መርጋ ደጀኔ ከ- ኖርዌይ
ወያኔን ከማስተማር አህያን ማስተማር ይቀላል። ምክንያቱም ሂጂ ሲሏት ትሄዳለች ቁሚ ሲሏት ትቆማለች ዙሪ ሲላትም ትዞራለች ወያኔዎች ግን እኛን የሚያቆመን የለም እኛን የሚያዞረን የለም ብለው ደደብነታቸውን በደደብ መሪዎቻቸው እየተናገሩ ኢትዮጵያ ላይ መቀለድ ከጀመሩ 24 ዓመት አለፋቸው። በጣም ስልችት የሚል ቃልና ማንም ኢትዮጵያዊ ያልተቀበላቸው የይስሙላ ቃላቶች በመደርደር እኩልነትን ኢህአዴግ ነው ያመጣው፤ ልማትን ኢህአዴግ ያመጣው ፤ዕድገትን ኢህአዴግ ያመጣው ወ.ዘ.ተ. ወያኔ ያመጣውን የብሔር እኩልነትን ስንፈትሽ በሰላም አቅጣጫ 90% በላይ ቅድምያ የሚሰጠውና ስልጣን የሚያገኘው በየትኛውም ዘርፍ ትግሬ ነው፣ተሰሩ የተባሉትም ፎቆችና ፋብሪካዎችንም ስንቃኝ 90%የወያኔ ሰዎች ናቸው እኩልነት የሚሉት እኩልነት ትግሬኛ ቌንቌ እንደ ማስፈራሪያ እንደመጠቀምያ የደረሰው የወያኔ ቡድን የሚናገረውን በሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደማይቀበለውና ነገር ግን የሚሰማውን የወያኔ ውሸቶች ከመሰልቸቱ አልፎ የሚያናድድ የደደቦች ንግግር መሆኑን ተረድታል።
ከዚህ ቀደም ባሩዱን የሚያስጨሱት እነርሱ ነበሩ፣ መቼስ የወያኔ ባሩድ ያልጨሰበት የኢትዮጵያ ግዛት አለ ብሎ ለመናገር ይከብዳል ፣ሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች በወያኔ ባሩድ የተጎዱ ናቸው፣ቢመከር ቢዘከር አልመለስ ያለው ወያኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ታግሶ ታግሶ ወያኔዎችን ባሩዱን ሊያሸታቸው በወኔና በሙሉ ልበኝነት የነጻነት ታጋዮች አርበኞች ግንቦት 7 በወያኔዎች ላይ ባሩዱን ማሽተት ጀምራል፣ በመጀመሪያ የባሩድ ሽታ ላይ ወያኔዎችን ያስደነገጠ እና ያሸበረ ባሩድ በመልቀቅ ቀላል የማይባል የወያኔ ቅጥረኛ ወታደሮችን ሙትና ቁስለኛ አድርገዋል።
ትንቅንቅ ተጀምራል በወያኔዎች መንደር ድንጋጤ ነግሳል ፣የውስጥ ግጭትም አይሏል መክፋፈል ቀጥላል ወታደሩም በሙሉ ልቡ የመታገል ወኔው ጠፍታል፣ በአሁኑ ሰዓት የወያኔ ሀይል ሆኖ እያገለገለ ያለው የወያኔ ሚዲያ የሆነው ETV,ብቻ ነው፣በETVየውሸት ዲስኩር ይደሰኩራሉ እውነቱ ግን ከፍለፊታቸው መጥታል የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ለመቀበልና ከጎን እንዳልሆነ ስለሚያውቁ ድንጋጤ ውስጥ ናቸው ።
የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝባዊ ሀይልም ደግሞ 100% በሙሉ ልብ የሚታገሉ በሙሉ ልብ ወያኔን ለመደምሰስ የቆረጡ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምና ነጻነት የቆሙ የህዝብ ድጋፍ ያላቸው የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው፥
እንግዲህ ወያኔ ሆይ ባሩዱ ይድረሳችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ በየቤቱ አኴኩታችሁ እንዳሰቃያችሁት በመደሩም ሄዳችሁ እንደገደላቹሁት ያ መከራና ሞት፤ እንግልትና እስራት፤ ስደትና ረሃብ፤ አንተም ደጃፍ መጥቷል።
