የአንድን ህብረተሰብ ችግር የመረዳትና መፍትሄ የመፈለግ ጉዳይ (ከፈቃዱ በቀለ)
መግቢያ በመጀመሪያ ደረጃ ውድ አቶ ካሳሁን ነገዎ ታዋቂ ሰዎችን ወይም ምሁሮችን ለቃለ-መጠይቅ እያቀረበ አስተያየታቸውንና አመለካከታቸውን እንድናዳምጥና ትምህርት እንድንቀምስ የሚያደርገው ጥረት የሚያስመሰግነው ነው። በዚህም መሰረት በአ.አ በ23.12.2013 ዓ.ም ዶክተር ብርሃኑ ነጋን በቅርቡ ለዕትመትና ለንባብ...
View Articleኢትዮጵያዊነት የደሜ ዕምነት ሥነ- ሕይወት! –ከሥርጉተ ሥላሴ
ኢትዮጵያዊነት የፍጥረት ዓይነ – ህሊና ነው! እውነተኛ ሐሴትን የመፍጠር አቅሙ ሙሉዑ! ኪናዊ! ከሥርጉተ ሥላሴ 31.12.2014 ውህዳዊ የደሜ ልዩ ጽጌያዊ ህልው ንጥረ ቅምረት፤ ውስጤን አስውቦና አሳምሮ፤ ደንግጎ እኔን ሰጠኝ። ወደ ውስጤ ለመግባት ይለፍ የሚሰጠው በኢትዮጵያዊነት ዋና በር ብቻ ነው። የዕልፍኙ...
View Articleየማለዳ ወግ …አዲሱ 2014 አመት በዱባይ ፣ በባህሬንና በሳውዲ … ! (ነቢዩ ሲራክ)
ነቢዩ ሲራክ * ዱባይ በአስደናቂ 400 ሽህ ርችቶች አለምን አስደመመች! * እፁብ ድንቅ ርችቶች የአለምን ሪኮርድ ሰብረዋልም ተብሏል * ሳውዲና ባህሬንን በሚያገናኘው ድልድይ ተጨናንቋል * እኛም እያዘንን ለመደሰት በመሞከር ላይ ነን ከአመታት በፊት 828 ሜትር እርዝመት ያለው የቡርጅ ከሊፋን ሰማይ ጠቀስ ህንጻ...
View Articleእ.ኤ.አ የ2013 ዓመት የኢትዮጵያ የአቦሸማኔው (ወጣቱ ትውልድ) መነሳሳት ሲገመገም፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ በጃንዋሪ 2013 “እ.ኤ.አ 2013 የኢትዮጵያ የአቦሸማኔው ትውልድ ዓመት ይሆናል“ በማለት ትንበያ ሰጥቸ ነበር፡፡ እንዲህ ስልም ቃል ገብቸ ነበር፣ “የኢትዮጵያ ወጣቶች ለፍትህና ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የሚያደርጉትን ትግል ለመደገፍ እና ወደ...
View Articleቴዲ አፍሮና የቢራው ፖለቲካ (ክንፉ አሰፋ)
ክንፉ አሰፋ ቴዲ አፍሮ በጋዜጠኛ ስህተት የወጣች አንዲት ጽሁፍ ምክንያት 18 ሺህ ፊርማ በኢንተርኔት መሰበሰቡን ሰማን። ጽሁፉን ያሳተመው መጽሄት ስህተቱን አረመ። ይቅርታም ጠየቀ። ዘመቻው ግን እንደቀጠለ ነው። ቴዲ አፍሮ ይንን እንዳልተናገረ መግለጫ ቢሰጥም ጉዳዩ እልባት ሊያገኝ አልቻለም። ከቶውንም አንድነታችንን...
View Articleየከተማ አብዮት! –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝከሩሲያውያኑ ቦልሼቪክና ሜንሼቪክ አንስቶ፣ የእኛዎቹ ኢህአፓና መኢሶን በፊት-አውራሪነት እስከ ተሳተፉበት ድረስ ያሉ በደም የጨቀዩ አብዮቶች በሙሉ በከተሞች የተካሄዱ ሲሆን፣ አብዛኛው አጋፋሪዎቻቸው ደግሞ ልሂቃኖች እንደነበሩ በጉዳዩ ዙሪያ የተፃፉ ድርሳናት ያወሳሉ፡፡ ይሁንና እነዚህ አብዮቶች...
