የወያኔ ጥላቻ ፍሬ (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም)
መስፍን ወልደ ማርያም ሚያዝያ 2006 ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ወያኔ ለትግራይ ሕዝብ ሀብትንና ብልጽግናን አመጣ ብለው የሚያምኑ ሰዎች ብዙ ናቸው፤ ወያኔ የሥልጣን ወንበሩ ላይ በመውጣቱ ትግሬዎች ሁሉ አልፎላቸዋል ተብሎ ይታመናል፤ በተለይ በአውሮፓና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዚህ ላይ የጠነከረ እምነት...
View Article15 Health Benefits of Eating Apples (Amharic Video)
What makes apples so great? In 2004, USDA scientists investigated over 100 foods to measure their antioxidant concentration per serving size. Two apples—Red Delicious and Granny Smith—ranked 12th and...
View Articleዓባይ እንደዋዛ–“ኢትዮጵያ ሃገሬ ናት፤ ዜግነቴ ኢትዮጵያዊ ነው” ክፍል ሶስት (ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)
ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር ክፍል ሁለት ዓባይና ኢትዮጵያ አንድና የተያያዙ መሆናቸውን ያሳያል። አንድና የተያያዙ ናቸው የሚለውን ሃሳብ ከተቀበልን ዓባይ መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ እስካገለገለና ኑሮውን እስካሻሻለ ድረስ የኢትዮጵያን ይገባኛልነትና የሚሰሩ መሰረተ ልማቶች መቀበል የኢትዮጵያውያን ግዴታ ነው። ዓባይ የሁሉም...
View Articleጥሩ የመንፈስ ፍላጎትን አድምጭነት –ልዩ መክሊት ነው –ለእኔ። (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 12.04.05 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ዛሬ እንዲህ ወደ ሀገረ አሜሪካ ጉዞ አማረኝ። ስለምን? የንግግር ሥነ – ጥበብ ህግጋት መከበሩ መንፈሴን ስለገዛው። ሥነ – ንግግር ጸጋ ነው። ሥነ – ንግግር ሙያም ነው፤ ሥነ – ንግግር ሁለት መንትያ ልጆች አሉት። እንደ ቤተሰብ የሚያቸውም የቅር ሥጋዎቹ አሉት።...
View Article“መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ”መጽሐፍ ላይ የተደረገው ውይይት
Related Posts:የመንግስቱ ኃይለማርያም አጃቢ…ፓትርያሪክ መርቆርዮስ ለምን…የአ.አበባው ሲኖዶስ ታዛቢዎች…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…የሳዑዲ አረቢያው የወገን ችግር እና…
View Articleየመደብ ወይስ የብሄር ጭቆና?! (ከአብርሃ ደስታ)
እንዲህ ተጠይቋል “ባለፉ ስርዓታት የነበረ የማሕበረ ፖለቲካ መዋቅር የመደብ የትግል (ጭቆና) መሰረት ያደረገ ነበር ወይስ ብሄር?” ባለፉ ስርዓታት ጭቆና ነበረ (አሁንም አለ)። በኢትዮጵያ ታሪክ በህዝብ የተመረጠ ህዝብን ለማገለግል የተነሳ መንግስት አልነበረም (የለም)። ስለዚህ ጭቆና አለ። ጭቆናው ምን መሰረት ያደረገ...
View Articleግንቦት 20 የኢትዮጵያ ውርደት ጥቁር ቀን (ሮበሌ አባቢያ)
ግንቦት 20 የኢትዮጵያ ውርደት ጥቁር ቀን ከሮበሌ አባቢያ፣ 27/52014 በአምቦ ከተማና በሌሎች የኦሮምያ ክልል ውስጥ የዩኒቭርሲቲዎችና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ያቀረቡት ሕገ-መንግሥታዊ ጥያቄ ያገኘው ምላሽ በጨካኙ የአግዓዚ ጦር አልሞ ተኳሾች በጥይት መደብደብን ስለሆነ፣ ይህንን አሰቃቂ አረመኔያዊ ጭፍጨፋ፣...
View Articleየመብት ረገጣውንና የከፋፋዮችን ሤራ በጋራ እናስወግድ! (ሸንጎ)
ግንቦት 19፣ 2006 (ሜይ 27፣ 2014) ሁሉ ከገዥው ቡድን የሚሰጠው ምላሽ የሚያነሳውን ጥያቄ በመመርመር፣የደረሰበትን ብሶት በማዳመጥ ሰላማዊ መፍትሄ ከመሻት ይልቅ ድብደባ፣ እሥራት፣ ስቃይና ግድያ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። ይህ ለሃያሦስት ዓመታት ሳያባራ የቀጠለው የግፍ ተግባር እነሆ በቅርቡ በአምቦ፤...