ትግስት ፍራቻ የመሰላችሁ፤ ዝምታ ሞኝነት ያረጋችሁ፤ እናንተን ለመቅበር የኢትዮጵያን ነጻ አውጭዎች ተነስተዋል። የክፋትን ጉድጋድ አርቀህ አትቆፍረው ምክንያቱም አንተ ልትገባበት ትችላለህ የሚባለው ለዚህ ነው አሁን የት ተደብቃችሁ እንደምታመልጡ እናያለን የትኛው ህብረተሰብ መሀል ገብታችሁ መኖር እንደምትችሉ እንመለከታለን በቌንቌ ማስፈራራት የጀመርክ በሙሉ በቌንቌ የሰውን ህይወት ያጠፋህ በሙሉ ስልጣንህን በመጠቀም ጉዳት ያደረሰ ነገ በሙሉ ነጻነቱን በማወጅ ብድራቱን ለመመለስ ወገኔ ተነስታል የባሩዱንም ሽታ ማሽተቱን ጀምራል፣በፍቅር መማር ካልቻላችሁ መከራው እራሱ ያስተምራችሃል በሰላም ህዝብን ማኖር ካልቻላችሁ ሰላም ናፋቂው ህዝብ ያጠፋችሃል።
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ከወያኔ ጉያ በፍጥነት ውጡ ወያኔ ውስጥ ሆናችሁ የወያኔ አገልጋይ የሆናችሁ ከዚህ አገር አጥፊ ጋር ቆማችሁ ሁለተኛ ሞት እንዳትሞት በፍጥነት ውጡ ውድ የመከላከያ ሰራዊት ወያኔ እየሰራ ያለውን ሁላችሁም ታውቁታላችሁ ከራሱ ወገን ውጭ ለሌላው ኢትዮጵያዊ ምንም ግድ እንደሌላቸው ኢትዮጵያን እያጠፋ እንደሆነ ሁሉም የመከለከያ ሰራዊት በደንብ ጠንቅቆ ያውቃል በኢትዮጵያዊያኑ በስተጀርባ ሌላ የነሱ ሰላይ ወይም ሃላፊ ያለ አግባብ እንደሚያዝህ ታውቃለህ በሌላው ኢትዮጵያዊ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ፈጽሞ ምንም አይነት እምነት እንደሌላቸው ታውቀዋለህ ።
እንግዲህም እናተም ከወያኔ ግዛት ነጻ ወጣችሁ በነጻነት በሀገራችሁ የምትሰሩበት ስራዓትን በማምጣት ከፍተኛ ድርሻችሁን ተወጣችሁ ኢትዮጵያን በማዳን ስራ ላይና ዲሞክራሲያዊ ሀገር ግንባታ ላይ ትሳተፉ ዘንድ ግድ ይላችሃል፣ሌላው ህብረተሰብ ከወያኔ ጉያ በመውጣት ወያኔን አጋልጦ በመስጠትና በማጥፋት ስራ ላይ በመሳተፍ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ወያኔን ደምስሰን የምንኖርበት ሀገር እንዲኖረን ሁሉም የበኩሉን መወጣት አለበት።
ወያኔዎች ከእንግዲህ በሃላ የኢትዮጵያ እናትና አባቶች ልጆቻቸው በወያኔ ተገለው ልጄ ልጄ ብለው አያለቅሱም ፣ልጆችም እናቴና አባቴን ብለው አያለቅሱም፣የኢትዮጵያ ህዝብ 24 ዓመት ሙሉ ስትገሉና ስታሰቃዩ ትለወጣላችሁ ብሎ በትግስት ዝም ብሎ ነበር አሁን ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ከወያኔ መልካም ነገር ያስባሉ ማለት ጥቁር ድንጋይ ላይ ውሀ አፍስሶ ወደ ውስጥ ይገባል ብሎ እንደመጠበቅ መሆኑን ተረድቷል።
አሁን ግዜው ይቀየራል የመከራው ዘመን ወደ እናንተ ይዞራል የባራዱ ጭስ ወያኔዎች ላይ ይጨሳል ኢትዮጵያዊ ሲያለቅስ ወያኔውና ደጋፊው የሳቁት ሁላ አሁን ተራው ልጄን ልጄን አባት እናቴን ብሎ የማልቀሱ የናንተ ይሆናል ግዜውን ጠብቆ ሁሉም የስራውን ግፍ የእጁን እንደሚያገኝ የታወቀ ነው፣የዘራችሁትን የግፍ ዘር በየተራ ታጭዱታላችሁ ሞት ለዘረኛው ወያኔ
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!
መርጋ ደጀኔ ከ- ኖርዌይ
Mergadejene50th@gmail.com
The post ወያኔ ሆይ የባሩዱ ሽታ ይሽተታችሁ!!!!! – መርጋ ደጀኔ appeared first on Zehabesha Amharic.