ዬማረተ ማጭድ ሸክም፤ በሀቅ ጭብጥ ይረታል።
ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ንጋት ላይ እንደ ሀገሬ ገበሬ ካሊሜን ተከናንቤ ጉብ አልኩ። ያው ብራና እና ኮቢን በማገናኘት ሰንበት ላይ ከእናንተ ከውዴቼ ጋር ለመታደም ፈለግሁ። ከተሳካና ሃሳቤ ተሳክቶ ጡሑፌ መልክ ከኖራት መንገዱ ጨርቅ ያደርግላታል። ይገርማችኋል … በነፃነት አንደበት እርምቷን፣ ወቀሳዋን፣...
View Articleድንበሩ፤ ጎንደር – መተማ (ትንሽ ወግ) –ከአቤ ቶኪቻው
ድንበሩ፤ ጎንደር – መተማ መቼ መሰላችሁ በ 1999 ሚሊኒየሙ እንደ ነገ ሊጠባ እንደ ዛሬ በሉት እኔ እና ጓደኞቼ ወደ መተማ ለአንድ ስራ ተጉዘን ነበር፡፡ በነገራችን ላይ፤ ወደ መተማ ስትሄዱ ጭልጋ ላይ ከደረሳችሁ በኋላ በጣም ብትንደረደሩ መተማን አልፋችሁ ሱዳን ጋላባት የመግባት እድላችሁ የሰፋ ነው፡፡ የሱዳኗ...
View Articleከሞት የማይሻል ዝምታ
በጠባቦች ፍልስፍና በጭፍኖች ጉርምስና በአጉራ ዘለሎች እርግጫ በሳዲስቶች የግፍ ጡጫ በራስ ወዳዶች በደል እናት ሐገር ስትበደል የእናት ሐገርን ስቃይ ጣሯን የእምዬን ምሬት አሳሯን ከሞት በማይሻል ዝምታ ከሞት በማያስጥል ጉምጉምታ ራሳችንን እጉልበታችን ስር ቀብረን በእህህ የሆድ ዝማሬ በውስጥ ዜማ ደንቁረን ባለግዴታ...
View Articleድርቅ ለመታው ፖለቲካ ማዳበሪያ፦
መመካከር፤ መተቻቸት አእምራችንን ያሰፋዋል የሚል እምነት ስላለኝ የተሰማኝን ለማካፈል ስለሆነ ጽህፏ ለምን እንደ ምትበጅ ሰከን ብላችሁ እንድታነቧት በትህትና አሳስባለሁ፟፦ ኢትዮጵያን የሚጠብቋት ልጆቿ መሆኑ አይታበልም። ሲጠብቋት ግን በዘር፤ በጐሳ በቋንቋ ሳይለያዩ በጋራ መሆን አለበት። በዚህ ሁኔታ አገራችን ታፍራ...
View Articleገዝተናቸዋል ብለው እጃቸውን አጣጥፈው ካልጠቀመጡት ገዢዎቻችን ነፃ ለመውጣት አንድ ሆኖ መታገል
(ቃልኪዳን ካሳሁን)ቃልኪዳን ካሳሁን (ከኖርዌ) እንደሚታወቀው ኢትዮጵያዊያን በመላው አለም እንደሚኖሩ ይታውቃል። ከኦሮሚያ ይሁን ከአማራ፣ ከሶማሌ፣ ከደቡብ ፣ አፋር፣ ትግራይ፣ ቤኒሻንጉል፣ ድሬ . . . . . . .. ብቻ ከየትም ይምጡ የሁሉም ኢትዮጵያዊ የስደት መንሾ “በፖለቲካ አልያም የተሻለ ህይወት ፍለጋ”...
View Articleየድንጋይ ዉርወራ ፖለቲካ በዓዲግራት፡ ያጋጠመን ሲተረክ…
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ዓረና-መድረክ ለጥር 18, 2006 ዓም በዓዲግራት ከተማ ህዝባዊ ስብሰባ መጥራቱ ይታወሳል። ዓዲግራት ከተማ ከመቐለ በስተሰሜን በኩል በ120 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። የስብሰባው ዓላማ ከዚህ ቀደም በዉቅሮ፣ ማይጨው፣ ዓብይ ዓዲና ሽረ ከተሞች እንዳደረግነው ሁሉ የዓረና ፓርቲ ዓላማዎችና...
View Articleሌንጮ ለታ – ታሪክ ሊሰሩ ወይንስ ታሪክ ሊጽፉ?…ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)
ኢትዮጵያዊው ቱጃር ለለውጥ ብለው በኮንትራት ታክሲ በመሄድ ላይ ናቸው። እሳቸውን የጫነው ታክሲ መስቀል አደባባይ ላይ ሲደርስ በድንገት ቀጥ ብሎ ቆመ። ሾፌሩ ተደናጋጠ። መኪናውን እንደገና ለማስንሳት ብዙ ሞከረ። ከብዙ ሙከራ በኋላ ጥረቱ ስላልተሳካለት ቱጃሩን ለትብብር ጠየቃቸው። እንዲህ ሲል። “ወጣ ብለው ይግፉ።”...
