Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አያሌው ጎበዜም የድል አጥቢያ አርበኛ እንደ ውሃ ላይ ኩበት እመሀል ላይ እንደዋለሉ የማይቀረውን ስንብታቸውን ተሰናበተዋል

ዳዊት መላኩ(ከጀርመን) አያሌው ጎበዜ አቶ አያሌው ጎበዜም እንደምንም  የመምህርነት ስራቸውን ትተው የድል አጥቢያ አርበኛ በመሆን ገብተው ወይ ራሳቸውን ነፃ ሳያወጡ ወይ ህዝቡን በትክክል ሳያገለገሉ እንዲሁ እንደ ውሃ ላይ ኩበት  እመሀል ላይ እንደዋለሉ የማይቀረውን ስንብታቸውን ተሰናበተዋል፡፡ወያኔ እንደ ሸንኮራ ምጥጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‘ነውጥ አልባ ትግል’ – ጋዜጠኛ ኤልያስ ወንድሙ ስለ አዲሱ ጥናታዊ ፊልም ይናገራል – ሁሉም ሊያዩት የሚገባው

በአለም ዙርያ ተበታትነው ያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከነ ጋንዲ ምን ይማራሉ? የሳውዲ አረቢያ መንግስት በዜጎቻችን ላይ እያደረሱ ያሉት ግፍና መከራን እንዴት መቋቋም ይቻላል? በሌሎችስ ላይ እንዳይደርስ እንዴት መከላከል ይቻላል? – ‘ነውጥ አልባ ትግል’ ለእነዚህና ሌሎች ተዛማች ጥያቄዎች ምላሽ አለው – ጋዜጠኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባዶ ሳጥን። ከሥርጉተ ሥላሴ

ከሥርጉተ ሥላሴ   21.12.2013 ኢትዮጵያዊነት ለሄሮድስ መለስ በሽታቸው ነበረ። ደፍረን እንናገረው ….. ቀልዴን እንዳይመስላችሁ የእውነቴን ነው። ተረብ እንዳይመስላችሁ ነው የምር። ከልቤ ሙዳይ ያለችውን ሚስጢር ዘክዘክ አድርጌ ላጋራችሁ እንሆ ዛሬ ወደድኩ። የታደለቸው ኩኑ በ15.12.2013 የነገ የሰላም መዲና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተሳካ ትርጉም ያለው –እንቅስቃሴ በሲቢሊቲ ሩም። ሥርጉተ ሥላሴ

ሥርጉተ ሥላሴ 22.12.2013 ዕለቱ ሰንበት የተቀደሰ የተወደደ በፈጣሪው የተመረጠ ነበር። በዲኔግዲ አማክኝነት ሸገር የዘገበው የታልቅ ሚስጢር ዕውነተኛ ቀን ነበር 08.12.2013። በዚህ ሰዓት ነበር አባ መላ /አቶ ብርኃኑ ዳምጤ/ የሩሙ ባላቤት እጅግ በተመሰጠና ተቆርቆሪነቱ በአዬለ ሁኔታ በዕለቱ ስልኩን ፈልጎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራ ዴ/ኃ/ን ለሱዳን ተላልፎ በተሰጠው መሬት ዙሪያ “ዳሩ ካልተጠበቀ መሃሉ ዳር ይሆናል” የሚል መግለጫ አወጣ

ጋዜጣዊ መግለጫ  “ዳሩ ካልተጠበቀ መሃሉ ዳር ይሆናል”!! ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) የተሰጠ መግለጫ ታህሣሥ 10 ቀን 2006 ዓ.ም. በዓለም ላይ እስከአሁን የተከሰቱ መንግሥታት (ቅኝ ገዥዎችን ጨምሮ) ጨቋኝ (አምባገነን)፣ በዝበዥ፣ ዘራፊ (በሙስና የተዘፈቀ) … ወዘተ ሊሆኑ ይችላሉ። አሁን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ አዲሱ አሰላለፍ ፪ –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

በድህረ-መለስ ኢትዮጵያ የፖለቲካው ሥልጣን በስርዓቱ ልሂቃን መካከል ከሚደረገው የኃይል መተናነቅ አንጻር፣ ዛሬም ከመፈራረቅ ጣጣው የተላቀቀ የማይመስልባቸው ምልክቶች መታየታቸው እንደቀጠለ ነው፡፡ ከአራት ወር በፊት በዚህ መፅሄት ላይ ‹‹አዲሱ የኢህአዴግ አሰላለፍ›› በሚል ባቀረብኩት ፅሁፍ በገዥው ፓርቲ ውስጥ ተፈጥሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ የጋራችን ኤርትራ የግላችን! “ከ 40 ግድብ አንድ የአሰብ ወደብ” –ከሰመረ አለሙ

