Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነፃነት ሰው የመሆን ቅኔ ነው!

ከሥርጉተ ሥላሴ 23.01.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) በነፃነት ያላደገ ማህበረሰብ ውስጡ ቀለም የለሽ ብዕር ነው …. ነፃነት ሰው የመሆን ቅኔ ነው! ከሥርጉተ ሥላሴ 23.01.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) በነፃነት ያለደገ ማህበረሰብ ውስጡ ቀለም የለሽ ብዕር ነው …. መነሻ ሲኖርህ ዛሬን ታውቃለህ። ዛሬን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንደወጡ ያልተመለሱ እንዳዲያቆኑ ያላቀሰሱ

ቤዝ አሲምባ ፀለምት – ዶሎኪያ ተርናሻ መሰረት ያኖርነው – መነሻ መድረሻ አንዷን ላውሬ ጥሎ – ሌላዋን ለውሻ ሽንፈት አደረገው – ምሽጉን መሸሻ ግለሰቦች የየራሳቸውን ገጠመኞች (memoir) ይፅፋሉ። እንደ ስብስብ (as a group) የራሱን ገጠመኝ ( memoir) መፃፍ የማይችል ሕዝብ ብቻ ነው። ገጠመኙን መፃፍ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከዚህ ወዴት?

አንዱ ዓለም ተፈራ የእስከመቼ አዘጋጅ ወገንተኛው አምባገነን ሕገወጥ መንግሥት፤ ከዕለት ዕለት ሀገራችንን ወደባሰ አዘቅት እየከተታት ነው። ያለጥርጥር ከዚህ መንገድ ቀና የሚልበት የፖለቲካ አንጀት የለውም። እያሽቆለቆለ መሄዱ፤ የመሰንበት ዋስትናውና መጥፊያው ነው። ሕዝቡ ተማሮ ሀገር እየለቀቀ፣ በየቦታው ሕይወቱን እያጣ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአረቡ ምድር በኳታር የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ልትሠራ ነው

ከዳንኤል ክብረት በመካከለኛው ምሥራቅ ከእሥራኤል ቀጥሎ ሁለተኛዋ፣ በዐረቡ ምድር ደግሞ የመጀመሪያዋ የምትሆነው ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን በኳታር ምድር ልትታነጽ ነው፡፡ (በገልፍ ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን) ፎቶ ፋይል በኳታር ምድር የዛሬ አሥር ዓመት ለጸሎትና ለትምህርት መሰባሰብ በጀመሩ ወንድሞችና እኅቶች የተጀመረችው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስኬታማ ውድቀት (Successful Failure!)

ይሄይስ አእምሮ ለውድቀት ስኬት “የምሥራች!” ወይም “እንኳን ደስ ያለን!” የማይባል ነገር ሆኖብኝ እንጂ ከነዚህ የደስታ ማብሠሪያ አባባሎች በአንደኛው ጽሑፌን መጀመር ቃጥቶኝ ነበር፡፡ ለማንኛውም ሀገራችን በማንኛውም ዘርፍ በገባችበት ውድቀትና ኪሣራ ምክንያት ልባችሁ ያዘነና ቅስማችሁ የተሰበረ ወገኖቼን “እግዚአብሔር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሞገደኛው ተክሌ ውስጡን አስነበበኝ –የስሞተኛው ብዕር።

ከሥርጉተ ሥላሴ ይድረስ ብለናል ከወደ ሲዊዘርላንድ ዙሪክ እኔና ብዕሬ ለሞገደኛው ብዕረ ተክሌ …. ጭራሽ ተበዳይ ብዙኃኑ ተወቃሽ ሆነ? ይገርም! ጡር የሚባል ነገር አለ። በፈጠረህ ጡር ፍራ የስሞተኛው ብዕር ….. እንደምን አለህ ሞገደኛው ተክሌ? ደህና ነህ ወይ? ጠፍተህብኝ ጭንቅ ብዬ ሳለ የወጣት ጃዋር ዶክተሪን...