View Articleኣወይ ጉዴ ወይ መላ ጉዴ –ከሄኖክ የሺጥላ
ኣወይ ጉዴ ወይ መላ ጉዴ ብቸኛው ልቤ ሰው በመውደዴ ነው ያለው ኣረጋሃኝ ወራሽ ኣሁን እንደሱ ልፋትና ጥረት ቢሆን ኖሮ የኢትዮጵያ ሙዚቃ የት በደረሰ። ለነገሩ ይሄ ትውልድ የተሰራውን ሁሉ በመናድ : የተጣፈውን ሁሉ በመካድ ነው የሚታወቀው። እኔ እንኳ በዘመኔ ስንት ኣየሁ። ኣሁን ማን ይሙት ኣደይ ትርሃስ በፍራሽ መዋጥ...
View Articleኢትዮጵያ የብሄራዊ እርቅ ኮሚሽን ማቋቋም የሚያስፈልጋት ጊዜ ላይ ናት (ገለታው ዘለቀ)
ገለታው ዘለቀ ባለፉት ጥቂት ተከታታይ ጽሁፎች ላይ እንደተወያየነው በስምምነት ላይ የተመሰረተ ባህላዊ ውህደት ውስጥ መግባት ኢትዮጵያን እንደገና ለማነጽ ኣማራጭ መፍትሄ ይሆናል። ታዲያ በስምምነት ላይ የተመሰረተ ባህላዊ ውህደት ላሉብን ውስብስብ ሁለንተናዊ ችግሮች ሁሉ መፍትሄ ይሆናል ማለት ሳይሆን ቅድሚያ...
View Articleያለፉት ስህተቶች ትምህርት እንጂ ማነቆ አይሁኑ –ግርማ ካሳ
ግርማ ካሳ እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር፣ ኖቬምበር 17 ቀን 1996 ነበር። በሰርቢያ (የቀድሞ ዩጎስላቪያ) ፣ የክልል ምርጫ ይደረጋል። በቩክ ድራስኮቪች የሚመራዉ SPO ፣ በቬስና ፔሲች የሚመራዉ GSS እና ሌሎች ድርጅቶች በአንድ ላይ ሆነው አብላጫ ድምጽ ያገኛሉ። ነገር ግን በወቅቱ የነበሩ አምባገነን...
View Articleየለንደን ማርያም ቤ/ክ ጉዳይ፡ የሃሰተ መአትን በመርጨት እርስ በእርስ ለማጋጨት የሚጥሩ ካህናትን አሁንም ማርያም...
ቀን፡ 03/01/2014 በክህነት ካባ ተሸፍኖ እግዚአብሔን ሳይፈሩና ሰውን ሳያፍሩ የሃሰተ መአትን በሕዝበ ክርስቲያን ውስጥ በመርጨት እርስ በእርስ ለማጋጨት የሚጥሩ ካህናትን አሁንም ማርያም እያጋለጠቻቸው ትገኛለች። አእምሮአቸውም በጠፋባቸው እውነትንም በተቀሙ እግዚአብሔርን መምሰል ማትረፊያ የሚሆን በመሰላቸው ሰዎች...
View Articleየጃዋር ተቃርኖዎች፡ ባለመንጫው መቼ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል?
በጌታቸው ሺፈራው የዛሬን አያድርገውና ወጣቱ የፖለቲካ ተንታኝ ጃዋር መሃመድ በበርካቶች በተለይም በዲያስፖራው ዘንድ ተቀባይነት ነበረው፡፡ ጃዋር በተለያዩ ጊዜያት ሶማሊያና የኢትዮጵያ ሁኔታ ከሚሰጠው ትንተና ባሻገር ባገኛቸው አጋጣሚዎች ሁሉ የኢህአዴግን አስተዳደር ሲቃወም ተስተውሏል፡፡ ለአብነት ያህል በአንድ ወቅት...
View Articleአይ ስብሐት ነጋ –ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም
ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ታኅሣሥ 2006 በኢትዮጵያ ውስጥ ሥልጣን ሳይኖረው ባለሙሉ ሥልጣን፣ እውቀት ሳይኖረው ባለሙሉ እውቀት የሆነ ሰው ስብሐት ነጋ ብቻ ነው፤ እንዲያውም ከዚያም አልፎ ራሱን የቻለ ሉዓላዊ ነጻነት ያለው ግለሰብ ነው ለማለት የሚቻል ይመስለኛል፤ በዚህ ግለሰብ ላይ የማደንቃቸው ሁለት ነገሮች...
View Articleአልጋ ወራሹ ማነው?
የአንድ ወጣት እድሜ አስቆጥሯል፤ በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው ቡድን ህወሃት/ኢህአዴግ መግዛት ከጀመረ። በብሄርና በሃይማኖት እኩልነት ስም ህብረተሰቡን በመከፋፈል ለሃያ ሶስት አመታት ስልጣኑ ላይ ከመቆየቱም በላይ፤ ጥቂቶቹ የቡድኑ አባላትና ደጋፊቆቻቸው በጉቦ በዘረፋና ለም መሬት በመሽጠት ጭምር ሲከብሩ፤ ብዙሃኑ...
