የኦሮሚያ ክልል አስተዳደር «ኦሮሞዉን» ጎድቷል
- አማኑኤል ዘሰላም የኢትዮጵያ ፈዴራል ሕገ መንግስት አንቀጽ 46 «ክልሎች የሚዋቀሩት በሕዝብ አሰፋፈር፣ ቋንቋ፣ የማንነት እና ፈቃድ ላይ በመመስረት ነዉ» ይላል። አንቀጽ 47 ደግሞ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሩፑብሊክ አባላት የሆኑቱን ክልሎች ይዘረዝራቸዋል። እነርሱም የትግራይ፣ የአፋር ፣ የአማራ፣ የሱማሌ፣...
View Article[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] የፍርድ ቤቱ ውሎ ይህን ይመስል ነበር –ከቤዛ ለኩሉ ሰንበት ት/ቤት ሕዝብ ግንኙነት
ከሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የቤዛ ኩሉ የሰንበት ትምህርት ቤት ለሕዝብ ያወጣው መረጃ ለዘ-ሐበሻ ደርሷል። የሰንበት ትምህርት ቤቱ ሕዝብ ግንኙነት ያሰራጨው ዜና እንደወረደ ይኸው፦ የቤተክርስቲያን ውሎ በጲላጦስ አደባባይ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን ዛሬ ቤተክርስቲያናችን በጲላጦስ አደባባይ ላይ...
View Articleብሄሬ ኢትዮጵያዊነት ነዉ
- ግርማ ካሳ ከበደ ካሳ የሚባሉ አፍቃሪ ኢሕአዴግ ግለሰብ “አንዳንድ ሰዎች «ብሄር ..?» ተብለው ሲጠየቁ «ኢትዮጵያዊ!!!…» እያሉ የሚመልሱት፣ የራሳቸዉን ማንነት የኢትዮጵያ ማንነት አድርገው ያስቀመጡና በራሳቸው ማንነት የሌሎቹን ለመጨፍለቅ የሚያልሙ – የቅዠት ታንኳ ቀዛፊዎች ናቸው…. ተዛብታችሁ ሌላንም ለማዛባት...
View Articleየብዕር ዕጢ –መናጢ
ከሥርጉተ ሥላሴ 07.02.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዛሬ ልተርብ ሳይሆን ከልብ ሆነን በጎርባጣ መንገዶች ሊያስጉዙን የሚሽቱትን ፈንጋጣ ስሜቶች ከልብ ሆነን ባትኩሮት እንመረምር ዘንድ ፈለግሁኝ። ብላሽ – ዬቀለም ብዕር …. ሲባዛ መንፈስን ይበጥሳል ሲያንሰ ይሸረሽራል። ለመሆኑ ማንና ምን እንዲመራን እንፍቅዳለን?...
View Article[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] የሰንበት ትምህርት ቤቱ ሕዝብ ግንኙነት ቅጥፈት ሲጋለጥ
ከመ/ር ሰናይ ገ/ህይወትና ቴዎድሮስ በቅድሚያ ዘሀበሻ ድረ ገጽ ሁለቱንም ወገኖች ህሳባቸውን ለማደመጥ የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ። ሆኖም ግን ሃገር ቤት ካለው ሲኖዶስ ጋር እንዲቀላቀል ከሚፈልገው ወገን የሚሰጠውን ሃሰተኛ ዘገባ ዘሀበሻ ለሚዛናዊነት በሚል በቀጥታ ከማስተናገድ ይልቅ ቆም ብላ ብታስብበት መልካም ነው...
View Articleየቤተ መንግስት ዙሪያ መፈክሮች!
ከቤታቸው ሽፈራው ድሮ በቤተ መንግስት ዙሪያ ሳልፍ የሆነ ነገር ይጫጫነኝ ነበር፡፡ በቃ! ቤተ መንግስቱ አንዳች ጣኦት የሚመለክበት፣ አሊያም ባዕድ ነገር የሞላው አድርጌ ስለምቆጥረው በአካባቢው ማለፍ ይከብደኝ ነበር፡፡ አሁን ግን ቤተ መንግስቱ አጥር ላይ የተሰቀሉት ጽሁፎች ይህን ድባብ በትንሹም ቢሆን ቀይረውልኛል፡፡...
View Articleእውን ሻዐቢያ እና ህወሀት ተጣልተዋልን?
(ሁኔ አቢሲኒያዊ) ማማ እና የሾላ ወተት ሁለቱም ወተት ናቸው የሚለያቸው ነገር ቢኖር ማማ ማማ መባሉ ሲሆን ሾላ ደግሞ ሾላ መባሉ ነው እንደዚሁ ህወሀት እና ሻዐቢያም የስም እንጂ የይዘትም ሆነ የአላማ ልዩነት የሌላቸው ጸረ ኢትዮጵያዊ ናቸው፡፡ ፀረ ኢትዮጵዊ መሆናቸው ሀቅ እና ምስጢር ያልሆነ ነው ይልቁንስ በዚህች...
