ማንዴላ ለኢትዮጵያዊነት –ቤዛ ነበሩ! መራራ ስንብት –ከመብራታችን ጋር ….
ከሥርጉተ ሥላሴ – 07.12.2013 የእኔ የዕይታዬ ጎራ ከሌሎች ወገኖች ትንሽ ለዬት የሚል ይመስለኛል። የሆነ ሆኖ ውስጤ የሚለኝን ልል ነው … እንዲህ በዘመነ ወያኔ የተከበሩ ማንዴላ የተስፋዬ ሀገር የሚሏትን ሀገርና ህዝብ፤ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵውያንን ሳያዩ አረፉ። ስለ ምን? ለጥቁሮች የተፈሪነት ፍጹም ልዩ ዓርማ...
View Articleይድረስ ለክቡር አቶ ዘውዴ ረታ እና ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ቦታ ሁሉ ።
በ ታደለ ብጡል ክብረት (ኢ/ር) “የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት” በሚል ርዕስ አቶ ዘውዴ ረታ ያሳተሙትን መጽሐፍ በጥሞና አንብቤዋለሁ። መጽሐፉ በንጉሠ ነገሥቱ ዘመን የተፈጸሙትን እውነተኛ ታሪክ በሙሉ የካተተ ነው ባልልም፤በውስጡ ያሉት በርካታ ዘገባዎች ከዚህ በፊት በሌሎች መጽሐፎች ውስጥ ተጽፈው ያልነበሩ...
View Articleከወያኔ ምን አተረፍን?
ከተስፋየ ታደሰ (ኖርዌ) ኢትዮጵያ ሃገራችን 3000 ሺህ ዘመን ታሪክ ባለቤት ብትሆንም ያለመታደል ሆነና ዛሬ ድርስ ጥሩ መሪ አላገኘችም። ወያኔ የደርግን ስረዓት ጥሎ የስልጣን ኮርቻዉ ላይ ሲቀመጥ ሰፊዉ የኢትዮጵያ ህዝብ አሜን ብሎ ተቀብሎት ነበር። አበው ሲተርቱ እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንደሚሉት የወያኔ ድብቅ...
View Articleሚሚ ስብሃቱ ጠረጴዛ ምን ያደርግላታል?
ከዳዊት ሰለሞን ጠረጴዛ ከመመገቢያነት፣ለመጻፊያ ማስደገፊያነትና ከቁሳቁስ ማስቀመጫነት በተጨማሪ በዙሪያው በሚኮለኮሉት ወንበሮች የተነሳ ሰዎችን በአንድነት መሰብሰብ በመቻሉ የሐሳብ መንሸራሸሪያ መድረክ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡በጠረጴዛ ዙሪያ የሚቀመጡ ግለሰቦችና ቡድኖች በፊት ለፊታቸው በተዘረጋው ጠረጴዛ ላይ...
View Articleጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን ይዋሻሉ?
ከዳዊት ሰለሞን የአውሮፓ፣ የፓስፊክ፣የካሪቢያንና የአፍሪካ ፓርላማ አባላት ስብስባን ከሰሞኑ አዲስ አበባ ማስተናገዷ አይዘነጋም፡፡ በስብሰባው ለመካፈል በዛ ያሉ እንግዶች በከተማይቱ የሶስት ቀናት ቆይታ በማድረግ በአገሪቱ የፓለቲካ፣ የሰብአዊ መብት አያያዝና የሚዲያ ነጻነት ዙሪያ ከመንግስት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡...
View Articleተከብሮ ያላስከበረ ሕገ-መንግስት…… ከይድነቃቸው ከበደ (የሰማያዊ ፓርቲ የሕግ ጉዳይ ሃላፊ)
ህዳር 29 ቀን 1987 ዓ.ም ሕገ-መንግስቱ የፀደቀበት ቀን ነው፡፡ይህንንም ተከትሎ በመንግስት አሳሳቢነት እልፍ ሲልም አስገዳጅነት ህዳር 29 በየዓመቱ ከተለያዩ ጎሳ የተወጣጡ ሰዎች ተሰባስበው በመንግሰት ሹማምንቶች ፊት በአደባባይ ከበሮ የሚደለቅበት ቀን ነው፡፡ይሁን እንጂ የአብዛኛው ኢትዮጵያዊያን መልካም ፍቃድና...
