የራስን እድል በራስ መወሰን፣ እርስ በርስ እስከማጣላት…ሌላው ኢትዮጵያዊ የተዋረደበት፤ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን –በኦጋዴን!
የራስን እድል በራስ መወሰን፣ እርስ በርስ እስከማጣላት… ሌላው ኢትዮጵያዊ የተዋረደበት፤ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን – በኦጋዴን! ዘንድሮ በኢትዮጵያ ተከበረ የተባለውን የብሄሮች ቀን ምን ያህሎቻችሁ እንደተከታተላቹህ አላቅም። ላላያችሁት ግንዛቤ ለመፍጠር ያህል… ዘንድሮ በአሉ የተከበረው ሱማሌ ክልል፣ በኦጋዴን ኢትዮጵያ...
View Articleዛሬም አንደ ጥንቱ ባርነትና የሰው ንግድ
(ተፈራ ድንበሩ) በሰዎች መካከል በጥቅም ላይ በሚደረግ ግጭት ጦርነት ከተደረገበት ጊዜ አንሥቶ ተሸናፊዎች በባርነት እንደተገዙ የታወቀ ሲሆን ሰውን እንደ ዕቃ የመሸጥ-መለወጥ ሥራ የተጀመረው በአረብ ነጋዴዎች ነበር። “Hugh Thomas” የሚባል መጽሐፍ ፀሐፊ “The Slave Trade and Robin...
View Articleአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስለምኒሊክና ስለኢትዮጵያ
ጎልጉል ጋዘጣ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ እምዬ ምኒልክ፡ የጥቁር ሕዝብ ኩራት የአጼ ምኒሊክን መቶኛ የሙት አመት መከበር ምክንያት በማድረግ በ DW ሬድዮ በተደረገው ጥያቄና መልስ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፣ ዶ/ር ሓይሌ ላሬቦና ዶ/ር ሹመት ሲሳይ (የታሪክ ተመራማሪዎች) ቃለ መጠይቅ ተደርጎ በሚሰጠው መልስ ላይ ስለ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ...
View Articleኃያሉ አፄ ሚኒሊክ ለሴቶች እኩልነት ተግባራዊነት ዓለምን የቀደሙ ንጉሥ
ከሥርጉተ ሥላሴ ስርጉተሥላሴ ያን ዘመን ሳስበው ዛሬን መስለባችን ያስለቅሰኛል። ያን ፈርጣማ ዘመን ሳስታውሰው ዛሬ ውስጣችነን መሳሳቱ ያቃጥለኛል። ያን ገድላማ ብቁ፣ ሥልጡን፣ ልዑቅ የአመራር ጥብብ ሳናግረው ግን መጽናናትን፣ ሙላትን ያጎናጽፍልኛል። ክብራቻን፤ ማንነታችን፤ ተፈሪነታችን፤ መሪነታችን፤ ብልህነታችን፤...
View Articleይቁረጥ –በዳዊት ዳባ
ዳዊት ዳባ Friday, December 06, 2013 denfo.dd46.gmail.com 1998 በቅድስት ባይልልኝ ተደርሶና ተዘጋጅቶ ለእይታ የቀረበው ህይወት እንደዋዛ ድራማ ላእይታ ከቀረበ ሀያ አንድ አመት ሆነው። ቅድስት በዚህ ስራዋ በየአረብ አገሩ ለስራ የሚላኩ ዜጎች በይበልጥም የሴት እህቶቻችን ሂወት ምን ያህል...
View Articleለባለስልጣናት እንጸልያለን፤ ግፍን ግን አንታገስም ! ግርማ ካሳ
Muziky68@yahoo.com በቅርቡ በአቶ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ላይ ጠንካራ ትችት ያዘለ ጽሁፍ ለአንባቢያን አቅርቤ ነበር። አዉራምባ ታይምስ ጽሁፌን «What’s the hell is wrong with Haile Mariam Desalegn” በሚል ርዕስ ነበር ለአንባቢያኑ ያቀረበዉ። ይህ ርዕስ ፣ የአዉራምባ...
View Articleበሰላማዊ ትግልና ባህሪያቱ -ክፍል አራት (በአቶ ግርማ ሞገስ)
አቶ ግርማ ሞገስ በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርት (አንድነት) በሰላማዊ ትግልና ባህሪያቱ ክፍል አራት በአቶ ግርማ ሞገስ በስካይፕ የሚሰጠው ስልጠና ተጠናቋል። ዝርዝሩ ዝቅ ብሎ ቀርቧል።] አምባገነኖች ስልጣን ላይ ለመቆየት ህጋዊነት፣ የህዝብ ድጋፍ እና ትብብር፣ የአገር ተፈጥሮ እና የኢኮኖሚ ሃብት ባለቤትነት...