View Articleኢትዮጵያዊነት –”የለህም ይሉኛል፤ እውነት የለሁም ወይ?”
ከመስፍን ነጋሽ (ጋዜጠኛ) (የቀድሞው አዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጅ) (ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ) ከማንነት ጋራ የተያያዙ ጥያቄዎች፣ ሙግቶች፣ በተቃራኒውም አስቀያሚ ሐሳብ አልባ ስድድቦች ሰሞኑን በርከትከት ብለዋል። ጥያቄዎቹና ሙግቶቹ መኖራቸውን አጥብቄ እደግፈዋለሁ። በእኔ እይታ አብዛኞቹ ምልልሶች ወይም ሙግቶች በመሠረቱ...
View Articleሕወሓት ከመለስ ጋር አብሮ ተቀብሯል –ክፍል 2
ከነፃነት አድማሱ dalul@gmail.com የሰው ልጅን ነፃነት የማይገባው ነፃ አውጪ!! በትግራይ የህወሓት እኩይ ተግባር በቅርብ የተከታተሉት አንድ የሽሬ እንዳስላሴ አዛውንት እንዲህ በማለት በምሬት ይገልፁታል። “ደርግ ሰው ገድሎ በአደባባይ ይፎክር ነበር። ዛሬ ህወሓት ግን ሰው ገድሎ ልቅሶ ይደርሳል” ሲሉ...
View Articleአሜሪካውያን ባለስልጣኖችን ያጃጃለ አለማቀፍ አራዳ፤ በብርሃኑ አስረስ መጽሐፍ መነሻነት
ከክፍሉ ሁሴን ራሱን ካልናቀ እና ጣል ጣል ካላደረገ በቀር ማንኛውም ጎልማሳ የተካበተ፣ሊወሳ እና በታሪክ ሊዘከር የሚችል የሕይወት ልምድ አለው።አንዳንዶች እንዲያውም የራሳቸውን ግለ ሕይወት ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ የአንድን ማህበረሰብ ታሪክ በእጅጉ ሊመለከት ከሚችል ሁነት ጋር ባጋጣሚ ይገናኙና የታሪክ ሁነቱ አካል ወይም...
View Articleምኒልክን ብትወቅሱ ማንነታችሁን ትረሱ –ከኃይሌ ላሬቦ (ባለ 51 ገጽ ሰፊ ትንታኔ)
የኔልሶን ማንደላን ለቅሶና ቀብር ሳይ በጣም ተገረምሁ ብቻ ሳይሆን እፍሪቃዊ መሆኑ ራሱ አኰራኝ። ከዚህም ተነሥቼ፣ታሪክን ወደኋላ መለስ ብዬ በኅሊናዬ መስተዋት ቃኝቼ ሳበቃ፣ ጊዜው እንደዛሬ ሁኖ ቢያመችለት ኖሮ፣ እንደሳቸው ሊለቀስ የሚገባ ሰው በአፍሪቃ ምድር ከዚህ በፊት ታይቶ አይታወቅምን ብዬ ራሴን በራሴ ደጋግሜ...
View Articleየማለዳ ወግ …በጅዳ አለም የኢትዮጵያውያን አቀፍ ት/ቤት ከትምህርት ጥራት እስከ ባለሙያው ፈተና
ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ ባሳለፍነው ሃሙስ የወላጅ መምህራን ስብሰባ ላይ ስለጅዳው አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ትምህርት ቤት አስተዳደር ፍትሃዊነት የቅጥር ሂደት እና በትምህርት ጥራቱ ዙሪያ ላይ አንድ በኢኮኖሚክስ ትምህት በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቀ ወጣት የሰላ ሂስ አቀረበ። በቀረበው የወጣቱ የዩኒቨርስቲ መምህር...
View Articleአንድ ቁምነገር፤ የብሄራዊ ቋንቋ ያለህ…!!! –ከአቤ ቶኪቻው
በነገራችን ላይ ብሄራዊ ቋንቋ የሚባል ነገር የለንምኮ… አማርኛ ለረጅም ጊዚያት የሀገሪቱ ብሄራዊ ቋንቋ ሆኖ አግልግሏል። አሁን ግን አማርኛ በአማራ ክልል እና በፊደራል አስተዳደሮች (አዲስ አበባ እና ድሬደዋ እንዲሁም ይሁንልን ባሉ አንዳንድ ከልሎች) ብቻ ተውስኖ ይኖር ዘንድ ተፈርዶበታል። ሁሉም ክልሎች ውስጥ የሚኖሩ...