View Article

ቃላትን ማባከን! (ከበልጅግ ዓሊ)

በጀርመን ውስጥ እንደ አውሮፓውያን አቆጠጠር 1971 ጀምሮ የዓመቱ ምርጥ ቃል ይመረጣል። ይህ በየዓመቱ የሚደረገው ምርጫ አዲስ የተፈጠሩ አባባሎች ወይም ቃላቶች አሮጌም ቢሆኑ በአለፈው ዓመት ውስጥ የአጠቃቀማቸው ሁኔታ ታይቶ የሚካሄድ ብሂል ነው። ለአሸናፊነት የሚበቃው ቃል በሕብረተሰቡ ውስጥ ተቀባይነት ያገኘው ይሆናል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ] ያየሁትን ልመስክር

በቀለ ገብርኤል (ሲሳይ) – ከሚኒሶታ ዛሬ (እሁድ) ከእንቅልፌ እንደተነሳሁ መጀመሪያ የደረኩት ነገር ቢኖሮ የመሶኮቱን መጋረጃ ከፈት Aድርጌ ውጪውን ማይት ነበር። በረዶው እንደጉድ ተከምሮዋል። የታየኝ ገና መኪና አሙቄ፣ በረዶ ጠርጌ፣ መጥረግማ ቢሆን በማን እድል ፈቅፍቄ ጉዞዬን ወደ ቤተ ክርስቲያን ማቅናት ነበር።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ በቦርዱ የተነበበው ጽሑፍ

የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ቁጭብሎ በመነጋገር በሰላም መፍታት እየተቻለ፤ ወደ አላስፈላጊ ሁኔታዎች እየተደረሱ ነው። ዘ-ሐበሻ የሁሉንም ወገን ድምጽ ለማሰማት አሁንም ጠንክራ በመሥራት ላይ ትገኛለች። ከዚህ ቀደም ባለፈው እሁድ የተፈጠረውን በማስመልከት አቶ በቀለ ገብር ኤል (ሲሳይ) የተባሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጊዜ መስታወቱ!! ተስፋዬ ገብረአብ ማነው? ቁጥር – 2

(ተስፋዬ ገብረአብ) ከዓለማየሁ መሰለ ውድ አንባብያን፣ ይህ ጽሁፍ ከዚህ ቀደም ከዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ ጋር ተስፋዬ ገብረአብን አስመልክቶ አወጥተን ከነበረው ሪፖርት ጽሁፍ ተከታይ ነው። በዚህ መሰረት ከተስፋዬ ገብረአብ ጋር አብረን ስንኖር እጄ ላይ ከወደቁትን መረጃዎች መሃከል የመጀመሪያው ጽሁፍ ተከታይ ይሆናል ብዬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] “ነዋያተ ቅድሳት ለእግዚአብሔር ክብር እንጂ ለአመጽና ለረብሻ ሊውሉ አይገባም”

ለቤተክርስቲያን ሰላም እና አንድነት ከቆሙ ምእመናን የተሰጠ መግለጫ ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ሕይወት በወጣትነት ጊዜ የሚገበይበት፣ በምግባር የሚታነጹበት፣በኃይማኖት የሚጎለምሱበት የቤተክርስቲያን፣የአገርና የህዝብ ተስፋ የሚሆኑ ዜጎች የሚፈጠሩበት መንፈሳዊ የአገልግሎት ክፍል ነው። ይሁን እንጂ ይህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኬንያታ በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዘገዬ ፍትህ እንደተነፈገ መቆጠር የለበትምን? በአህጽሮ ቃሉ አይሲሲ/ICC እየተባለ የሚጠራው ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት/International Criminal Court የኡሁሩ ሙጋይ ኬንያታን ጉዳይ አስመልክቶ እያደረገ ያለው ተደጋጋሚ የፍትህ ሂደቱን የማዘግየት ስራ፣ በቀጠሮ የማሳለፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኳሱ በማን እጅ ነው ? (ከይድነቃቸው ከበደ)

(ይድነቃቸው) ከአምስት ወር በፊት የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የአዲስ ዓመት የሥራ ዘመን መጀመር አስመልክቶ በጋራ ባአካሂዱት ጉባዔ አዲሱ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመም ፕሬዚዳንታዊ የመክፈቻ ንግግር ማድረገቸው የሚታወቅ ነው፡፡ የፕሬዚዳንቱ የንግግር ይዘት መንግሥት በ2006 ዓ.ም. ትኩረት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስሜቱ ይቁምና እስቲ አማራጮችን በእርጋታ እንመልከት –ግርማ ካሳ

