የስፖርት ጋዜጠኞች የተያያዙት ማዝናናት ወይስ ማዘናጋት?
በግሬስ አባተ አሁን ባለንበት ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሁሉም ነገር በሚባል ሁኔታ ጮክ ተብለው የሚወሩት ሁለቱ ነገሮች ናቸው፡፡ አንደኛው የአውሮፓ እግር ኳስ ሲሆን ሁለተኛው ፆታዊ ግንኙነትን የተመለከቱ ርዕሶች ናቸው፡፡ በዚህ ፅሁፍ ለመዳሰስ የፈለኩት በአውሮፓ እግር ኳስ ዙሪያ የመገናኛ ብዙሃንን ያልተገደበ...
View Articleእሽሩሩ ማሞ –በ አሥራቴ ወርቁ
እሽሩሩ ማሞ Download (PDF, 1.08MB) Related Posts:ቀባሪ ያጣው የወያኔ/ኢህአዴግ…እባብ ለእባብ፣ ይተያያል በካብ –…
View Articleበረከተ መርገም (አንተነህ ሽፈራው)
በረከተ መርገም Download (PDF, 166KB) Related Posts:ቅድሚያ ወያኔን ነው!! በ አንተነህ…የታሪክ ክህደት በማንዴላ የስንብት…ባንዳ አገር ሳይመራ!! በ አንተነህ…ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የአንድነትየአንድነት ፓርቲ ቀጣይ እጩ…
View ArticleSmart Car: ስለአዲሱ ኒውዮርክ የፖሊስ መኪና ምን ያህል ያውቃሉ?
ከአብዱ ይማም የኒዮርክ ፖሊስ ዲፓርትመንት አባላት በሚንሸራሸሩባቸው የከተማይቱ ጎዳናዎች ሁሉ ሲሆን የሚውለውን እና የሚያድረውን ለማወቅ ምን ቢኳትኑ አደጋች ነው፡፡ ታዲያ የከተማይቱ ፖሊስ ዲፓርትመንት ቀደም ሲል ሲጠቀምባቸው ከነበሩ የወንጀል መከታተያያ ዘዴዎች የላቀ ብቃት የለበሰ ስለመሆኑ የተነገረለት የዘመኑ ምጡቅ...
View Articleኑ! እንዋቀስ፤ ኢህአዴግንም እናፍርሰው! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
(ይህ “ኑ! እንዋቀስ” የሚለው ስር ነቀል የለውጥ ጥሪ ቀጥታ የሚያነጣጥረው በኢህአዴግ አባላት ላይ ብቻ ነው፤ አመራሩን በፍፁም አይመለከትም) ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ኢህአዴግ ራሱ በይፋ ሲናገር እንደተደመጠው፣ በአሁኑ ጊዜ የአባላቱ ቁጥር ወደ ሰባት ሚሊዮን ገደማ ደርሷል፡፡ ይህም የአገሪቱ ቁጥር አንድ ግዙፍ...
View Articleለምን ከምንወዳት አገራችን እንሰደዳለን? ክፍል 1 (በይበልጣል ጋሹ)
ከምንወዳት፣ ከአደግንባት፣ የማይረሳ የልጅነት ጊዜያችንን ካሳለፍንባትና አገራችንን ጥለን/ለቀን በባዕድ አገር በስደት በእምነት፣ በባህል፣ በቋንቋ እንዲሁም በአመለካከት ከማይመስሉን ጋር በተለያየ ፈተናና ውጣ ውረድ እና ለአፍታ በማይዘነጋ አገራዊ ትዝታ እንድንኖር ያደረገን ትልቅ ምክንያት ይኖረናል፤አለንም። ማንም...
View Articleየመስዋዕትነት ወንጌል –ከጸጋዬ ገ.መድኅን አርአያ
በአጤ ኀይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት (በ1960 አካባቢ) ኤድመንድ መሪ የተባለ አሜሪካዊ የዕለታዊው ኢትዮጵያ ሔራልድ ጋዜጣ አማካሪ ሆኖ ይሰራ ነበር። እኛም እንጠረጥረው እንደነበረ ሁሉ የአሜሪካ ስለላ ድርጅት ሠራተኛ (ኮንታክት ማን) ነው። (እግዜሩ ይይላቸውና ለካ በእኛም መሐል ሰዋቸውን ይተክሉ ነበር) ኤድ መሪ የሥነ...
