አያስቅም! አጭር ወግ (ከክንፉ አሰፋ) ጋዜጠኛ
በብሄራዊ ትያትር አካባቢ አንዲት አነስተኛ ምግብ ቤት ነበረች። «ገሊላ ምግብ ቤት» ትባል ነበር። በአዲስ አበባ «ቁምራ» ከመግባቱ በፊት በአካባቢው ያሉ የመንግስት ሰራተኞች በምሳ ሰዓት ይህችን ምግብ ቤት ያጨናንቋት ነበር። ቁምራን የማታውቁ ካላችሁ፤ ለጽድቅ የሚደረግ መንፈሳዊ ጾም እንዳይመስላችሁ። እድገትና...
View Articleሰሞነኛ ትዝብቶች …..
ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com ኢህአዴግ የሚባል ገዢ በሄድንበት ሁሉ ለትዝብት የሚሆኑ ነገሮችን ማስቀመጥ አይተውም እኛም አንጀታችን ማረሩ ይቀጥላል፡፡ አንዳንዶቻችን ለአንጀታችን ማረር መፍትሔ ብለን በፅሁፍ አስፍረን እንገላገላለን ያለበለዚያ ለስንቱ አውርተን እንዘልቃለን፡፡ የሚያነብ ካለ ደግሞ...
View Articleየማለዳ ወግ .. . ዓድዋ የእኛ …የትውልድ ኩራት !
* የጦርነቱ መነሻ ምክንያት … የዓድዋ ጦርነት መነሻ ምክንያት የሆነው የውጫሌ ውል አንቀጽ 17 ሲሆን ይህ አንቀጽ የኢትዮጵያን ህልውና የሚፈታተን ሆኖ በመገኘቱ እንዲሰረዝ የተደረገው ሙከራም በጣሊያን እምቢተኝነት በመክሸፉ እንደ ነበር የታሪክ መዛግብት ያስረዳሉ። * የጣሊያን ወረራ መሰማትና እቴጌ ጣይቱ … የጣልያንን...
View Articleየአፍሪካ ቀንድ፤ ዙሪያው እሳት መሀሉ ብሶት –በፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም
የአፍሪካን ቀንድ ሰሞኑን ትኩሳት ይዞታል፤ ሁኔታውን ለማብራራትና ለመተንተን ሰፊ ቦታን ስለሚፈልግ አንባቢው ራሱ እንዲያስብበት በመተው ሁነቶችን ብቻ ማቅረቡ የተሻለ ነው፤ የኢትዮጵያን የውስጥ ሁኔታ ትተን በአፍሪካ ቀንድ የሚከተሉትን የተለያዩ ግጭቶችን እንመለከታለን፤ 1. በጦርነት ሁኔታ ሁኔታ ላይ ያሉ የአፍሪካ ቀንድ...
View Articleፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ለችግሮቻችን የመፍትሄው ቁልፍ
ከገለታው ዘለቀ የሃገራቸው ነገር ሲነሳ የሚከነክናቸው ወገኖቻችን ኢትዮጵያ ላለባት ችግር መፍት ሄው ምንድነው? እያሉ ኣጥብቀው ሲጠይቁ ይደመጣል። መፍትሄውም ብቻ ሳይሆን ችግሩ ማለትም እውነተኛው ችግር የት ላይ ነው ያለው? ብለውም ኣጥብቀው ሲደመሙ ይታያል። በዛሬዋ ኣጭር ጽህፌ በነዚህ መራራ ጥያቄዎች ዙሪያ ቁንጥል...
View Article“ኢትዮጵያ በተደራጀ ምዝበራ እየደማች ነው”–ዶ/ር አክሎግ ቢራራ (ሊያደምጡት የሚገባ ቃለምልልስ)
“ኢትዮጵያ በተደራጀ ምዝበራ እየደማች ነው፤ ይሔ ውጭ ውጭውን የሚታየው ህንጻ በአገሪቱ ላይ የተንሰራፋው ድህነት ግርዶሽ ነው” - ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞ የዓለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪና ተመራማሪ በህብር ሬዲዮ አራተኛ ዓመት በዓል ላይ በመገኘት ካቀረቡት ጥናታዊ ሪፖርት የተወሰደ የህብር ሬዲዮ...
View Articleየተምቤን ስብሰባችን ጉድ አደረገን (አብርሃ ደስታ)
ህወሓቶች በተለያየ አከባቢ የሚገኙ ወጣቶች ሰብስበው እያነጋገሩ ነው። የስብሰባው ዓላማም “በተቃዋሚዎች እንዳትሸወዱ፣ ከህወሓት ዉጭ ሌላ አማራጭ የላችሁም፣ ስራ እንሰጣችኋለን፣ በተቃዋሚዎች ስብሰባ እንዳትሳተፉ …” ወዘተ እያሉ ወጣቶቹን ለማስጠንቀቅ ነው። ህወሓቶች ከልክ በላይ ፈርተዋል። ዓላማቸው ሁሉ ህዝብ በዓረና...