«አበው ሲተርቱ ላም ባልዋለበት ኩመት ለቀማ ይላሉ። ሰላም ጠላቱ ከሆነ የአገዛዝ ቡድን ጋራ በሰላማዊ ትግል ገጠሞ ሰለማዊ ድል አስመዘግባለሁ ብሎ ማሰብ ከሰላማዊ ጭንቅላት የሚፈልቅ ሰላማዊ አስተሳሰብ ነዉ ብዬ አላምንም። …ትግል ሱስ አይደለም። እንደ አቦል ቡና ሱስ አይደለም። አሁን የምናየዉ የሰላማዊ ታጋዮች፣ የትግል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባንዳ ደም

…………….. እዚያ ቀዬ እዚያ መንደር እነዚያ እልፍኝ እዚያ ሰፈር ያሉ ሰወች ምን ነክቷቸው ሰው መሆንን የሚንቁ ከራሳቸው የሚጣሉ ከራሳቸው የሚርቁ ምን ተውሳክ ነው የምን ደዌ የምን ዛር ነው የምን ጋኔን መለያቸው ሀገር መካድ ጥረታቸው ታሪክ መናድ ስብከታቸው ማንነትን ማደባየት ስኬታቸው ሀገር ወዳድ ማሰቃየት እዚያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽንና የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች –ዘንድሮስ ተሸላሚ ያገኝ ይሆን ወይ?

በአፍሪካ መዲናዋ አዲስ አበባ ከጥቂት ወራት በፊት የሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን ኮንፈረንስ አዘጋጅቶ የነበረ ሲሆን ኮንፈረንሱ አፍሪካ ውስጥ ስላለው የመልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲ በተመለከተ እንዲሁም አህጉሪቷ ወደፊት ስለሚኖሩዋት እድሎችና ስላጋጠሙዋት ችግሮች ከተለያዩ ሃገራት ከመጡ ፖለቲከኞ፤ ታዋቂ ግለሰቦችንና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ታሪክ ለባለ ታሪኩ” –ከገብረመድህን አረአያ

(ገብረመድህን አረአያ ከፐርዝ አውስትራሊያ)ኢትዮጵያ ሃገራችን ትልቁ እድሏ ከጥንት ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ብዙ የታሪክ ሊቃውንትና ጸሓፍት ያፈራች ሃገር መሆኗ ነው። በጥንቱ ዘመን በኢትዮጵያ መቀመጫቸውን አክሱም ያደረጉት ነገሥታት ታሪካቸውን እና ጥበባቸውን በሳብኛና በግእዝ እያጻፉ አዘጋጀተዋል። በመቀጠልም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ወርቃማዎቹ ብዕረኞች”

ናትናኤል ካብቲመር (ኦስሎ) (ናትናኤል ካፕትይመር)“እናንት ከእስር ቤት ፍርግርግ ጀርባ ያላችሁ የእውነት ሐዋርያዎች የቆማችሁለትን ፣ የተሰቃያችሁለትን እውነት የኢትዮጲያ ህዝብ ብቻ ሳይሆን አለም ያውቀዋል አካላች ሁ እስር ቤት ሆኖ በህመም በግርፋት ቢሰቃይም ስብዕናችሁ ግን ውብ ሆኖ ይኖራል” አምባገነኑ የወያኔ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] መድኃኔዓለም በእርቅና በሰላም ጎዳና ይምራችሁ

የተከበራችሁ የሚኒሶታ ደብረሰላም መድኅኒዓለም ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምእመናን፤ አባቶች ካህናት፤ ወንድሞች ዲያቆናት ከሁሉ አስቀድሜ የከበረ የኢግዚአብሔር ሰላምታየ ከካናዳ ይድረሳችሁ። ሚኒሶታን በተለያየ ጊዜ ጎብኝቻታለሁ። . በመጣሁበት ጊዜ ሁሉ መድኅኒዓለም ቤተከርስቲአናንን ሳልሳለምና ፀሎት ሳላደርግ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለዶክተር ታደሰ ብሩ –ባሉበት!

ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ) ከምቸገርባቸው ነገሮች አንዱ ለምጽፋቸው መጣጥፎች ርዕስ ማውጣት ነው፡፡ አንዳንዴ ርዕሴና በጽሑፌ ውስጥ የማነሳው ጉዳይ አልገናኝ ይሉብኛል – ልክ እንደአሁኑ፡፡ ዛሬና አሁን ለዶክተር ታደሰ ብሩ የምለው አንድም ነገር የለኝም፡፡ ነገር ግን እሱ አሁን በትምህርት ብልጭታ የኢሳት ቆንጅዬ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>