ሽምግልና የህወሃት የጥቃት ደመና – ከሳዲቅ አህመድ
“የኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ህገ መንግስታዊ ጥያቄ በአንባገነናዊ ዙፋን ላይ ለመቀመጥ በሽምግልና ስም ለሚፈጸም ዉንብድና የሚቀርብ አይደለም። ግን ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች በዚያ ዙፋን ላይ የሚቀመጠዉን የፖለቲካ ሐይል አወዳድሮ የማጫረት ብቃት ብቻ ሳይሆን፤በዙፋኑ ላይ የሚፈልጉትን የማስቀመጥም የማንሳትም ሐይልም አላቸዉ!”...
View Article“ፍጹም ነው እምነቴ” ጸሀፊ አቶ ነሲቡ ስብሀት
ሰለሞን ከተማ ቦሩ፣ ታዛቢ “ፍጹም ነው እምነቴ” ይናገራል ይህን የአቶ ነሲቡ ስብሐት መጽሐፍ ሳነብ፣ ወደሁዋላ ሄጄ ብዙ ነገር እንዳሰላስልና እንዳይ ብቻ ሳይሆን ገፈቱንና ህመሙን፣ ጭንቀቱንና ብሶቱን፣ የተሸናፊነት መሪር ቁጭቱን እንድነከርበት አድርጎኛል። ያለፉትን፣ የወደቁትን፣ የቆሰሉትን፣ የጨለመባቸውን፣ ተስፋቸው...
View Articleእውነት እንነጋገር! (ማስረሻ ባዴጋ)
በማስረሻ ባዴጋ በአገራችን ከሚካሄዱ ማንኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች( ትርምሶች) ገለል ብሎ ከዳር መቃኘት ለሞከረ ብዙ ነገሮችን መታዘብ ይቻለዋል፡፡ ስልጣን ላይ ያለው መንግስት ችግሮች ተባብሰው መቀጠል፤ የተቃዋሚ ድርጅቶች(ሓይሎች) የውስጥ ችግር፤ አንዳንድ ድርጅቶች(ሃይሎች) የመረጡት ቅጡ ያልታወቀ መደዴ የትግል...
View Articleየወያኔ ምርጫ –ለእርግጫ። (ሥርጉተ ሥላሴ )
ከሥርጉተ ሥላሴ 21.11.2014 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ጭል ጭል ስትል የነበረችው የብዕር ጧፍ ተከረቸመች – ለወያኔ የምርጫ እርግጫ ማጫ መመቻ በመሆን ለካቴና – ተሰጠች። ሥልጠናው እርግጫ፤ መንገዱ ውንብድና፤ መንፈሱ ፍጥጫ የወያኔ ተፈጥሮ ይሄው ነው። ሥርዓትና ወያኔ ተያይተውም አያውቁም። ይልቁንም ሥርዓተ –...
View Articleአንድነት አሁንም ቀሪ ሒሣብ አለበት!
ከይድነቃቸው ከበደ “አያገባኽም፣ማን ደረሰብህ፣የራስህን ስራ ሥራ” እና የመሳሰሉ ምክሮች ከትችት ማምለጫ የሞኙ-አሞኝ ቀፋፊ አካሄድ ነው፡፡ሁሉ ነገር በእጄ ነው የሚለው ገዥው የወያኔ መንግሳት ከመተቸት እና ከማጋለጥ ከፍ ሲልም ከስልጣኑ ለማውረድ ሞራል አለኝ የሚል ሰው ፣ማንኛውንም ፓርቲ እና ግለሰብን ለመተቸት እና...
View Articleመተቸት መብት ነው- ግን መረጃ እየያዝን (መልስ ለአቶ ይድነቃቸው) –ግርማ ካሳ
አቶ ይድነቃቸው የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ናቸው። አንድነት ፓርቲ ላይ ያነጣጠረ ሁለት ጽሁፎችን በቅርቡ ለቀዋል። እንደ አንድነት ደጋፊ አንድነት ላይ ትችት መቅረቡን አልቃወምም። ሆኖም ትንሽ የመረጃ ክፍተት ሳይኖርባቸው እንደማይቀር በመገመት እንደሚከተለው ምላሽ ስጥቻለሁ፡ ወንድም ይድነቃቸው፡ “እኔም ሆንክ...