View Articleየፈራ ይመለስ! (ከተመስገን ደሳለኝ)
በ2004 ዓ.ም የካቲት 23 ቀን በታተመችው ‹‹ፍትሕ›› ጋዜጣ ላይ፣ ‹‹የፈራ ይመለስ!›› በሚል ተመሳሳይ ርዕስ፣ ከሰላማዊ አብዮት ውጪ አማራጭ ካለመኖሩም ባለፈ፣ ኢህአዴግ ቢያንስ ሕገ-መንግስታዊ ጥበቃ ላላቸው ሕዝባዊ ጥያቄዎች ምላሽ የመስጠት አቅምም ፍላጎትም እንደሌለውለመሞገት ሞክሬ ነበር፡፡ ግና፣ አገዛዙ...
View Article“የትግራይ ህዝብ የህወሓት ደጋፊ አይደለም”–አብርሃ ደስታ (ከአዲስ ጉዳይ መጽሔት ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ)
አዲስ ጉዳይ መጽሄት ቅጽ 8 ቁ. 205/ የካቲት 2006 አዲስ ጉዳይ፡- የህወሓት የ39 ዓመታት ጉዞ በግልህ እንዴት ታየዋለህ? አብርሃ ደስታ፡- በእኔ አመለካከት የህወሓት ጥረት ከመጀመሪያ አንስቶ ስልጣን ለመያዝ ነው፡፡ አሁንም በስልጣን ለመቆየት ሲሉ ኢኮኖሚውን እየተቆጣጠሩት ነው፡፡ የህዝቡን መረጃ የማግኘት...
View Articleአስተያየት፣ በሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ “እኛና አብዮቱ” መጽሀፍ ላይ
ከፈቃደ ሸዋቀና የሻምበል ፍቅረ ስላሴን ባለ 440 ገጽ መጽሐፍ ላነብ ስነሳ ጸሐፊው በሃያ ዓመታት የእስር ቤት ቆይታቸው በስልጣንና የሃላፊነት ዘመናቸው የነበሩትን ብዙ ክንዋኔዎች ፣ ውሳኔዎችና ተዋናዮችን አስመልክቶ የነበራቸውን እይታ እንደገና ለማጤንና ለማሰላሰል እድል አግኝተው የጻፉት ሊሆን ስለሚችል ሚዛናዊ የሆነ...
View Article[የረዳት ፓይለቱ ጉዳይ] ጀግናችን አጀንዳችን!
ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ)ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) በትርጉም የሚቃኑትን ወልቻማና የተወኩ ዕሳቤዎች በትርጉም ፋክት በማንጠር ለሚነሱ ማናቸውም ጥያቄዎች የነፃነት ትግሉ ቤተሰቦች መልስ መስጠት ግድ ይላቸዋል። ለዚህም ነው ሥርጉተና ብዕሯ ታጥቀው...
View Article[የኦሞ ወንዝ ጉዳይ] በግድቡ ሕይወታቸው የተገደበ ኢትዮጵያውያንን ለማትረፍ የሚደረገው እርብርብ –ከፕ/ር ዓለማየሁ ገብረማርያም
ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ከሁለት ዓመታት በፊት በዚህ በያዝነው ወር “ግድቡ እና አደጋው፡ ግልገል ጊቤ ሦስት በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በደቡብ ኢትዮጵያ በኦሞ ወንዝ ሸለቆ ከሚካሄደው ልማት ጋር በተያያዘ መልኩ ግድቡ ሊያስከትል በሚችለው እንደምታ ላይ ትኩረት...
View Articleሰላማዊ ወይስ የትጥቅ ትግል ወይስ ማንፈራጠጥ –ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም
የተማረ ወይም የእውቀት ባለቤት እንደሆነ የሚነገርለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ክፍል ከወያኔ ጋር የሚደረገው ትግል ሰላማዊ ይሁን ወይስ በትጥቅ ትግል የሚለውን የጦፈ ክርክር ሲያደርግ ሃያ ሁለት ዓመታት ሆነው፤ ዳኛ የሌለበት ክርክር ስለሆነ የመደማመጥ ግዴታ ታይቶበት አይታወቅም፤ ስለዚህም በሁለቱ መሀከል ያለው ልዩነት ግልጽ...
