Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳውዲ ጉዳይ …ሰበር የመረጃ ግብአት

የጅዳ ቆንስል መስሪያ ቤት ኋላፊ ቆንስል ጀኔራል አቶ ዘነበ ከበደ ከኃላፊነታቸው ተነሱ ! * ትናንት ረፋዱ ላይ በገደምዳሜ “ጉልቻ ቢቀያየር …” ብለን ያንሹካሾክነው መረጃ ተረጋገጠ ! * ለጊዜው ቆንስል ጀኔራሉን ተክተው በጊዜያዊነት ቆንስል መስሪያ ቤቱን ለቀጣይ ሁለት ወራት የሚያስተዳድሩት በቆራጥ አመራራር ብቃታቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፍቅር ቀንን ለገዥዎቻችን ቀይ ካርድ

ከጌታቸው ሽፈራው የቫላንታይን ዳይ አብዛኛው ወጣት ቀይ ይለብሳል፡፡ በዚህ ቀን ታዲያ ለምን ይህን ቀይ ምልክት እንደ ቀይ ካርድ ተጠቅመን ምልክት አናደርገውም? በዚህ ቀን ቀዩን የታሰሩትን፣ የሚበደሉትን፣ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ከፍቅር የነጣጠለ ስርዓት ላይ ምልክት አድርገን አንጠቀመውም? በቅርብ አመታት ውስጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአብርሃ ደስታ የሰሞኑ ምርጥ ዘገባዎች

የህወሓት የኮብልስቶን ፖለቲካ (መቐለ) ======================== የመቐለ ወጣቶች (የዩኒቨርስቲ ምሩቃን) ተደራጅተው በኮብልስቶን ስራ ለመሳተፍ ቢወስኑም የህወሓት መንግስት ሊያስሰራቸው እንዳልቻለ ገለፁ። ወጣቶቹ በኮብልስቶን ስራ ተሰማርተው ስራ ለመፍጠርና ህይወታቸው ለመቀየር በተገባላቸው ቃል መሰረት...

View Article

ወያኔ ለምን ይሸበራል?

ዳዊት መላኩ( ከጀርመን) አባቶች ሲተርቱ ’’ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ’’ ይላሉ፡፡ዝላዬን ተከትሎ ምን እንደሚመጣ ስለሚያውቅ በዝላይ አይሳተፍም ዝላይም አይወድም፡፡የወያኔ አንባገነን መንግስት ለምን ይሸበራል ብልን ስንጠይቅ መልሱ ቀላል ነው፡፡ከባዱ እና አስካሁን ብዙ በስልጣን እንዲቆይ ያስቻለው ግን በመፍትሄው ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአባይ ግድብና የአገዛዙ ተቃርኖዎቹ

ቴዎድሮስ ጌታቸው (ኦስሎ ከኖርዌይ) በአለም የወንዞች ታሪክ እንደ አባይ የተዘፈነለት፤ የተዘመረለት ወንዝ ያለ መቸም አይመስለኝም በአለም በእረጅምነቱ የሚስተካከለው የሌለው አባይ በትውልድ ሃገሩ ከዘፈን ግጥምና ከእንጉርጉሮ አድማቂነት ያለፈ ጥቅም ሳይሰጥ ለዘመናት ያለማቋረጥ መፍሰሱ እርግጥ ነው። ከወቀሳ እስከ ሙገሳ...

View Article


የማለዳ ወግ …ሳውዲ ጉዳይ –ዛሬም ድጋፍ በምድረ አሜሪካ –ዋሽንግተን ዲሲ !

ትናንት በሳውዲ ሰአት አቆጣጠር እኩለ ሌሊት ፣ በምድረ አሜሪካ ዋሽንግተን ከቀትር በኋላ እልፍ አዕላፍ ከሚቆጠሩት በምድረ አሜሪካ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን መካከል “የወገናችን ጉዳይ ያገባናል !” ያሉት ጥቂቶች በአለም አቀፉ እርዳታ አሰባሳቢ ቡድን በተጠራው Global Alliance የድጋፍ ማሰባሰቢያ ተገኝተው...

View Article

እየተዋረዱ መገዛት እስከመቼ!?

በቅዱስ ዬሃንስ አለምነው መኮነን የተባለ የብአዴን ወኪልና የባንዳ አስፈፃሚ የአለቆቹን የዘወትር አባባል በማስረገጥ እመራዋለሁ የሚለውን የአማራ ህዝብ <<ሰንፋጭ የሆነ ትምክህተኝነት የተጠናወተው፤ ትምክህተኝነቱን ያልተው፤ በባዶ እግሩ እየሄደ መርዝ ንግግር የሚናገር ወዘተ>> ካለ በኋላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማፊያ ከበርቴዎች!!