View Articleኢትዮጵያዊነት የታላቁን የሰላም አባት የኔልሰን ማንዴላ ህይወት የታደገ ታላቅ ሚስጢር …. አነጠረ
ኢትዮጵያዊነት የታላቁን የሰላም አባት የኔልሰን ማንዴላ ህይወት የታደገ ታላቅ ሚስጢር …. አነጠረ። ወርቁ ፈለቀ፤ ገድሉ – ተገለጠ፤ እውነት -ሳቀ፤ የሙያ ሥነ – ምግባር ከበረ፤ በዘውዳችን በሻንበል ጉታ ዲንቃ …. „የተከበሩ ረቂቅ ሰው ናቸው“ ይሏቸዋልም። ታሪክ ይዋባል። ኢትዮጵያ የኔልሰን፤ ኔልሰንም የኢትዮጵያ …...
View Articleግርማ ካሣ ቀልድ ጨምሯል!
ነጻነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ የግርማ ካሣን ጽሑፎች አልፎ አልፎ አነባቸዋለሁ፡፡ ሀገር ወዳድ መሆኑን ይጠቁማሉ – ጽሑፎቹ፡፡ ታታሪ ሰው ይመስለኛል፤ በጥረቱና በሀገር ፍቅር ስሜቱ እወደዋለሁ፡፡ ሁልጊዜ ሳይታክት ይጽፋል፡፡ ሳይታክቱ የሚጽፉ ብፁዓንነት የሚበዛባቸው ቢሆን ዕድለኞች ግን ናቸው፡፡ ብዙዎቻችን እየደከመን...
View Articleሰርኬ እንደ ዊኒ –እስክንድር እንደ ማንዴላ –ደፍሬ ልናገረው። ከሥርጉተ ሥላሴ
የቀጥታው መንገድ ቅጣቱ ማዬሉ ። ከሥርጉተ ሥላሴ 10.12.2013 ፎለቄዋ ደማሟ እና ሳቢዋ እማማ ዊኒ የአፓርታይድ ሴራ ከነፃነት በፊትም ሆነ በኋላም ግቡን ያሳካባት ድንቅ የነፃነት አርበኛ ሴት ናት። ዕውቅናዋን ግን በስውር ያለው አፓርታይድም ሆነ የዓለም ሚዲያ እንደ ተጫነው ነው – ዛሬም። ድንቋ የነፃነት እናት...
View Articleለምን ሕወሃት/ኢሕአዴግ ያሸንፋል ? –አማኑኤል ዘሰላም
አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com በምርጫ ዘጠና ሰባት ወቅት የነበረዉን ሁላችንም የምናስታወሰው ነዉ። ያኔ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምጹን ለቅንጅት ቢሰጥም፣ ሕወሃት/ኢሕአዴግ የሕዝቡን ድምጽ ነጥቆ እስከአሁን ድረስ በኃይልና በጡንቻ እየገዛ ነዉ። በስልጣን ላይ ለመቆየት በቀዳሚነት አገዛዙ የወሰዳቸው...
View Articleማንዴላ፣ ኦባማና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጉዳይ –ከሳዲቅ አህመድ (ያድምጡ)
Related Posts:Hiber Radio: በኦሮሚያ አርሲ ዞን…ልብን የሚነካዉ የኢትዮጵያዉያን ጉዞኔልሰን ማንዴላ እና ኢትዮጵያ!! –…ምነዋ ! ማንዴላችን ? !ሙስሊሞች በተለያዩ ከተሞች…
View Articleየብሄር እኩልነት!
‘የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን’ ማክበር ጥሩ ነው። ምክንያቱም ባህሎቻችን ስናቀርብ እርስበርሳችን በደንብ እንተዋወቃለን፤ ከተዋወቅን እንከባበራለን። ከተከባበርን አንድነታችን ይጠነክራል። ግን … ቀን ጠብቆ፣ አብሮ መጨፈር፣ ስለ ብሄር ብሄረሰቦች መዘመር በራሱ የሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት ማረጋገጫና ዋስትና...
View Articleማንዴላና የማንዴላ የማይመስሉ እዉነቶች
ነጋሽ መሐመድ አርያም ተክሌ ባለፈዉ ዓመት ደግሞ ሳይንቲስቶች አንድ ግንደ ቆርቁር መሰል የጥንት ወፍ ዝርያ አገኙ። «ኔልሰንማንዴላ» ብለዉ ሰየሙት።ማንዴላ ጀርመናዊዉ ፖለቲከኛ እንዳሉት ታሪክን የዘወሩ ታላቅ ሰዉ ነበሩ።በዚያ ዘመን ግን ሰዉ መሆናቸዉን እንኳ ያወቁት ካንዲት የጥቁሮች ነፃ ሐገር ሲደርሱ ነበር።1962።...
