ከአቶ ቸሩ ላቀው

  ከወያኔ የዘር ኣገዛዝ በፊት የኢትዮጵያ መለዮ ለባሾች ከሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች የተውጣጡ ስለነበሩ ከሥልጠና ቦታቸው ጀምሮ በየደረሱበት የውጊያ ዐውደ ግንባርና የጦር ሠፈር ኑሮኣቸው እንደ ወንድማማች፣ እህትማማችና ጓደኛሞች የሚተያዩ  ነበሩ እንጂ የዘር ቆጠራ ውስጥ ኣይገቡም ነበር። ኣብሮ መብላትና መጠጣት፣ ኣብሮ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>