View Articleስለደፈራ፤ ደፈር ብለን ስናወራ (በእውቀቱ ስዩም)
ኣስገደዶ መድፈር በእንስሳት በኣሶች እንዲሁም በነፍሳት ኣለም ውስጥም ይስተዋላል፡፡ይልቁንም ለሰው እሩብ ጉዳይ በሆኑ ዝንጀሮዎች ዘንድ የተለመደ ነው፡፡ተፈጥሮ በደፋሪነት ያጨቻቸው ባብዛኛው ወንዶችን ቢሆንም ሞገደኛ እንስቶችም ኣልጠፉም፡፡ለምሳሌ ወንዱ ንብ ከሴቷ ጋር ሲሳረር ሴቲቱ በዚያ ነገር ቆልፋ ትይዝበታለች፡፡በጦዘ...
View Articleአሸባሪ አለ። እሱም መንግስታችሁ ነው። (ዳዊት ዳባ)
ጦርነትትን ሰርተን ድል እናመጣለን የሚለው ስልጣን ላይ ያላው አካል አይዶሎጂ እንደሆነ ይታወቃል። ቦንብ አፈንድቶ ንፁሀን ዜጎችን ፈጅቶ የስልጣን እድሜን ለማራዘም በብዙ አኳያ ሲጠቀሙበት እንደነበረም የሚታዋቅ ነው። ያገራቸውን ሁኔታ በቅርበት የሚከታታለ ዜጎች መንግስት ያደርጋል ብሎ ለማመን ቢከብድም ለመናገር...
View Articleየግሪክን ብሔራዊ ህልውና የተፈታተነ ”ሶቨሪን ቦንድ” ለኢትዮጵያ እንዴት ይሰራል?
ኢትዮጵያ ከእዚህ በፊት ከመንግሥታት፣አህጉራዊ ወይም ዓለም ዓቀፍ የገንዘብ ተቋማት ብድር ወስዳለች።አሁን ያለባት የብድር መጠን ከ20 ቢልዮን ዶላር ወይንም ከ400 ቢልዮን ብር በላይ መሆኑ ይታወቃል።ወደ ”ሶቨሪን ቦንድ” እንድትገባ በዝግ ምክርቤት ወሰነ የተባለው የብድር አይነት ግን ኢትዮጵያ ከግል አበዳሪዎች ሁሉ...
View Articleቅኝ ግዛት እና ሕዝቡን ቢራ እንዲጠጣ ማበረታታ ምን እና ምን ነበሩ? ዳቦ ሳንጠግብ እና የምናነበውን ጋዜጣ ሁሉ ዘግተው...
በባዕዳን በቅኝ ግዛት ተይዘው የነበሩ ሀገሮች ሁለት ዋና ዋና ሀብታቸውን አጥተዋል።( በነገራችን ላይ በባዕዳን ቅኝ ግዛት የተያዙቱኑ ነው ያልኩት እንጂ ፕሬዝዳንት መሆን ያማረው ሁሉ ቅኝ ግዛት ነበርኩ እያለ የእራሱን እና የህዝቡን ክብር ገደል የሚጨምረውን አይመለከትም።) እነኝ በቅኝ ግዛት የተያዙ ሃገራት ካጡት ሀብት...
View Articleየወያኔ ምርጫ –ገረጭራጫ! (ሥርጉተ ሥላሴ)
ይሄ አዲስ የሚሉት የነጮቹ ዓመት ደግሞ አይደክመው መጣሁ እያለ ሃገር ምድሩን አካሎታል። አልኳችሁ እሱ ለሚመላለሰው፤ የእሱ ጫማ እልቅ ለሚለው እኔኑ ድክም – ግን አልገርምም?! ህም – ስገርም። እርግጥ ነው ለእነሱ አዲስ ነው – ያደላቸው። ወይ አቶ ምርጫ፤ ወይ አንተ ወይ እኛ አንደክም ያው አራት አመትህን እዬጠበቅህ...
View Articleየህዝብ ነጻነት
ከሃገሩ የወጣ ሃገሩ እስኪመለስ ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስ ይባል ነበር ድሮ ምንድንነን በሃገርስ ከእንስሳ አሳንሰው አይደል የሚያዩንስ? ከሰው ሳይቆጠር በትውልድ በሃገሩ እነሱ ወርቅ ዘር እኛ አንሰን ከአፈሩ መጨፍለቅ አልቆመ እንዲያ መወገሩ መታፈን መገረፍ ጨለማ ቤት እስሩ እንደከብት ቆዳ መሰነታተሩ ዜጋው...