View Articleየተከበሩ አፍሪካዊ ኔልሰን ማንዴላ ስንብት! ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሀገሬ ኔልሰን ሮሺስላሽላ ማንዴላ ለነጻነት የሚያደርጉትን ረዥሙን ጉዞ እ.ኤ.አ በ2013 መገባደጃ ወር ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ደመደሙ፡፡ ኔልሰን ማንዴላ 1918-2013 ፀሐይ የደቡብ አፍሪካን ሕዝብ ከአፓርታይድ የጭቆና አገዛዝ ነጻ ባወጡት ኔልሰን ማንዴላ ላይ...
View Articleየምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ፪ –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
ባለፈው ሳምንት የምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካን ተጨባጭ እውነታዎችን ቃኝቼ ተከታዩን ክፍል በይደር አቆይቼው እንደነበረ ይታወሳል፤ እነሆም ዛሬ እንዲህ እቀጥላለሁ፡- ሐረር እንደ ማሳያ (መቼም ኢህአዴግ በብቸኝነት የሚኩራራበት የፖለቲካ ‹ስኬት›፣ ለዘመናት አንድ ሆኖ የኖረ ሕዝብን ‹ብሔር ብሔረሰቦች› በሚል ከፋፋይ...
View Articleየተከለከለ ~~ ፍቅር –ሲፈቀር –ይገርም … እኮ! ምን ልበል ታዲያ -. ከሥርጉተ ሥላሴ
ከሥርጉተ ሥላሴ 11.12.2013 ፍቅር የትውልድ ዋዜማ ነው። የመንፈስ ማዕቀብ ሲነሳ የነፃነት ፈል ችግኝ ይበቅላል በዚህ ልጀምረው …. ፍቅር ምንድን ነው? ማድመጥ። ፍቅር ዜማ – ጹዑም! ፍቅር የመንፈስ ጥንግ ሽብሻባ። ፍቅር የስሜት ቃናዊ መዝሙር። ፍቅር የአኃቲነት ብርቅ ወረብ። ፍቅር የመስጠት ለጋስ ፏፏቴ። ፍቅር...
View Article«ድምጽ አልባው አሳዛኝ የወገኖቻችን ለቅሶ በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ግቢ!»
በሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ መዝናኛ ክበብ ሰራተኞች ሰንደቃላማችን በተሰቀለበት ግቢ ግፍ እና በደል እየተፈጸመባቸው መሆኑን ገለጹ በኢትዮጵያን ሃገሬ ከጅዳ ዋዲ በሳውዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ ሁለት የጸጥታ ጥበቃዎችን ጨምሮ ከ13 በላይ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች በስሩ እንደሚገኙ የሚነገርለት ይህ የመዝናኛ ማዕከል ከተቆርቆረ...
View Articleአጋጣሚዎችን ሁሉ ለራሳቸው ጥቅም የሚያውሉ ነውረኞች !
አበራ ሽፈራው ከጀርመን እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጥር ጥቅምት መጨረሽና ህዳር ወር 2006 እጅግ አሳዛኝና በህይወት እስከአለን ድረስ የማንረሳው ክፉ አጋጣሚ በእህቶቻችንና በወንድሞቻችን ላይ ግድያን፣ መድፈርን፣ እስርን፣ መታረድንም፣ በመኪና እየተገጩም ጭምር መሞትንም መጀመሩን ያየንበትና የሰማንበት:: ክፉ ወር::...
View Articleበራሳሽን ላይ የምንሰለፍበት ቀን ናፈቀኝ? ራሳሽንን
የሶማው ነኝ ( ከባዳ ሀገር) ራሳሽንን ማዬት የምንጀምረው መቸ ይሆን? Download (PDF, 252KB) Related Posts:“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!የሰማያዊ ፓርቲ የተቃውሞ ሰልፍ…ኑዛዜ ማንዴላ
View Articleይድረስ ለሚኒሶታ መድኃኔዓለም ምዕመናን፡ የተከፋፈሉት አባቶች 1 አስኪሆኑ ድረስ በአስተዳደር ገለልተኝነት ለመቆየት 7...
ቀን፡ 12-12-13 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ አሜን። ይድረስ ለሚኒሶታ መድኃኔዓለም ምዕመናን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን የተከፋፈሉት አባቶች አንድ አስኪሆኑ ድረስ በአስተዳደር ገለልተኝነት መቆየት ይገባታል! ምክንያቶች፦ 1. የደብራችንን ሰላምና አንድነት ለመጠበቅ ያስችላል። 2. የተከፋፈሉትን አባቶቻችንን...
View Article