ከነብዩ አለማየሁ (ኦስሎ) በኢትዮጵያ አንድ ግለሰብ ወይም company ቢዝነሱ የሚሳካው ወይ ካጭበረበረ ወይም መንግስት አካባቢ ሰው ካለ ወይም ጉቦ ከሰጠ ነው።ለነገሩ ዋና ዋናው ቢዝነስ የተያዘው በህውሀት ሰዎችና ጀሌዎቻቸው ነው። በሌላው ሀገር ተራውን ህዝብ መንግስት የሚያገለግለው በታላላቅ የንግድ ተቑማት ላይ ጠቀም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሐውልቱ ሥር ሆኜ እነዚያን ሰማዕታት ሳስብ!

ክፍል.1 በላይ ማናዬ ስድስት ኪሎ አደባባይ የካቲት-12 ሰማዕታት ሐውልት ሥር ሆኜ ያን ዘመንና የወቅቱን አሰቃቂ ድርጊት ባሰብኩ ጊዜ ስቅጠት ተሰማኝ፡፡ የቆመው ሐውልት ማንን ለመዘከር እንደተጀነነ ባወኩ ጊዜ ደግሞ አንገቴን ቀና አድርጌ እኔም እንደ ሐውልቱ መጀነን ከጀለኝ፡፡ እናማ ሐውልቱ ሥር ሆኜ….ስሜቴ ዝብርቅርቅ...

View Article


ተራ ኢትዮጵያዊ መሆናችንን አንናቀው ! ግርማ ካሳ

አገሬን ለቅቄ ስደት የጀመርኩት በ1984 ነዉ። ኢሕአዴግ ስልጣን በጨበጠ በአንድ አመቱ። ከአስራ አራት አመታት በኋላ ለአንድ ወር ጉብኘት ቦሌን ረገጥኩ። እሑድ ቀን ፣ ግንብት ሰባት 1997 ነበር። ከዚያ በፊት ብዙም የፖለቲካን ነገር አልከታተለም ነበር። ምርጫ እንደሚደረግ፣ ቅንጅት ሕብረት እየተባለ የምርጫዉ ዘምቻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአውሮፕላን ጠለፋውና የኢህአዴግ ማአከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ (አጭር ወግ)

ከወሰንሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ) የኢህአዴግ አመራሮች ለአስቸኳይ ጉዳይ ቤተመንግስት ተጠርተዋል:: ሊቀመንበሩን የስብሰባውን አጀንዳ መናገር ጀመሩ:: እንደምታውቁት መጪው 2007 የምርጫ ጊዜ ነው:: እና ጠላቶቻችን ከአሁኑ ምርጫው ; ፓርቲው እና አገሪትዋ ላይ አደጋ ለማድረስ እየሞከሩ ነው:: ለዛ ምሳሌ የሚሆነው እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የአውሮፕላኑ ጉዳይ) ምንድን ነው ኩራት?

ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዘጠና ደቂቃ በኢንተቤ በሚል እርስ በታዋቂው ጸሐፊ ማሞ ውድነህ የተተረጎመ አንድ የእውነት መጸሐፍ በልጅነቴ ማንበቤን አስታውሳለሁ። ግን በጣም በተደራጀና በርካታ ጉዳዮችም በቅንብር የተከወነበት ነበር። ዛሬ ደግሞ በአንድ ዕጣ ነፍስ ቀንበጥ እጅግ የተጠና የታቀደ የቀደመ ሥልጡን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ የድህነት አዙሪት መንስኤና መፍትሄዎች “በጥቂቱ”

(ክፍል አንድ) ናትናኤል ካብቲመር (ኦስሎ ኖርዌይ) (ናትናኤል ካፕትይመር) አርእስቴን በጥቂቱ ያልኩበት ምክንያት የተነሳሁበት ርእስ ምን ያህል ሰፊ እንደሆነ ስለማውቅ ነገር ግን ልንወያይበት እንደሚገባ በመረዳቴ ለውይይት መክፈቻ ይሆን ዘንድ እንጂ እኔ ባለኝ እውቀት ብቻ ሙሉ በሙሉ ልተነትነው እንደማልችል በማመኔ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሃገሪቱ የተነሰራፋው ዘረኝነት፣ የደህንነት ሥጋትና አድልዎ አውሮፕላን እንዲጠለፍ አድርጓል

