Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልጽ ድብዳቤ ለፕሮፌሰር መስፈን ወልደማሪያም –ግርማ ካሳ

ግርማ ካሳ የእግዚአብሄር ሰላምና ጸጋ ከርስዎ ጋር ይሁን። ከአጼ ኃይለስላሴ ዘመን ጀምሮ፣ ለኢትዮጵያና ለሕዝቧ ብዙ ያበረከቱ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ኖት። በተለይም ደርግ ሊወድቅ አካባቢ፣ ከነዶር ሰለሞን ተርፋ፣ ዶር ስብሀት ጋር ሆነዉ አቅርበዉት የነበረው የእርቅ ሰነድ መቼም የማልረሳው ነዉ። «ይቅር ለእግዚአብሄር»...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

2014፡ የኢትዮጵያ የአቦ-ጉማሬው ትውልድ ዓመት- ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ (ክፍል አንድ) 2014 የኢትዮጵያ የአቦ -ጉማሬው ትውልድ የሚነሳሳበት ዓመት፣ እ.ኤ.አ በ2013 በመጀመሪያው ሳምንት ባቀረብኩት ሳምንታዊው ትችቴ ዓመቱ “የኢትዮጵያ የአቦሸማኔው (የወጣቱ ትውልድ) ዓመት ይሆናል “የሚል ትንበያ ሰጥቼ ነበር፡፡ እንደትንበያውም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠቅላይ ምኒስትራችን ለደቡብ ሱዳን የተመኙትን ለኢትየጵያም ቢያደርጉት

ከታምራት ታረቀኝ ደቡብ ሱዳን ግጭቱ ተባብሷል፣እልቂቱ ከፍቷል፣የተፈናቃዩ ቁጥር ጨምሯል፣ድርድሩ አልሰምር ብሏል፣ ጠቅላይ ሚኒስትራችንና ውጪ ጉዳይ ምኒስትራቸን ሥራ በዝቶባቸዋል፡፡ የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት ምክትላቸውን ከሥልጣን ማባረረረራቸውን ተከትሎ የተቀሰቀሰው ግጭት እንበለው ጦርነት አንድም ኢትዮጵያ የወቅቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግንቦት 7 ወቅታዊ መልዕክት፡ “ከተገኙት አስከሬኖች ግድያው የቅርብ መሆኑን ማረጋገጥ ይቻላል”

አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ፈረንሳይ ለጋሲዮን በሚገኘው የክብርዘበኛ ጦር ካምፕ ውስጥ ማንነታቸው ያልታወቁ የ6 ዜጎች አስከሬን ለመንገድ ሥራ በተሠማሩ ቆፋሪዎች አማካኝነት መገኘቱ የሰሞኑ አሳዛኝ ዜና ነው። አንድ አይነት ቀለም ባላቸው ብርድ ልብሶች ተጠቅልለው ከተገኙ 6 አስከሬኖች የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሰለባዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ ዓመት ለጋራ ራዕይ –በአበራ ሽፈራው /ጀርመን/

በአበራ ሽፈራው /ጀርመን/ በፈረንጆቹ ወይም እንደ ጎርጎርያን አቆጣጠር 2013 ዓ.ም  በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን ላይ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭው አለም ታላላቅ አሳዛኝና አስቸጋሪ ሁኔታዎች ግጥመውን አልፏል፡: አንዳንዴም ይህ ዓመት ባልነበረ የሚያስብል ነበር :: እንኳን አለፈ :: ኢትዮጵያውያን በአገር ውስጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስክንደር ነጋ አሸባሪ ከተባለ ጆን ኬሪና አል ባራዴየም አሸባሪዎች ናቸው ማለት ነው –ግርማ ካሳ

ግርማ ካሳ ኢቲቪ በቅርቡ አንድ በአንድ በኩል አሳዛኝ በሌላ በኩል አስቂኝ ዶኪሚንተሪ ለተመልካቾቹ አቅርቧል። በርካታ ጉዳዮች ተነስተዋል። ለዛሬ፣ የፌዴራል ከፍተኛ አቃቤ ሕግ የሆኑት፣ አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝ አንጋፋዉ ጋዜጠኛ እስክንደር ነጋን በተመለለተ፣ በተናገሩት ላይ ጥቂት ሃሳቦችን ለመገልጽ እወዳለሁ። ሰዉዬ ስለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሻምበል ጉታ ዲንቃ፤ ጊዜውን ጠብቆ ይነጋል –ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