View Article[የሚኒሶታውን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ለምትከታተሉ ሁሉ] ቅጥፈታቸው ሲጋለጥ
ለሰላምና ለአንድነት የቆሙ ምዕመናን 3/24/2014 ቅጥፈታቸው ሲጋለጥ ቤተክርስቲያናችን ተክሷል ስለዚህም ጠበቃ ቀጥረናል እያሉ ሲያወናብዱ የከረሙት አንዳንድ ሕገ-ወጥ የቦርድ አባላት ባለፈው ቅዳሜ 3/22/2014 መድኃኔዓለም በቤቱ አጋልጧቸዋል። ምንም አይነት ሕጋዊ የቅጥር ውል ስምምነት ፊርማ ከቤተክርስቲያኑ ጋር...
View Article[የሃረሩ እሳት ቃጠሎ ጉዳይ] –የእሳት ፖለቲካ በኢትዮጵያ (Fire Politics in Ethiopia) –ይሄይስ አእምሮ
በሃይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች ዙሪያ ሰሞኑን አንዲት መጣጥፍ ጽፌ ለድረ ገፆች ልኬ ነበር፡፡ ለኅሊናቸው ተገዢ የሆኑ አወጡት – አስነበቡን፤ እግዚአብሔር ይስጣቸው፡፡ ለባህልና ለይሉኝታ ያደሩት እንዲሁም እነሱ በሚፈልጉት ሙዚቃ ብቻ ታንጎና ማሪንጌ መደነስ የሚፈልጉት ወደቅርጫታቸው ከተቱት – ይክተቱት፡፡ ሁሉም...
View Articleየተቃዋሚዎች ኅብረት የድል ዋስትና ነው
የተቃዋሚዎች ኅብረት የድል ዋስትና ነው Download (PDF, 124KB) Related Posts:የተቃዋሚዎች ድክመትና ለስልጣኑ…ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም…“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!
View Articleነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር – 5 ቁልፍ አገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮችን ይዛ እነሆ በPDF ያንብቧት
ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር – 5 Related Posts:“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!በ19 ዓመቴ ወልጄው ሞቷል ያልኩት…በይዘቱ ወቅታዊ የቴሌ-ኮንፍረንስ…
View Articleእውነተኛው አ.ኢ.ግ.ተ. (EITI) ወይስ የማዳም ክላሬ የሙስና ማጋበሻ ቡድን? (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ማዳም ክላሬ አሸንፈዋል! እንኳን ደስ ያለዎት፣ ማዳም ክላሬ! ባለፈው ሳምንት የ “አምራች ኢንዱስትሪዎች የግልጽነት ተነሳሽነት/Extractive Industries Transparency Initiative (EITI) ሊቀ መንበር የሆኑት ማዳም ክላሬ ሾርት...
View Articleለአማራ ወያኔዎች የመጀመሪያና የመጨረሻ መልእክት
ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ) “መልእክት” ያልኩት አቀራረቤን ቀለል በማድረግ የአንባቢያንን ቀልብ ላለመግፈፍ ነው፡፡ እንጂ መነሻየ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ነው፡፡ ማስጠንቀቂያም ይባል መልእክት ዋናው ጉዳይ በግሌ የተሰማኝንና የማምንበትን ለወገኖቼ ድኅነት ስልም የምጽፈው ነገር ለባለአድራሻዎቹ መድረሱ ነው፡፡...
View Articleአስማተኛው የኢኮኖሚ እድገት! (በ ገብርኤሉ ተስፋዬ)
ከየት ጀምሬ ወደየት እንደምሄድ አላውቀውም፣ አሁን አሁን የእድገት መለኪያው ምን እንደሆነ እንኩዋን ግራ ገብቷችዋል:: ወይስ የኢኮኖሚ እድገቱ ለኢትዮጲያውያን ሳይሆን ኢትዮጲያን ለሚያስተዳድሯት ብቻ ነው ወይ? እውነቱ በገሀድ ግልፅ ብሎ እያለ ካለፉት አስር አመታት ጀምሮ ጆሮዋችንን በሁለት ዲጅት ሀገሪቱ አድጋለች እያሉ...