View Articleበማንዴላ ሞት መንግሥቱን ከግፍ ለማንፃት? በልጅግ ዓሊ
በልጅግ ዓሊ የማንዴላን ሕልፈተ ሕይወት ተመልክቶ በዓለም ደረጃ የሚያስደንቅ ሁኔታ ስናይ ሰነበትን። ማንዴላ የሠራውን መስራት ሳይሆን እሱ የታሰረበትን ዓላማ በተጻራሪ የሚተገብሩ ሁሉ በቀብሩ ላይ ለመገኘት ከተደበቁበት ብቅ ብቅ ማለታቸው የሚስደምም ነው። በተለይ አንዳንዶቹ በተለያየ የመገናኛ ዘዴዎች ስለ ማንዴላ ጥሩ...
View Articleአይ አበሻ! አበሻና ልመና፦ አንድ (መስፍን ወልደ-ማርያም)
መስፍን ወልደ ማርያም ኅዳር 2006 በዓለም ሕዝቦች መሀከል ውድድር ቢደረግ ያለጥርጥር አበሻ አንደኛ ከሚወጣባቸው ነገሮች አንዱ ልመና ሳይሆን አይቀርም፤ ለአበሻ፣ ልመና የኑሮ ዘዴ ነው፤ እንዲያውም ከልመና ውጭ የሆነ ኢትዮጵያዊ ኑሮ የለም ለማለት የሚቻል ይመስለኛል፤ ስለዚህም ልመና ባህላዊ ጥበብ ሆኖአል፤ አንዳንድ...
View Articleየማለዳ ወግ …ስደተኛው ዘፋኝ በሳውዲ በርሃ …(ነቢዩ ሲራክ)
ነቢዩ ሲራክ የእንጀራ ነገር ሆኖብኝ እጓዛለሁ ፣ እጓዛለሁ ፣ እጓዛለሁ … እንደጨው ተበትነናልና ስፍር ቁጥር የሌላቸው ወገኖቸን በየሔድኩበት ከተማ ፣ እግር በጣለኝ የሳውዲ የቀለጡ በርሃዎች ወንድም እህቶቸን አገኛለሁ ። ላፍታም ቢሆን ጊዜ ሰጥቸ እየኑሩት ስላለው ኑሮ ፣ እየገፉት ስላለው ክፉም ደግ ተሞክሮ...
View Articleየኢትዮጲያ ሰላም በአንድነታችን ላይ ነው (ገብሬሉ ተስፋዬ)
ገብሬሉ ተስፋዬ ከ ኖርዌ የሚያኮራ የሚያስደስት ኢትዮጲያዊ አንድነት ሰሞኑን በተደረጉት የተለያዩ ሰላማዊ ሰልፎች ላይ አይተናል:: በሳውዲ አረቢያ እየተሰቃዩ ላሉት እህትና ወንድምቻችን ሀይማኖትና ዘርን ሳንለይ ያሳየነው የአንድነትና የቁጣ መንፈስ በጣም የሚያስደስት ነው:: ይሄ ያሳየነው...
View Article“አና ጐሜዝ አሁንም ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ይቆረቆራሉ” –አቶ አስራት ጣሴ (የአንድነት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ)
ከአቶ አስራት ጣሴ (የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዋና ፀሐፊ) ከአና ጐሜዝ ጋር ከአንድ ሠዓት ተኩል ለማያንስ ጊዜ ነው የቆየነው፡፡ የአውሮፓ ህብረት የፓርላማ አባላት ከእኛ ጋ የተገናኙት ገለፃ ለማድረግ አስበው ሣይሆን የእኛን አስተያየት ለመስማት ነበር፡፡ ውይይቱ፣ ኢትዮጵያ ያለችበትን ተጨባጭ ሁኔታ፣...
View Articleቴዲ Vs ምኒልክ፡ ስለ ጥቁር ሰው ወይንስ ስለ ጥቁር ገበያ? –ከታምራት ነገራ (ጋዜጠኛ)
ቴዲ አፍሮ ዳግማዊ ምኒልክን አስመልክቶ ለዕንቁ መጽሄት የሰጠውን ቃለ መጠይቅ ተከትሎ ሱናሚ ሊባል የሚቻል ንትርክ ስለ ቴዲ እና ስለ ዳግማዊ ምኒሊክ በሶሻል ሚዲያ ተናፍአል፡፡ ሰሞኑ ደግሞ የዳግመዊ ምኒልክ ያረፉበት መቶኛ ዓመት የሚታሰብበት መሆኑ ለሱናሚው ትልቅ ድምቀት ሰጥቶታል፡፡ ቴዲ አፍሮ ጥቁር ሰው ከሚለው...