በአሁኑ ጊዜ ወያኔ ሰውን እያፈረሰ፣ ማህበረሰብን እያፈረሰ ሰማይ-ጠቀስ ሕንጻዎችን በሚሠራበት ጊዜ፣ ከትናንት ወዲያ የሰዎችን ቤቶች አፍርሶ ትናንት የመኪና መንገድ ከሠራ በኋላ ዛሬ መንገዱን አፍርሶ የባቡር መንገድ እየተሠራ አዲስ አበባ በትራፊክ መጨናነቅ መኪና መንዳት አደገኛ በሆነበት ጊዜ፣ ዛሬ ባለሥልጣኖች የሚሠሩት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊነት የመንፈስ ንባብ ነው –ለእኔ! ከሥርጉተ ሥላሴ

ከሥርጉተ ሥላሴ 11.01.2014 ሰንበትን እንደ መክለፍት በእኛነት ዙሪያ ልል አሰብኩ። …  … አብሶ ሩሄን በትዝታ በሚያባክኑኝ ዬውስጥ – ለውስጥ የመንፈስ ሃዲዶች ዙሪያ ትንሽ ማለት ወደድኩ። የጹሑፉ ጥራት እስተዚህም ነው። ግን የሃሳቤ ፍሰት ማንነቴን ስለሚዳስስልኝ፤ ፍቅሬን – ትዝታዬን ይመግበኛል። ኢትዮጵያዊነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአሰብ ጉዳይ:- “ጦርነት ፈርተን ግን ሀገራችንን አሳልፈን አንሰጥም”–ከአብርሃ ደስታ

  ገና በጠዋቱ “ዓሰብን ማስመለስ አለብን የምትለው እንዴት ነው? ወደ አላስፈላጊ ጦርነትና ደም ማፋሰስ ልታስገቡን ፈለጋቹ?” የሚል አስተያየት አዘል ጥያቄ አገኘሁ። መጀመርያ ወደ ጭንቅላታችን መምጣት ያለበት ጉዳይ ‘የዓሰብ ወደብ የማነው?’ የሚል ነው። ዓሰብ የኢትዮጵያ ልአላዊ ግዛት (ንብረት) ስለመሆኑ ታሪካዊ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ለምን ኋላ ቀረች? (ግርማ ሞገስ)

ግርማ ሞገስ አቶ ግርማ ሞገስ ኢትዮጵያ ከውጭ ወረራ ረጅም የነፃነት ዘመን እንዳላት የአገር ተወላጅ እና የውጭ አገር የታሪክ ተመራማሪዎች ያረጋግጣሉ። ይሁን እንጂ በስልጣኔ ግን ብዙም እንዳልገፋች ይኸው ዛሬ የእኛም ትውልድ ሳይቀር የሚያየው ሃቅ ነው። ይኽ እንዴት ሊሆን ቻለ? ረጅሙን የነፃነት ዘመን በስልጣኔ ወደፊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አባጣለው ገብሬና ጓደኞቹ፦(ጌታቸው ከሰሜን አሜሪካ)

(ጌታቸው ከሰሜን አሜሪካ) ዓመተ ምህረቱንና ወሩን ለጊዜው አላስታውስውም።ድርጊቱ የተፈጸመ ሰሞን ወሬው በየአቅጣጫው በሰፊው ይወራ ነበር።ጉዳዩ ግን የሀገር ድንበር ጉዳይ ነበር።ቦታው ምዕራብ ጎንደር አርማጭሆ ወረዳ ከሱዳን ጋር በሚያዋስነው ሰበካ(አጥቢያ) ወዲ ከውሊ ፈሸካ ከምትባል ቀበሌ የሱዳን ጦር ካምፕ አደረገ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መሰረታዊ ግንዛቤ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ! (ዘነበ በቀለ)

   ዘነበ በቀለ ሙዚቃዊ ፍልስፍና እንቆቅልሹ የሚፈታው ህዝባዊ በሆነው መሰረታዊ ግንዛቤ ላይ ተመርኩዞ ነው። ህዝባዊ ግንዛቤ ስንል ደግሞ ሙዚቃው የሚሰጠውን ስሜትም ሆነ መልዕክት የገባውና አሰራሩን የተረዳው ክፍል ወሳኝ መሆኑን ለመጠቆም ነው። የኢትዮጵያ ሙዚቃ ማለት በብዙ ዘመናት የህዝቡ አብሮ የመኖር ስልት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአምባገነን ባሻገር-የተወሳሰቡ ነገሮችን የመረዳት አስፈላጊነትና የነፃነት ጥያቄ ! ከፈቃዱ በቀለ