ከምኒልክ ሳልሳዊ በሃገሪቱ የተንሰራፋውን የደህንነት ስጋት በመልካም አስተዳደር እና በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ አድልዎ ተከትሎ የተደረገው የአይሮፕላን ጠለፋ ህዝቦች በገዛ አገራቸው በደህንነት ላይ ምን ያህል ስጋት እንዳጠላበት እና በመኖር ህልውናቸው ላይ ኢትዮጵያውያን የስርአቱ ፖሊሲዎች እያሸማቀቋቸው እንደሚገኙ አለም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ከዚህ ቀደም የተደረጉ 8 የአውሮፕላን ጠለፋዎች (ለጠቅላላ እውቀት)

1 እ.ኤ.አ ህዳር 1991 ዓ.ም ሁለት የሌላ ሃገር ግለሰቦች እና አንድ ኢትዮጵያዊት ሴት ተመሳስሎ የተሰራ እና የማይሰራ መሳሪያ በመጠቀም 88 ሰዎችን አሳፍሮ በሀገር ውስጥ በረራ ላይ የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጀት በመጥለፍ ጅቡቲ ላይ ካሳረፉት በኋላ ሁሉንም ተሳፋሪዎች ለቀዋቸዋል። 2 እ.ኤ.አ ነሐሴ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መከላኪያ የህዝብ ወይስ የህወሓት?

ከበላይ ገሰሰ Addera5021@yahoo.com ህወሓት ደርግን ማሸነፍ ማለት የኢትዮጵያ ህዝብን ማሸነፍ ማለት ነው ብሎ ስለሚያስብ ተግባሩ ሁሉ የንቀት፣ የማንቋሸሽና የማዋራድ ስራ እየፈፀመ ይገኛል። ሌላውን ትተን ጥቂት የሻዕቢያ ተላላኪ የሆኑትን የህወሓት መሪዎች የግንጠላ አጀንዳቸውን ይዘው በረሃ የሸፈቱበት ቀን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የሳዑዲ ጉዳይ) የማለዳ ወግ …በጭካኔ እየተገዳደልን ፣ ወዴት እየሔድን ነው ? –ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ

(ፎቶ ፋይል) ከሳምንት በፊት እዚህ ጅዳ ሻረ ሄራ በሚባል አካባቢ የሃበሻን ዘር ያሳዘነ የግድያ ድርጊት መፈጸሙን ሰማሁ ። ትውውቅ ባይኖረንም በአይን የማውቀው ወንድም አብዱ ሁሴን ይማም በጭካኔ መገደሉን የሰማሁት ድርጊቱ በተፈጸመ ከሰአታት በኋላ ከአንድ ወዳጀ በኩል በደረሰኝ የስልክ መልዕክት ነበር። በቀጣይ ቀናት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የረዳት አብራሪው ጉዳይ] ሕዝብን አፍኖ እና ረግጦ በመግዛት የስልጣን እድሜን ማራዘም አይቻልም

(በገዛኸኝ አበበ ኖርዌይ) ዘረኛው እና አምባገነኑ የወያኔ ኢህአዲግ መንግስት ወደስልጣን ወንበር በሀይል ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያን ሕዝብ አፍኖና ረግጦ መግዛትን ተያይዞታል:: በአሁኑ ጊዜ ወያኔ የሚያራምደው በዘረኝነት የተሞላው የተሳሳተ እና የተወላገደ ፖለቲካ ሕዝቡን ከማማርር ባለፈ የኑሮ ውድነቱ፣ ስራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቦይንግ 767 –እገታ እና እንድምታው –ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)

አንድ የኢህአዴግ ካድሬ፣ ቤት ለመከራየት ወደ አንዲት ወይዘሮ መኖርያ ይሄዳል። ስፍራው እንደደረሰ ሌላ ተከራይም ከወይዘሮዋ ቤት ብቅ እንዳለ አስተዋለ። ሌላኛው ተከራይ ሰይጣን ነበር። ሁለቱ ተከራዮች ሰርቪስ ቤቱን ለመያዝ እንደ ጨረታ ብጤ ጀመሩ። ሰይጣኑ 400 ሲጠራ፣ ካድሬው ግን 500 ሊሰጥ ተስማማ። በመጨረሻ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያን ገጽታ አደባባይ ያወጣው አውሮፕላን አብራሪ ሃይለመድህን አበራ

ዳኛቸው ቢያድግልኝ ልማታዊ ግስጋሴ እስከ ግድበ ህዳሴ በደረሰበት ታሪካዊ ወቅት፣ ኢትዮጵያ በፈጣን የእድገት መስፈርት ውስጥ ከአፍሪካ አንደኛ ከአለም ከቻይና ቀጥሎ ሁለተኛ ነች እየተባለ በመሪዎቿ በሚነገርላት ጊዜ። አሸባሪዎችን ከመነሻቸው ለማምከን በአይነቱ ልዩ የሆነ የአንድ ለአምስት አደረጃጀት የሰዎችን ድርጊት ብቻ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>