View Articleጃዋርና መንጋዎቹ –ዓለማየሁ መሀመድ (4)
ምጥን መረጃ (ሀ) አባ ሜንጫ ሰሞኑን ያልረገጠው ደጅ፡ ያላንኳኳው በር የለም። ቦይኮት በደሌን ከማወጁ ቀደም ብሎ በጀርመን ድምጽ ሬዲዮ ዶይቼ ቬሌ የአማርኛ ፕሮግራም አንድ የውይይት ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ነበረ። በዚህ ውይይት ላይ ሶስት እንግዶች በአጼ ሚኒሊክ ዙሪያ ይሟገታሉ። አንጋፋው የኦሮሞ ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ...
View Articleአቶ አያሌው ጎበዜ ከአማራ ክልል ፕሬዝዳንትነታቸው ለምን ተነሱ?
ከአቡዛብር ተገኝ ፋክት መፅሄት (በታህሳስ 2006፣ ቁጥር 26 እትሙ) የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት የነበሩት አቶ አያሌው ጎበዜ በምን ምክንያት ከስልጣን እንደ ተነሱ ያሰፈራቸውን መላምቶች አንብቤያለሁ፡፡ ብዙዎቹ በግምትና በይሆናል ላይ የተመሰረቱ ከመሆናቸውም በላይ ለግለሰቡ ከፕሬዝዳንትነት መነሳት በዋና ምክንያትነት...
View Articleየሰላማዊ ትግል እድገታችን –ግርማ ሞገስ
(ግርማ ሞገስ) የዚህ ጽሑፍ ግብ የሰላማዊ ትግል እድገት ከኢትዮጵያ ውጭ እና በኢትዮጵያ ውስጥ ያደረጋቸውን እድገቶች ታሪክ ማጥናት ነው። (ሀ) ከኢትዮጵያ ውጭ፥ (1) ከክርስቶስ መወለድ ቀደም ብሎ ጥንታዊ ሮማውያን ከክርስቶስ ልደት 509 አመቶች ግድም ቀደም ብሎ የነበረውን ፍጹም አምባገነናዊ የዙፋን አገዛዝ አፍርሰው...
View Articleዴሞክራሲያ ጋዜጣ (PDF)፡ ያልተቋረጠ ትግል፤ ያልተቆጠበ መሥዋዕት
ዴሞክራሲያ ቅጽ 39 ቁጥር 3 መሠረትን በሕዝብ ፍቅርና በሃገር ጥቅም ላይ አድርጎ የሚታገል ድርጅት፤ ዓላማውን ከግብ ለማድረስ ያልተቆጠበ ትግልና ያልተቆጠበ መሥዋዕት ከመክፈል የተለየ ባህርይና ድርጊት አይኖረውም። ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ…“አቶ እያሱ...
View Articleዘመንን ለማሰር (በልጅግ ዓሊ)
ይህን 77 እስሩት በገመድ፣ ወደ 78 እንዳይረማመድ። ይህች አነስተኛ ስንኝ የሰማኋት እንደ ሃገራቸን አቆጣጠር በ1978 ዓ.ም ላይ ነበር። መቼም የማይረሳ የለም አሥረኛው የአብዮት በዓልም ተረሳ። ያኔ እነ “ጓድ መንግሥቱ“ ድርቁን ደብቀው አሥረኛውን የሥልጣን ዘመናቸውን ለማክበር ውስኪ በመርከብ ያስገቡበትና...
View Articleየጨቅላዎች ሁካታ ! ከቴዎድሮስ ሐይሌ
King og Kinik Minilik ከቴዎድሮስ ሐይሌ (tadyha@gmail.com) ምንሊክ መጓዙን የምትጠይቁኝ፤ ፊትም አላለፈ ኋላም አይገኝ። ካለፉት ሳምንታት ወዲህ የማንነት ቀውስ ዋግ እንደመታው አገዳ ያኮሰሳቸው የበታችነት ስነልቦናቸውን ታሪክ በማፍረስና ጀግኖችን በመዝለፍ የሚጠገን የመሰላቸው አንዳንድ ተማርን ነን...
View Articleሕዝባዊ ብሶት –የከተማ አብዮት? –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት ኢህአዴግ በከተሞች ላይ የቋጠረውን ስር የሰደደ ጥላቻ ከነመግፍኤው ጨርፈን ከተመለክተን በኋላ፤ ለዛሬ፣ ታላላቅ ግድፈቶቹ ሕዝባዊ ተቃውሞ ለመቀስቀስ ሊኖራቸው የሚችለውን አስተዋፅኦና በአደባባዩ የሚነሱትን ዋና ዋና ጥያቄዎች ለመዘርዘር፤ እንዲሁም ‹‹ማኦኢዝም›› የሚበይነውን...
View Article