ኤርትራዉያኖች ተበልጠዉ በኢትዮጵያ ተንደላቅቀዉ የሚኖሩበትን ሁኔታ ከተነጠቁ በሗላ እንደገና እጃቸዉ ለማስገባት በተለያየ ዘዴ ቢጠቀሙም ህዋአት እና ሻቢያ “እባብ ለባብ ይተያያል ካብ ለካብ” አይነት ሆነና ኤርትራዉያን የፈለጉትን ያህል ሳይሆንላቸዉ ቀርቶ እዚሀ ላይ ተደረሷል። የጸሀየ ግብአተ መሬት ፉከራ ከከሸፈ በሗላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሴቶች ጥሩ ነገር አላቸው ጊዜ እሲኪሰጣቸው ድረስ ጠብቀው ይይዙት ዘንድ እለምናቸዋለሁ።

ሥርጉተ ሥላሴ 21.12.2013 በሴቶች ስሜት ውስጥ መሆንና በስሜቱ ውስጥ ሴቶችን ሆኖ ማሰብ ከባድ ነው። እኔን ተብድሬው አላውቅም። እኔንም ተውሼው አላውቅም። እኔንም ሸቅጬው አላውቅም። እኔንም መስዬው ሳልሆን ሆኘው ስለምጽፈው በስሜቴ ውስጥ ያሉ ነገሮች ሁሉ በአብዛኞቹ ሴት እህቶቼ ስሜት ውስጥ እንደሚኖር አስባለሁ።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥቁር ነኝ … ነገር ግን ውብ ነኝ

ሙሉጌታ አሻግሬ mulugetaashagre@yahoo.com ማህበር እየደገሰች ዘመድ የምትሰበስበዋ አክስቴ ‘አገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው’ ትላለች። ይህን አባባል ለአክስቴ መስጠቴ አይደለም ሙስና እንዳይሆንብኝ። ህዝቡ ሁሉ እንደዛ ይላል። አክስቴ ምን ታድርግ መስመርና አብዮት የተባሉ ሰው ሰራሽ ጭራቆች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢኮኖሚያችን ሲያድግ የህዝቡ ኑሮ ለምን አሽቆለቆለ?

ላለፉት 8 እና ዘጠኝ ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በሁለት አሃዝ አያደገ ነው ሲባል እንሰማለን፤  የእድገት ፍጥነቱ  ላይ የሚነሱ በርካታ ጥያቄውች  ቢኖሩም መንግስት  የመንገድ ግንባታ ፣ የኃይል ማመንጫ ግንባታወችን እና መሰል ነገሮችን  በመጥቀስ እድገት እንዳለ አስረግጦ ይከራከራል::  በሌላ በኩል የኢኮኖሚ እድገቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ጉዳይ ለወያኔ እጅ መስጠት ወይም ነጻ የመዉጣት ትግል ነዉ፤ ምዕመናን በድምጽ...

ከአጥቃዉ ቦጋለ የለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ጉዳይ ለወያኔ እጅ መስጠት ወይም ነጻ የመዉጣት ትግል ነዉ። ምዕመናን በድምጽ የማሸነፍ  ሙሉ መብት አላቸዉ። በድምጽ ያሸነፈ ብቻ ይረከባል፦ይህ መብት የእንግሊዝ አገር ዲሞክራሲ  ነዉና፤ ግን ሰዉ ያልዘራዉን ማጨድ አይችልም። የለንደን የደብረ ጽዮን ቅድስት ማሪያም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ እና ጥሬ ጨዋዎች

ሁኔ አቢሲኒያዊ - ፒተርቦሮው ዩ.ኬ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) በብዙዎች ሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ ትልቅ ስፍራየሚሰጠው ወጣት ከያኒ ነው፤ በሙዚቃዎቹ በሚያነሳው ሀገራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ፣ታሪካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች የተነሳ የብዙዎችን ቀልብ ለመግዛት የቻለ ይመስለኛል፡፡ የእርሱን ታላቅነት መግለፅ የዚህ ጹሑፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነትና የሚሊየንም ድምጽ ለነጻነት ንቅናቄ –አማኑኤል ዘሰላም

amanuelzeselam@gmail.com ታህሳስ 15 ቀን 2006 ዓ.ም   የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር፣ አቶ ይልቃል ጌትነት፣ በዉጭ አገር የሥራ ጉብኘት እያደረጉ እንደሆነ በስፋት እየተዘገበ ነዉ። ታዲያ «ስለ ሰማያዊ ብዙ እየሰማን፣ የአንድነት ፓርቲ ድምጽ ግን ምነዉ ጠፋ። የሚሊየነሞች ድምጽ ለነጻነትስ ወዴት ገባ ?»...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትንሽ ስለጃዋር መሀመድ _ ከዓለማየሁ መሀመድ