የነፃነት ጥያቄ !    ከፈቃዱ በቀለ መግቢያ ከረዠም ዐመታት ጀምሮ ትግላችን የአምባገነን አገዛዝ በሚለው ላይ ያተኮረ ነው። ባለፉት 22 ዐመታት፣መጀመሪያ በመለሰዜናዊ፣ ከአንድ ዐመት ወዲህ ደግሞ በአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የሚመራው አንድ ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ የአገራችንን ህልውና ወሳኝ በመሆን ዲሞክራሲያዊ መብቶችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሓት መፈክር፡ ‘የአማራ የበላይነት ይውደም!’ (በአብርሃ ደስታ)

በአብርሃ ደስታ ግርማይ ገብሩ የቀድሞ የህወሓት ታጋይና የአሁን የቪኦኤ (VOA) ዘጋቢና ደራሲ ነው። ዓላማዬ ስለ ግርማይ ገብሩ ለመፃፍ አይደለም፤ ግርማይ በፌስቡክ ገፁ ስላሰፈረው መረጃ ለመዋስ እንጂ። መረጃው ከዚህ በፊትም አውቀው ነበር። ግን ለማስረጃ ያህል ግርማይን ልጥቀስ: ምክንያቱም ግርማይ የህወሓት ታጋይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመረጃ ነፃነት ?…

(ይድነቃቸው) ይድነቃቸው ከበደ ‹‹ ሕዝቡ እኔ ማን እንደሆንሁ ይላል ? ›› በማለት እየሱስ ክርስቶስ መረጃ ይጠይቃል ፤ ደቀመዛምርቶችም ስለሱ የተባለውን አንድም ሳያስቀሩ ይነግሩታል፡፡ እሱም መልሱ እንዲህ ይላቸዋል ‹‹ እናንተስ እኔ ማን እንደሆንሁ ትላላችሁ ? ››አላቸው ፡፡ እነሱም መለሱለት፡፡ ሙሉ ታሪኩ ሉቃስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ፓርቲ የመጪው ጊዜ ፈተና –ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

የግል አስተያየት “አዲሱ” የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ግዛቸው ሺፈራው ከሪፖርተር ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ስለመጪው የፖለቲካ እርምጃቸው እንዲህ ይላሉ ፦ ” ከኢሕአዴግ ጋር ገንቢ ግንኙነት (Constructive Engagement) እንዲኖረን እፈልጋለሁ፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የጥላቻ ፖለቲካ ማብቃት አለበት፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የህዝባዊ አንድነትና ኃይል የወያኔ ሕወሐት ማጥፊያ መድሃኒት”

ከሮባ ጳዉሎስ ካለመታደል ሀገራችን ዛሬም ሰላም ፍትህና ዲሞክራሲ የሰፈነባት በልማትና በእድገት ጎዳና የምትራመድ ሀገር አልሆነችም። ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም እንደ ዓቢይ ምክንያት ተደርጎ የሚቀርበው የህዝብን ይሁንታን ያገኘ፡ ህዝብን በእኩልነት የሚዳኝ፡ ህዝባዊና ዲሞክራሲያዊ የሆነ መንግሥት አለመመስረቱ፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም፡ ማስረሻ ላይ የተፈፀመው በእርስዎ የበኩር ልጅ ዮሐና ላይ ቢፈፀም ምን ይሰማዎታል?

ይድረስ ለአቶኃይለማርያም ደሳለኝ እና ለኢህአዴግ አመራሮች! ብስራት ወልደሚካኤል afrosonb@gmail.com, addismediab@gmail.com በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ፤ ምንም እንኳ እናንተ ብዙውን ሰላም እየነሳችሁ ብታስቸግሩም፡፡ ዛሬ ግን እስኪ በእናንተ እና በቤተሰባችሁ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲን በተመለከተ መልስ ለኢሳቱ ፋሲል የኔአለም –ከግርማ ካሳ

የኢሳት ባልደረባ አቶ ፋሲል የኔአለም «የአንድነት ፓርቲ የመጪው ጊዜ ፈተና» በሚል ርእስ የጻፉትን ዘሃበሻ ድህረ ገጽ ላይ አነበብኩ። አቶ ፋሲል ጽሁፉን ያቀረቡት እንደ ግል አስተያየት እንደመሆኑ፣ ኢሳትን በዚህ ዉስጥ ጣልቃ አላስገባም። የአንድነት ፓርቲ አዲሱ ሊቀመንበር፣ ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራዉ፣ አገር ዉስጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሃገር እንግሊዝም ሆነ በኢትዮጵያና በመላው ዓለም ለምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች ሁሉ

ከርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ይህ መልዕክታችን ይድረሳችሁ። በእንግሊዝ ሃገር የምትገኘውን የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያንን ከስደተኛው ሕዝብ ነጥቆ ሙሉ ለሙሉ በቁጥጥር ሥር ለማዋል የኢትዮጵያው መንግሥት (ወያኔ /ኢህአዲግ) እና ለንደን...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>