View Articleአቶ መለስ ዜናዊ በአፍሪካ የጋራ መገማገሚያ መድረክ ላይ የፈፀሙት አሳፋሪ ወንጀል ሲጋለጥ…(በትረ ያቆብ)
በ በትረ ያቆብ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአፍሪካ ምድር ላይ ሰላምና ብልፅግና እዉን ያደርጋል ተብሎ በአፍሪካ ህብረትና በተለያዩ አለም አቀፍ ተቋት ታምኖበት የተቋቋመዉ እና “የአፍሪካ የጋራ መገማገሚያ መድረክ” (African Peer Review Mechanism) የተሰኘዉ ተቋም በአጭር ጊዜ ዉስጥ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል...
View Articleኢህአዲግ ከ70 ዓመት በፊት በአፄ ኃይለ ስላሴ ዘመን በተገነባ ስታዲዮም ውስጥ ሆኖ ግንቦት 20 እያከበረ ኢትዮጵያ...
ለዘንድሮው በዓል ክብረ በዓል በመላ ሀገሪቱ ከግማሽ ቢልዮን (500 ሚልዮን) ብር በላይ ወጪ እንደሆነ እየተነገረ ነው። በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ለማወቅ ብዙ ምርምር የሚጠይቅ አይደለም።ህዝቡ የመሰረታዊ ፍጆታዎችን የመግዛት አቅሙ ተዳክሟል።ቀድሞ እናት ልጇን እንጀራ በሽሮ ብቻ ማብላቷ ያሳስባት ነበር።ዛሬ...
View Articleጎንደር –ክፍል ሦስት (ሥርጉተ ሥላሴ)
ክፍል ሦስት ከሥርጉተ ሥላሴ 29.05.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) „ለመደመጥ የጥሩ አድምጩን የጎንደርን ህዝብ ሥነ ልቦና በጥንቃቄ መርምሮ ማወቅ ይገባል፤ ጎንደር መሆን ነውና!“ ጓድ ገብረመድህን በርጋ የጎንደር ክፍለ ሀገር የኢሠፓ ዬድርጅት ጉዳይ ኃላፊ በነበሩበት ጊዜ በአጽህኖት – በተደጋጋሚ የሚቃኙት ቅኔ ነበር።...
View Articleልማታዊ ፓትርያርክ (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ)
ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ግንቦት ፳፻፮ ዓ.ም. መግቢያ ይህችን ክታብ በዚህ ርእስ እንዳዘጋጅ ያነሳሳችኝ “ልማታዊ መንግስት-እንደ ቻይና፤ ነገሩስ ባልከፋ” በሚል ርእስ ዶ/ር ደስታው አንዳርጌ ግንቦት ፲ ቀን ፪ሺ፮ ዓ.ም ያቀረቡልን ክታብ ናት። ከ’ሀ’ እስከ ‘ሠ’ ተዘርዝራ...
View Articleተረግመሻል ይሆን????!!
..<< ተረግመሻል ይሆን????!! >>.. ከድር አብዱ ሰማይሽ ቢቋጥር፣ ደመናሽ ቢያጠላ፤ ወንዞችሽ ቢንቧቡ፣ ኩሬሽ ምን ቢሞላ፤ የ13 ወር ፀሀይ፣ገፅሽን ቢያሞቀው፤ የተፈጥሮሽ ፀጋ፣ግርማሽን ቢያገዝፈው፤ በደጋጎች ልሳን፣በድሆች አንደበት፤ በቅጥርሽ በምድርሽ፣ሰላም ላይወርድበት፤ የነፃነት ሰንደቅ፣...
View Articleዓባይ እንደዋዛ፤ ግድቡን ከጥላቻ አንጻር ማየት አደገኛ ነው
ክፍል አራት አክሎግ ቢራራ ዶ/ር ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር የዚህ ተከታታይ ፅሁፍ መሰረታዊ ሃሳብና ትንተና፤ ኢትዮጵያ ዓባይንና ሌሎች ወንዞቿን የራሷን ኢኪኖሚ ዘመናዊነት፤ ለሕዝቧ የምግብ ዋስትና ስኬታማነት፤ እያደገ ለሄደው ወጣት ትውልድ የስራ እድል የመፍጠር ወዘተ መብት ያላት መሆኑን የሚያጠናክር ነው። The Nile...