View Articleኦኖሌ፡-ሀርከ-ሙራ
እንዲህ ነው በ1860ዎቹ ንጉስ ሚኒሊክ ገና አፄ ሳይባሉ አፄ ቴዎድሮስ ሸዋን ባስገበሩበት ወቅት የተወሰኑ የጎንደሬ ሰራዊት አባላት በሸዋ እንዲቀሩ ተደርጎ ነበር፡፡ እነዚህ የጎንደርና የወሎ ፈረሰኞች ከንጉሥ ሣህለሥላሴ ዘምን ጀምሮ በአርሲና በጨርጨር ሰፍረው ነበር፡፡ አፄ ምኒሊክ ብዙውን ጊዜ በአርሲና በሐረርጌ...
View Article[ያ ትውልድ] የኢትዮጵያ ሴቶች፤ የትግል እመቤቶች (ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን 103ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ)
ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን፤ ሴቶች በፆታቸው ምክንያት የሚደርስባቸውን በደል አድልዎና ጭቆና ለማስቀቅ፣ ለማስወገድ ከአደረጉት ትግል ጋር በመያያዝ የሚታሰብ፣ የሚከበር ዓለም አቀፋዊ በዓል ነው። እ.አ.አ በ1911 መከበር የጀመረው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 (የካቲት 29 ቀን, 2006 ዓ.ም.) እነሆ...
View Article[የዓለማየሁ አቶምሳ ቀብር ጉዳይ] እነዚህ ሰዎች የሚናገሩትንም አያውቁም
ሲሳይ አባተ (ከአዲስ አበባ) `ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት` (ጠቅላይ አሽከር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከደቂቃዎች በፊት የተናገረው) ታጋይ አለማየሁ አቶምሳ ጓድ አለማየሁ አቶምሳ ለትግሉ መስዋእት የሆኑት ታጋይ አለማየሁ አቶምሳ (የማን አስከሬን ተሸፍኖ የማን ሊገለጥ?) የሕወሓት መንግሥት በአገዛዝ ዘመኑ...
View Articleህዝብን በመጨቆን ሀገርን መምራት አይቻልም!
በአሸናፊ ንጋቱ የፖለቲካ ስርአትና የአንድ ሀገር እድገት ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት አላቸዉ። አንድ አገር ትክክለኛ ባልሆነ የፖለቲካ አገዛዝ ይበለፅጋል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው። ሃገራችን ኢትዮጵያም የወያኔ መንግስት ባነገሰው የተዛባ አገዛዝ ሳቢያ ህዝባችን ለከፋ ችግር መዳረጉ በገሃድ የሚታይ ሃቅ ነው። ታዲያ በዚህ...
View Articleወጣቱ አና ለነጻነት የሚደረግ የትግል መስዕዋትነት (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ)
የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ህልውና የሚወሰነው ወጣቶች ባላቸው ሚና ላይ ሲሆን በብዙ ሀገራት እንዳየነው እና እንደተመለከትነው ወጣቶች ስለ ነፃነታቸው ፊት ለፊት መንግስታትን በመጋፈጥ ለመብታቸው ታግለዋል መስዋህትነትም በመክፈል የፈለጉትን አለማና ግብ አሳክተዋል::ለዚህም የሰሜን አፍሪካ አገሮችንና የመካከለኛው ምሥራቅን...
View Article“ሣንሞት መቀባበር መቼ ይሆን የሚቆመው?
“እውነት ቤት ሥትሰራ ውሸት ላግዝ ካለች፤ ሚሰማር ካቀበለች ማገር ካማገረች ጭቃም ካራገጠች ቤቱም አልተሰራ እውነትም አለቆመች።” ለእውነት መቆምና እውነትነት በሌለው ነገር ግን ; እውንት በሚመሰል; ማንኛውም አይነት መሀበርም ሆነ እድር; መሰባሰብ እውነቱ ሲገለጥ መጨረሻው መፈረሱ ሀቅ ነው። በሀገራችን ባሕል ሰው...
View Articleሞትን የመረጡ ወጣት ሴቶች የመጀመሪያውን ብቻኛ የነፃነት ተጋድሎ ምዕራፍ ከፈቱ። የምዕተ ዓመቱ ማህጸን ተስፋን ሰነቀ!
ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) „የእመቤት ጣይቱ የመንፈስ ንጥር ፍላጎት „ሚሚ ሳራ ለምለም ሜላት እሙዬ“ ቀድመው ዓወጁት፤ ይህንን የጥበብ ውጤት እንደ ዘወትር ጸሎት ቁጭ ብዬ አዳምጠዋለሁ። ፍለጎቱና ሊያስተላልፍ የፈለገው መልዕክት ምንድ ነው በማለት። ፍልስፍናውስ? ነጻ የሆነች ሀገር ፤ ትንቢት፤ ራዕይ፤ ተስፋ...
View Article