View Articleወያኔ በብሔር ብሔረሰቦች መንገድ ይብቃህ ኢትዮጵያ የሁሉም አገር ትሆናለች (ደመቀ በሪሁን -ከኢትዮጵያ)
በብሔር_ብሔረሰቦች_ሥም_መነገድ_ይብቃ–PDF Download (PDF, 2.12MB) Related Posts:«ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ግንባር»…ኢትዮጵያ ዛሬ ሩዋንዳን ካሸነፈች…ትብብርና መድረክ – ሁለቱ…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ“ሁለቱም ባዶዎች…
View Articleሰዉ በዘሩ ሳይሆን በስራዉ ይመዘን –ግርማ ካሳ
ግርማ ካሳ Muziky68@yahoo.com በፌስቡክ የሚጽፋቸውን እየሰበሰቡ አንዳንድ ድህረ ገጾች ያስነብቡናል። በመቀሌ ነዉ የሚኖረዉ። ወጣት ነዉ። አብርሃ ደስታ ይባላል። የሚያምንበትን ከመናገርና ከመጻፍ ወደ ኋላ አይልም። በቅርቡ ከጻፋቸው አስተያየቶች አንዱ፣ ልቤን ማረከው። እኔም በዚያ ላይ ጨመር ለማድረግ...
View Articleየፍርሃት ባህልን እያነገሰ ያለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ፤(ያሬድ ኃይለማርያም)
አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት ወደ ኋላ (ክፍል ሁለታ) ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ ታኅሣሥ 9፣ 2006 የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሂደት በኢትዮጵያዊያን ላይ እያሰፈነ ስላለው የፍርሃት ባህል ቀደም ሲል ባሰራጨሁት የዚህ ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል ውስጥ ባለሙያዎች በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ ለፍርሃት ባህል መስፈን...
View Articleየታሪክ ክህደት በማንዴላ የስንብት ፆሎት ላይ ሲደገም!! (አንተነህ ሽፈራው)
አንተነህ ሽፈራው – ታህሳስ 9/2006 ዓ.ም/Dec 18, 2013 በኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት አገሮች ሁለንተናዊ ከፍተኛ ድጋፍ የወያኔ የጎጠኝነት ወታደራዊ ክንድ በመፈርጠሙና በኋላም በመንገድ መሪነት የወሎን፣ የጎንደርንና የጎጃምን ሕዝብ ትጥቅ ያለ ብዙ ወጣ ውረድ በማስፈታት ባገለገሉ በነ ታምራት ላይኔ ተዋናኝነት ወያኔ...
View Articleየቀበጠ ቀን፤ የአቅል ማጥ –ዳጥ፤ –በስንጥቅ። (ከሥርጉተ ሥላሴ )
ከሥርጉተ ሥላሴ 19.12.2013 ገርሞኝ! … ሲያንስ …. መገረም …. ም …. እም! ህም! ጠ/ር ኃይለማርያም ደስአለኝ ያላግጠሉ … ወይ መዳህኒተ – ዓለም አባቴ … እንዴትና እንዴት ነው ነገሩ? የዓለም ህዝብ በደቡብ አፍሪካ ህዝባዊ አደባባይ የማህሪ ተምሳሌት የሆኑትን የሰላም ልዑቁን ኔልሰን ማንዴላን አክብሮታዊ...
View Articleበህወሓት/ወያኔ መቃብር ላይ ብቻ ኢትዮጵያ በሰላምና በብልጽግና ትኖራለች!
አበራ ሽፈራው/ ከጀርመን/ የኢትዮጵያ ህዝብ ማናቸውም መብቶቹ ተነፍጎ የመኖርና ያለመኖር የህልውና ጥያቄ ላይ እንገኛለን:: የህዝቡ የሰብዓዊ መብቶችበየትኛውም ዓለም በማይገኝ መልኩ ይጨፈለቃል ለዚህ ያበቃን ደግሞ ትልቁ ምክንያት የህወሓት/ወያኔን የወንበዴነት ጭካኔ ለመጋፈጥ ያለመፈለጋችን ወይም የጭካኔያቸውን መጠን...
View Articleየህወሃት አፓርታይድ አገዛዝና የተቃዋሚ ኃይሎች !! (በጌታቸው)
በጌታቸው «ጅብ እንደ አገሩ ይጮሃል» እንዲሉ ዘፋኝ ስለሀገር ስለራሱ ውስጣዊ ስሜት ስለ ፍቅረኛው ስለቤተሰቡ ስለጓደኞቹና ስለሚታየው ወቅታዊና ነባራዊ ሁኔታ ይዘፍናል።ፖለቲከኛውም ስለ ወቅቱ ስለአለፈው የፖለቲካ ጉዳይ ስለሥልጣን ማጣትና ስልጣን መያዝ፤ ስለጨካኝ አገዛዝ ስለፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር...
View Article