ሁለት ነገሮችን ላንሳ። 1.  የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትግል መሬት አንቀጥቅጥ ሆኖ ለሁለት ዓመት ገደማ ዘልቋል። በዚህ ትግል ውስጥ በሀገር ቤት ከስርዓቱ ጋር አንገት ለአንገት ተናንቀው ደም ህይወታቸውን ገብረው ትግሉ በማይናወጥ ጽናት ላይ እንዲቆም ያደረጉት ብዙሃኑ ሙስሊሞች ዋጋቸው በክብር መዝገብ ላይ ምንጊዜም ወርቃማ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰላማዊ ትግል እና ባህሪያቱ: ስልጠና ክፍል አምስት፥ ከ1924 – 2002 በኢትዮጵያ የተደረጉ ምርጫዎች ግምገማ –በግርማ ሞገስ

በግርማ ሞገስ ቅዳሜ ታህሳስ 12 ቀን 2006 ዓ.ም. ግርማ ሞገስ የስልጠና ክፍል አምስት ግብ በዐፄ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት (1924-1967)፣ በደርግ ዘመነ መንግስት (ከ1967 – 1983)፣  (3ኛ) በህውሃት/ኢህአዴግ ዘመነ መንግስት (1983 – 2002) የተደረጉትን ምርጫዎች በአጭር በአጭሩ መጎብኘት እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኛና እነሱ/ ዝቅ እንበል/ በጌዲዮን ከኖርዎይ

እኛና እነሱ/ ዝቅ እንበል/ ጌዲዮን ከኖርዎይ በአለም ላይ ካሉ ሃገሮች ውስጥ ስልጣን የሌለበት ሃገር ቢኖር ወይም ባለስልጣኑ ህዝብ የሆነበት ሃገር ቢኖር ሳላጋንን ኖርዎይ የምትባለው ሃገር ናት ማለት እችላለሁ፥፥ በግልፅ ህዝቡ የሚፈልገውን፥ ያስተዳድረኝ እገዛለታለሁ ብሎ አምኖ ድምፁን የሚሰጥለት መሪ፥፥ መሪውም ከልቡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልጓሙን የበጠሰው የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የስድብ ፈረስ ዳኛቸው ቢያድግልኝ

በ ዳኛቸው ቢያድግልኝ ፕሮፌሰሩ በጽሁፎቻቸው እንዲህ ብለውናል “…በዓለም ሕዝቦች መሀከል ውድድር ቢደረግ ያለጥርጥር አበሻ አንደኛ ከሚወጣባቸው ነገሮች አንዱ ልመና ሳይሆን አይቀርም፤ ለአበሻ፣ ልመና የኑሮ ዘዴ ነው……” http://www.goolgule.com/abesha-and-begging-1/ “…አዳም አበሻ ሳይሆን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔ ጃዋርን ብሆን ኖሮ ከዓለማየሁ መሀመድ(2)

ከዓለማየሁ መሀመድ(2) በትላንቱ ጽሁፌ ጃዋርና ህወሀት የፈጸሙትን ለጊዜው መረጃው ብቻ ስላለኝ ያጋብቻ ጉዳይ አንስቼ በቀጠሮ ነበር የተለያየነው። ማስረጃው በቅርቡ እጄ እንደገባ ሰማንያ ተፈራርመው የሰሞኑን የፌስቡክ ግርግር እንዴት እንደገቡ ይፋ አደርጋለሁ። እስከዚያው ታገሰኙ። ለአሁን ጃዋርን ብሆን አማረኝ አዎ!...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔ ኣላውቅም ፈራሁ ጁሃር (ሄኖክ የሺጥላ)

የበደሌ ቢራ ፋብሪካ ከአዲስ አበባ 483 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ኢሉ-ኣባ-ቦራ ( Eloo The father of Holstein Friesian) ኢልባቡር ከተማ በሁለት መቶ ሃምሳ ሺ ስኩውር ሜትር ይዞታ ላይ ስራውን እንደ ኣውሮጳውያን ኣቆጣጠር በ 1993 ማከናወን የጀመረ ትልቅ የቢራ ማምረቻ ድርጅት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‘ሞረሽ ወገኔ’ ለተሰኘው ቡድን ሊቀመንበርና አቋማቸውን ለሚጋሩ ወገኖች በሙሉ

ከያህያ ጀማል እንደሚታወቀው የዳግማዊ ምኒልክን 100ኛ የሙት ኣመት ለመዘከር በበደሌ ቢራ ስፖንሰርነት ቴዲ ኣፍሮ ሊያቀርብ ያቀደውን የሙዚቃ ኮንሰርት በጽኑ በማውገዝ ያገር ቤቱም ሆነ ዳያስፖራው የኦሮሞ ወገን እንዲሁም ቁጥራቸው ቀላል ያልሆነ የኦሮሞ ወዳጆች መጠነ ሰፊ የተቃውሞ ዘመቻ ላይ ይገኛሉ። እስካሁን ይህ ጽሁፍ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>