View Article“ጥቁሩ ሰው” –የጥቁር ሕዝብ አባት – (ከስንሻው ተገኝ)
አንድ ዘመን ሥርዓተ መንግስቱ በመቆየትም ሆነ አባላቱ የአሥራ ሰባተኛው ክፍለ ዘመን የተረት ዓለም ሰዎች ስለ መሰሉን- ሁሉም ነገር ስለገለማን አዲስ ሥርዓት፣ አዲስ መሪ፣ አዲስ ዘመን መናፈቅ ይዘን ነበር። ሰዓሊ ሁሉ፣ ደራሲ ሁሉ፣ ጸሐፌ -ተውኔት ሁሉ እጁን...
View Articleየሃገራችን ወጣት በዘመነ ወያኔ “በጨረፍታ”
በናትናኤል ካብቲመር (ኦስሎ ኖርዌይ) የካቲት 4 2006 ሁላችንም እንደምናውቀው ከግዜ ወደ ግዜ አሰቃቂነቱ እየጎላ የመጣው የሃገራችን ወጣት የስደት ጉዳይና ለዚህም ዋነኛ መነሾ ስለሆነው በሃገር ውስጥ የሚኖረው የኢትዮጲያ ወጣት ማህበረሰብ እጅግ የከበደ የኑሮ ሁኔታ በጨረፍታ አንዳንድ ነገር ለማለት አሰብኩ። (ናትናኤል...
View Articleአስገራሚው የሳውዲው “ኮራጅ ”አባት ምክር እና የኢትዮጵያ ሰርከስ መስራች በሳውዲው ስደት
ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ አስገራሚው የሳውዲው “ኮራጅ ” አባት ምክር ነገሩ እንዲህ ነው …ከ20 ዓመት በፊት ሳውዲው ወጣት ራሱን ለሁለተኛ ደረጃ ፈተና ከማዘጋጀት ይልቅ በረቀቀ መንገድ ለፈተናው መልስ የሚሆነውን ማጭበርበሪያ የመልስ ወረቀት አዘጋጅቶ ለፈተና ይቀርባል። ፈተናውን በረቀቀ መንገድ አጭበረብሮ ሰርቶታልና...
View Articleየጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ መልዕክት ከዝዋይ ማረሚያ ቤት፡ ሰው ለሆኑ ሰዎች በሙሉ!
በጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፤ ከዝዋይ ማረሚያ ቤት ‹‹ይህንን ስለመሳሰሉ ጉዳዮች መወያየት ክልክል ነው፡፡›› በማለት በተንጎላጀጀ ድምፅ ጠባቂው ተናገረ፡፡ ቀጠል አደረገናም ‹‹መነጋገር የምትችሉት ስለቤተሰብ ጉዳዮች ብቻ ነው›› በማለት ተናገረ፡፡ ይህን ከላይ ያለውን ሐሳብ የሚመለከት ማንኛውም አንባቢ፣ ጉዳይ የተፈፀመው...
View Articleአለምነው መኮንን: ኃላፊነት የጎደለው ኃላፊ
ነጋ ዓለማየሁ alemayehu@hotmail.com ሰሞኑን የአማራ ክልል ባለሥልጣን ነቻው የተባሉ ሰው በአማራው ሕዝብ ላይ የጀምላ ስድብ ሲሳደቡ ተደምጠዋል። ሰውየውን ስሙንም ሰምቼው አላውቅም። እንዲህ አይነቱን ሰው አንቱ ማለትም የሚገባ አልመሰለኝም። ሀገሪቱን የሚመራው መንግሥት ከየት አምጥቶ እንዳስቀመጠው እራሱ...
View Articleበሳንሆዜ ከተማ ለወራት የታቀደው የወያኔ የማጭበርበር ሴራ በሚያሳፍር መልኩ ተጠናቀቀ
እራሱን የአባይ ግድብ ካዉንስል ብሎ የሚጠራው የወያኔ ስርጎ ገቦች እና የባንዳወች ቡድን ለወራት ለወያኔ ቱባ ባለስልጣናት እጅ መንሻ የሚሆን ገንዘብ የማግኛ ዘዴ ላይ መዶለት እንደጀመረ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያን ወዲያውኑ ውጥኑን ስላወቅን በመሃከላቸው ሰርጎ በመግባት እያንዳንዶን እቅዳቸውን ስንከታተል ቆይተናል።...
View Articleየጤፍ ምርትን ለውጭ ገበያ ! ይቁም ሊባል የሚገባ ፤
አሰግድ ኣረጋ (ኮለምበስ – ኦሃዮ) ሰሞኑን ስለጤፍ ምርታችን የባዕዳኑ ብዙሃን መገናኛ አጀብ እያሉን ነው፤ ለዘመናት የተደበቀው የዘሩ ገመና መጋለጡን እየነገሩን ነው፤ ስለያዘው ንጥረ ነገር፣ ስለጤናማነቱ፣ በምዕራቡ ገበያ ስለመፈለጉ፣ ከሁለም በላይ ስለ ውጭ ምንዛሪ ምንጭነቱ። ምግብነቱ ተትረፍርፎ የኢትዮጵያ ህዝብ...
View Article