View Articleበሀገራችን የሉዓላዊነት ጉዳይ እንኳን እሥራት ሞትም ይምጣ
(ጌታቸው ዘብ-ጎ ) አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል እንደሚባለው አበዋዊ የአነጋገር ዘይቤ ሰሞኑን የሰላማዊ ፓርቲ በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይ ያለው ሥርዓት ገዥ ኃይል(ህወሃት) የኢትዮጵያ ሀብት የሆነውን ለሙንና ውሃ ገቡን በአጭር ጊዜ ምርት አምርቶ የኢትዮጵያን የውጭ ምንዛሪ ችግር ሊቀርፍ የሚችለውን በርካታ የማሽላ...
View Articleሕወሓት ከመለስ ጋር አብሮ ተቀብሯል
ከነፃነት አድማሱ ይህ የያዝነው ወርሓ ለካቲት “የህወሓት ልደት የትግራይ ህዝብ ልደት ነው፣ ህወሓት ብቸኛ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ነው፣ የትግራይ ህዝብ ታሪክ ከደደቢት ይጀምራል፣ የህወሓት አላማና ፍላጎት የትግራይ ህዝብ አላማና ፍላጎት ነው፣ የትግራይ ህዝብ ከህወሓት ሌላ አማራጭ የለውም ዙሪያው ሁሉ ገደል ወይም...
View Articleጉራማይሌ ፖለቲካ! –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝበምንወዳት ኢትዮጵያችን ከኑሮ እስከ ሮሮ፤ ከማሕበራዊ እስከ ፖለቲካ፤ ከኢኮኖሚ እስከ ትምህርት ፖሊሲ፤ ከመንፈሳዊ እስከ ዓለማዊ… ያሉ ጉዳዮች ጉራማይሌነት ከቀን ወደ ቀን እየጎላ ነው፡፡ በዚህ ፅሁፍም ጥቂት ያህል ማሳያዎችን በአዲስ መስመር እንመለከታለን፡፡ ጎንደር እና ጥምቀት የሁሉም መነሻና...
View Articleየፕሬስ ነጻነት በዴሞክራቲክ ልማታዊ መንግስት ድባብ ውስጥ – ከሙሼ ሰሙ
ከሙሼ ሰሙ ከመርህ አኳያ ማንኛውም መንግስት የኢኮኖሚ ስርዓቱ ልማታዊም ሆነ ሊብራሊዝም ፋይዳው የሰውን ልጅን ቁሳዊና መንፈሳዊ ልማት ማረጋገጥ ነው፡፡ እንደ ፋሺዝም ካሉ ለሰው ልጅ ጠር ከሆኑ የፖለቲካ ፍልስፍናዎች በስተቀር የመንግስታት ርዕዮተዓለም ከየትኛውም የፍልስፍና ማዕከል ቢነሳም ዴሞክራሲያቸው በይዘትም ሆነ...
View Articleአርቆ ለማየት ግመል ጀርባ ላይ መቀመጥ ያስፈልገናል ወይ? –ከመኳንት ታዬ (ደራሲና ገጣሚ)
ከመኳንት ታዬ(ደራሲና ገጣሚ) መሬት ከሠው ልጅ ጋር ቁርኝት ካደረገችበት የዘመን አመታት ከዚህ ግዜ ጀምሮ ሀጥዑ ነበር። ከዚህ ግዜ ጀምሮ ፃዲቅ አልነበረም ብላ ለፈጠራት ያማረረችበት ርዕስ አልተፃፈም።መሬት ከአፈር አፈር ከሰው ልጅ አለና እንዲህ ባለ የእድገት ርዝማኔ ውስጥ የትዬእለሌ የሆኑ በክንዋኔዎች ተካሂደው...
View Articleየማለዳ ወግ …ትምህርት ቤታችን እና ኮሚኒቲውን የከበበው አደጋ … !
የመምህራን ማስጠንቀቂያ … ሰሞነኛው የጅዳዎች ጉዳይ የመኖሪያ ፈቃድን በማስተካከል ዙሪያ ቢሆንም ከ 3000 (ከሶስት ሽህ) በላይ ታዳጊዎችን የሚያስተናግደው የጅዳው አለም አቀፍ ት/ቤት አሁንም አደጋ ላይ መሆኑን እየሰማን ዝም ብለናል! ከሳምንታት በፊት መምህራን አመጽ አድርገው ነበር ። ከቀናት በፊትም 25 መምህራን...