View Articleዕንባ! (ሥርጉተ ሥላሴ 27.03.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ)
ዕንባ የድረሱልኝ ጥሪ ነው። ዕንባ የችግር አዋጅ ነው። ዕንባ የፈተና ነጋሪት ነው። ዕንባ የሰቀቀን ውስጣዊ እሳታዊ መግለጫ ነው። ዕንባ የመንፈስ ጭንቀት ረመጣዊ ተፋሰስ ነው፤ ዕንባ የጭምትነት ቁስለት እዢ ነው። ዕንባ የታመቀ ነበልባላዊ ጎመራ ነው። ዕንባ ውስጥን መለኪያ ነው። ዕንባን ለማስቆም ለመነሳት ሆነ፤...
View Articleየፓልቶክ ቦለቲከኞችን ማን ሃይ ይበለን (ቶኩማ አሸናፊ)
የፓልቶክ ታዳሚ ነኝ ። ሃሳቤን በፓልቶክ ክፈሎቸ ማሰተላለፍ አይከብደጘም። ግፋ ቢል በቀይ መታሰር ሲበዛም ( ባውንስ) ሃሳብን በቁም መግደል አለበለዚያም ወያኔ ደርግ ጽንፈኛ አድርባይ ሻቢያ ግነቦት 7 ኦነግ ጎሰኛ ብቻ አንዱን ስም ተለጥፎብኝ እንደምወጣ ሂደት አስተምሮኛል። የፓልቶከ ቦለቲካ ያስተማረኝ...
View Articleያልታሰረው ማን ነው?? (ከአንተነህ መርዕድ)
UDJ – Bahir Dar Demonstration ሰሞኑን አንድ ኢትዮጵያዊ በቶሮንቶ የህሊና እስረኞችን ለመዘከር በግሉ አዳራሽ ተከራይቶ የአንዱዓለም አራጌን “ያልተሄደበት መንገድ” የሚለውን መጽሃፍ ለሽያጭ በአቀረበበት ቦታ ተገኝቼ ነበር። በዚህ አዳራሽ አንዱዓለምን፣ እስክንድርን፣ ርዕዮትን …ወዘተ ለመዘክር ብለው...
View Articleአርቲስት ግሩም ኤርሚያስ የጥፋት ሐዋርያ ሲሆን
(ከአሌክስ አብርሃም) ዛሬ ማታ ማለትም በ 20 /07/ 2006 ዓ/ም በሰይፉ ፋንታሁን እየተዘጋጀ በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚተላለፈው ሾው ላይ የተመለከትኩት አሳፋሪ ድርጊት ይህን እንድፅፍ አነሳስቶኛል ! የሰይፉ እንግዶች አርቲስት አለማየሁ ታደሰ ፣ አርቲስት ግሩም ኤርሚያስና ኮሜዲያን ደረጀ ሃይሌ ነበሩ … (በዚህ...
View Articleኢህአዴግን የምደግፍበት አንድ ነገር አገኘሁ- መሬት አይሸጥም አይለወጥም! –ፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)
ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለምለመጀመሪያ ጊዜ ኢህአደግን የምደግፍበት ነገር አግኝቻለሁ። ኢህአዴግ በመቃብሬ ላይ ካልሆነ መሬት አይሸጥም አይለወጥም ይላል። ትክክለኛና ብራቮ የሚያስብል አቋም ነው። መሬት የሃብት ሁሉ ምንጭ ነው፤ መሬት ያለው “ምንም” ነገር ባይኖረው ሃብታም ነው። ከጊዜ በሁዋላ እንኳንስ የእርሻና የቤት መስሪያ...
View Articleየፍቅሩም ሆነ ፍቱኑ መፍትሄ አሁንም ያው ነው። (ዳዊት ዳባ)
አንድን አገር የመከፋፈል አደጋ የሚገጥመው ስልጣንና መሳርያ የያዘው ክፍል በግድ የተሳሳተ አማራጩን ተፈፃሚ ስላደረገ ወይ በሚፈፅማቸው ደባና ስህተቶች እንዲሁ መገነጣጠል ፋላጎቱና አላማው ስለሆነ ብቻ አይደለም። ለለውጥ የሚታገሉ ክፍሎች ሲበዙና ልዩነታቸውን አቻችለው በቀጣይ ሀላፊነቱን በጋራ ለመቀበል...
View Article