View Articleየብሄር ነጻነት እስከ መጨፈር —ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) —
ማስታወሻ፡ ይህች ጽሁፍ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከተከሰሰባቸው ሁለት መጣጥፎች አንደኛዋ ናት። በመጭው ወር በአሶሳ የሚደረገውን የብሄር ቀን ድራማ እሳቤ በማድረግ – በርካታ አንባብያን በጠየቁት መሰረት እነሆ በድጋሚ ለንባብ አቅርበናል። — ክንፉ አሰፋ – “እኛ ጭቁን ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደም በየሰው ቤት ተቀጥረን...
View Articleምርጫ መሳተፍ በመርዕ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ወይስ ኢህአዴግን ማጀብ? –ከግርማ ሰይፉ ማሩ
ሰዎች በማንኛውም መንገድ ሸብረክ ሸብረክ የሚሉ ከሆነ መርህ አልባ መሆናቸውን ከማሳየት ውጭ ሌላ ምንም ሊሆን አይችልም፡፡ ባለፈው ሳምነት ፍኖተ ነፃነት ላይ ወጣቱ ፀሃፊ ኢዮኤል ፍስሃ ዳምጤ ለምን እንደምንፈራ ቁልጭ አድርጎ አሳይቶን ነበር፡፡ የገዢዎቻችን በትር የበረታብን በእነርሱ ጥንካሬ ሳይሆን ከፍርሃት በመጣ...
View Articleይድረስ ለጎንደር ሕዝብ
ቁ. 2 በተለያዩ ዘመናት በአገራችን ወደ ሥልጣን የመጡት ገዥዎች፤ ሕብረተሰባችን ከፋፍሎ ለመግዛት እንዲያመቻቸው የዘር ግንድ እየቆጠሩ አንዱን ከሌላው የተሻለ አስመስሎ በመሳል፤ አንደኛውን በሌላኛው ወግን ላይ በስነልቦና ቂም እያናከሱ፤ የግፍ ግዛት ዘመናቸውን አሳልፈው አሁን ከአለንበር ዘመን ደርሰናል። በአሁኑ ጊዜ...
View Articleለኢትዮጵያ መምህራን የቀረበ ጥሪ ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር
አንዲት አገር ካለባት ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር ወጥታ በስልጣኔ ጎዳና እንድትጓዝ፣ ከሌሎች አገራት ጋር ተወዳድራ እንድታሸንፍ ትምህርት ቁልፍ ሚና ይጫወታል፡፡ ያለ መምህር ትምህርት ለውድድርና ለእድገት የሚያስችል አይሆንም፡፡ የዘመናዊ ትምህርት ከመጀመሩ አስቀድሞ ሀይማኖት ለሚያስተምሩት መምህራን ከፍተኛ...
View Articleማኅበረ ቅዱሳን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ – (ከደብረጊዮርጊስ)
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን! ማኅበረ ቅዱሳን Nov. 23 2014 E.C ላውጣፍ ጽሑፍ መልስ። ሁሌ እራስን ከፍ ከፍ ማድረግ ብቻ! እንዴት ነው ነገሩ? ቀኝህ የምትሰራውን ግራህ አትይ፣ በስውር ለሰራኽው በግልጽ ጌታ ይከፍለሃል፣ ራሱን ከፍ ከፍ ያሚያደርግ ዝቅ ዝቅ ይላል እየተበለ...
View Articleየወቅቱ የኢትዮጵያ ወጣት እና ህወሓትን የማስወገድ ትግል
ታደሰ ብሩ መግቢያ አገራችን ኢትዮጵያ በሕዝብ ብዛት ከአፍሪቃ ሁለተኛ ስትሆን በተባበሩት መንግሥታት መመዘኛ “ወጣት” ተብሎ በሚጠራው የኅብረተሰብ ክፍል ብዛት ግን አንደኛ ነች። እርግጥ ነው ወጣነት በእድሜ ብቻ የሚገለጽ የኅብረተሰብ ክፍል አይደለም። የሚከተለው የወጣት ትርጉም ሰፋ ያለ ተቀባይነት ያለው ይመስለኛል።...
View Article“ከኦሮሚያ አንፃር፤ ከኢሕዴአግ ደርግ ይሻላል” –ዶ/ር መረራ ጉዲና
ዶ/ር መረራ ጉዲና በቅርቡ ባሳተሙት መጽሐፍ ላይ ምርጫ 97 እና ምርጫ 2002 በተመለከተ የራሳቸውን ግምገማ ማስፈራቸው የሚታወቅ ነው። ካሰፈሩት ነጥቦች እና መደምደሚያዎች አንፃር ቀጣዩን ምርጫ 2007 እንዴት ይመለከቱታል? ገዢው ፓርቲ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በተመለከተ ምንስ ይላሉ? የኦሮሞ ሕዝብ ትግልን በተመለከተ...
View Article