View Articleግንቦት 20- የመከራ የስደትና ዘረኝነት አዲስ ምዕራፍ መጀመሪያ
ወያኔ ለንግሥና የበቃበትን ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓመተ ምህረት መታሰቢያ በአል ለ23ኛ ጊዜ ለማክበር ሰሞኑን ደፋ ቀና ሲል ሰንብቷል። በኢትዮጵያ ግብር ከፋይ ህዝብ የሚተዳደሩ መገናኛ ብዙሃንና በተለያዩ የውጪ አገራት የተመደቡ የወያኔ ቆንስላ ጽ/ቤቶች በዚሁ የግንቦት 20 በአል አከባበር ሥራ ተጠምደው ከርመዋል።...
View Articleኢትዮጵያ እውነተኛ ልጇን አጣች
ብዙ የውጭ ሃገር ሰዎች ሃገራችንን ይወዳሉ። ከነዚህ ውስጥ አንዱ የኦስትርያ ተወላጅ የሆነው ካርልሃይንዝ ቦይም(Karlheinz Böhm ) ነበር። ነገር ግን ካርልሃይንዝ የዓለም ዜጋ(Weltbürger) ነኝ ብሎ ነበር የሚያምነው። ቢሆንም ካርልሃይንዝ 2003 የኢትዮጵያ የክብር ዜግነት ተቀብሏል። ይህንን ታላቅ ሰው...
View Articleየሚሊዮኖች ድምጽ ግብረ ኃይል በዳያስፖራ –ዝምታችን እስከመቼ ?
በቅርቡ አንዲት ታላቅ ጥቁር አሜሪካዊት የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ከዚህ አመት በሞት አልፈዋል። ማያ አንጀሎ ይባላሉ። እኝህ ታላቅ ሴት ጸሃፊ፣ ገጣሚም ነበሩ። አንድ ጊዜ ማያ አንጀሎ ሲናገሩ ፡ “We may encounter many defeats but we must not be defeated.” ብለው ነበር። በዚህ አለም...
View Articleየሕዳሴ አብዮት! (ተመስገን ደሳለኝ)
ተመስገን ደሳለኝ) ተመስገን ደሳለኝ) የዛሬይቱ ኢትዮጵያችን ‹‹አብዮታዊ ሁኔታ›› ላይ ለመድረሷ በብዙሃን ዜጐች ዕይታም ሆነ፤ ሂደቱን በተከታተሉ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ምሁራን ምልከታ የማይታበል ሐቅ ሊሆን መቃረቡ በዚህ ተጠየቅ ለማነሳው አጀንዳ ገፊ-ምክንያት ነው፡፡ በአናቱም ባለፈው ሳምንት ‹‹የ‹ቀለም› አብዮት...
View Article“በጨለማዋ አህጉር” ዋሻ ጭላንጭል ብርሃን ይታያልን?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በየጊዜው ተስፋቢስነቷ እየጨመረ የመጣው የአፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታአወዛጋቢ ሁኔታን ፈጥሯል፡፡ አንዳንዶቹ ጨለምተኝነትን በሚያንጸባርቅ መልኩ በሙስና በተዘፈቁ መሪዎቿ እና ሥር በሰደደው ጥልቅ ድህነት ሳቢያ በመጥፎ ሁኔታ ላይ ተንጠልጥላ ያለች ዕድለቢስ...
View Articleሰኔ 1 ቀን ትኩረቱ አዳማና ደብረ ማርቆስ ላይ ነው -አማኑኤል ዘሰላም
የአሥራ ስድስት አመት ወጣት ነበረች። ይሄን ጊዜ ከኮሌጅ ተመርቃ፣ ሥራ ይዛ ምናልባትም ተድራ፣ የልጆች እናት ትሆን ነበር። አሁን ግን የለችም። ኮተቤ አካባቢ ነበር፤ ከአጋዚ ጦር አንዱ በተተኮስ ጥይት ተመታ ወደቀች። ሰኔ አንድ ቀን 1997 ዓ.ም። የአሥራ ስድስት አመት ወጣት ነው። በእጆቹ ድንጋይ አልያዘም። ተማሪ...
View Article