View Article“እግዚአብሔርና ፋሺሽቶቹ”
ቫቲካን ከሙሶሊኒ ጋር ስለ ነበራት ሕብረት ስለ ዴሽነር መጽሐፍ፤ በኪዳኔ ዓለማየሁ ይህ ጽሑፍ የሚያተኩረው ዋናው ምንጩ በሆነው፤ እ.አ.አ በ2013 (2006 ዓ/ም) ታትሞ ለንባብ በደረሰው፤ ካርልሔንዝ ዴሽነር (Karlheinz Deschner) “እግዚአብሔርና ፋሺሽቶቹ – የቫቲካን ሕብረት ከሙሶሊኒ፤ ፍራንኮ፤ ሒትለርና...
View Articleወያኔ: የነፃው ፕሬስ ፀር!
በቅዱስ ዩሃንስ ነፃ- ፕሬስ ለነፃነት፤ ለፍትህና ለእኩልነት የሚኖረውን አስተዋፅኦ የሚገነዘቡ ገዢዎች ፕሬሱ ለአንባገነንነት አገዛዛቸው የሚመች ስለማይሆን ይፈሩታል፤ ይጠሉታል፤ ያጠፉታል። ወያኔም እያደረገ ያለው ይህንኑ ነው። ነፃ ፕሬስ የሀሳብ ነፃነት መብት አልፋና ኦሜጋው ነው ብል ማጋነን አይሆንም። የነፃ ፕሬስ...
View Articleግጥም፡ ጤናችን ይጠበቅ በሁላችን
(ተፈራ ድንበሩ) የወጣችሁትን ተራሮች ጥላችሁ የሮጣችሁትን ሜዳዎች ትታችሁ አፈር ሳር ቅጠሉ እየናፈቃችሁ በምኞት በተስፋ ቀን እንዲያልፍላችሁ በረሀ አቋርጣችሁ የተሰደዳችሁ ከዘመድ አዝማዱ በመለየታችሁ ባይተዋርነቱ ናፍቆት ሳያንሳችሁ በሰው አገር ደግሞ ኑሮ እንዳይከፋችሁ ያገር ቤቱን እድፍ ከልብ አጥባችሁ ንጹሕን ልበሱ...
View Articleጦሰኛው የዐይን ኩልና መሬት ቅርምት በኢትዮጵያ
ይሄይስ አእምሮ እንደመነሻ – በዚህች ቅጽበት በኢቲቪ እየተላለፈ የሚገኘውን አንድ የእንግሊዝኛ ፕሮግራም ብትመለከቱ አዲስ አበባን የምታውቋት በጣም ልትገረሙ ትችላላችሁ፡፡ ወጣቷ ሴት ጋዜጠኛ ለፈረንጆችና አዲስ አበባን ከእግር እስከራሷ ለማያውቋት ቄንጠኛ የኢትዮጵያ ወይም የሌላው ዓለም ዜጎች ስለዚህችው ገሃነም ከተማ...
View Articleደመቀ መኮንን: ልምድ ያለው ውሸታም
(ከሁኔ አቢሲኒያዊ) * v ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 3481 መምህራን ከስራቸው ለቀዋል v አዲስ አበባ ውሰጥ በበርካት ት/ቤቶች በአንድ ክፍል ውስጥ ከ90 በላይ ተማሪ ይማራል v ልጁን በመንግስት ት/ቤት የሚያስተምር አንድም ባለስልጣን የለም v በስኳር ቴክኖሎጂ የተማረ የሰው ኃይል የለም ብለዋል አቦይ ስብሀት v...
View Articleኢትዮጵያን ከቅርጫ ለማትረፍ –ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም የአሁኑ አስገራሚ ጊዜ ሸክስፒር፣ ጁሊየስ ቄሳር በሚለው ፅሁፉ ላይ ለተናገረው አነጋገር ልዩ ትርጉም ይሰጠዋል፣ “ሰዎች የሰሩት ተንኮል ከመቃበራቸው በላይ ሀያው ሆኖ ይኖራል” ብሎ ነበር ሸክስፒር፡፡ በአሁኑ ጊዜ አቶ መለስ ዜናዊ በህይወት በነበሩበት ጊዜ ከሰሩት ተንኮሎችና ጭራቃዊነት...
View Articleስልክ ጠላፊው ሰላይ “ጋዜጠኛ”
በማህሌት ነጋ (ሲያትል) ከሁሉ የእኔን ቀልብ የሳበው የቀጂው ማንነት ነበር። ለማጣራት ያደረኩት ጥረት ብዙም ግዜ አልፈጀብኝም። አበበ ገላው በዚሁ “ሊክድ” በተባለው ቅጂ “እኔ ከሞትኩም እንደ ሃየሎም መጠጥ ቤት በከንቱ መሞት አልፈልግም። መሞት የምፈልገው ለአላማ ነው ይላል።” በዚህ ግዜ አንድ ሳቅ ይሰማል። የኢያጎ...
View Article