Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማያለቅስ ልጅ –ከዳንኤል ክብረት (ዲ/ን)

ቅዱስ ሲኖዶስ የቤተ ክርስቲያንን ሕግ በተመለከተ አሠረ ሐዋርያትን የተከተለ ሆኖ እንዲጸድቅ አድርጓል፡፡ አባቶቻችን በቤተ ክርስቲያን ላይ ግለሰባዊ አምባገነንነትን አልፈቀዱም፡፡ ጸሎተ ሃይማኖቱም ‹ነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተ ላዕለ ኩሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት›› በማት ቤተ ክርስቲያን ጉባኤ ዘሐዋርያት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስምንት ጠቃሚ ነጥቦች ከእስራኤላውያን -ክፍል 2 (ዮፍታሔ)

ድርጅት፣ ድርጅት፣ ድርጅት፤ ተቋማት፣ ተቋማት፣ ተቋማት።   በክፍል አንድ አይሁድ አገራቸውን ከተነጠቁ በኋላ በመላው ዓለም እንደተበተኑ፣ በየሄዱበት አገር ተመሳስለው ለመኖር ቢሞክሩም ከጥቃት እንዳልዳኑ፣ ለዚህ መፍትሔ እንዲሆን ‘አይሁድ ወደ ጽዮን (አገራቸው) ተመልሰው አገራቸውን እንደገና ማቋቋም ያስፈልጋቸዋል’...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቃለ ምልልስ…. በሊባኖስ ከ4ኛ ፎቅ ከወደቀችው ከእህት ብርቱካን ጋር

ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ አንዲት እህት ከአራተኛ ፎቅ የመውደቋ መረጃ በሊባኖስ መገናኛ ብዙሃን ሲሰራጭ ከነሰቅጣጭ ተንቀሳቃሽ ምስሉ ነበር ፣ ኢትዮጵያዊቷ እህት ብርቱካን ነበረች ! ለኦማን የአካል ጉዳተኛ ሆና ሃገር ቤት የገባችው በአልማዝ ጉዳት ስንቆሰዝምና ” የረጅ የደጋፊ ያለህ !” በማለት እርዳታ ስናሰባስን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልማታዊው ጭፍጨፋ በአፋር ክልል በ ግንቦት 2003 ዓ.ም

አኩ ኢብን አፋር ምን ጊዜውም በአፋር ህዝብ ዘንድ የማይረሳ ቀን ነው!! የተፈጸመው በአፋር ክልል በዱብቲ ወረዳ ነው። በ2003 ዓ.ም አንድ አሊ ኡመር የተባለ የ10ኛ ክፊል ተማሪ የሆነው ወጣት ሌሊት በሱኳር ፋብሪካ ዘበኛ ሁኖ ሰለሚስራ ጧት ደግሞ የጦር መሰራውን እቤት አስቀምጦ ወደ ትምህርት ቤቱ የሄዳል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አለማወቅ እንደልብ ያደርጋል! ማተብ እንቆርጣለን ያሰኛል! (ተክሌ የሻው)

ተክሌ የሻው አለማወቅ እንደልብ ያናግራል። አላዋቂ ሰዎች ሲገሩ ካፋቸው የሚወጣው ቃል በማኅበረሰቡ ባህል፣ ወግ፣ አኗኗር፣ ሰላምና አጠቃላይ ማኅበራዊ ግንኙነት ውስጥ ሊያስከትል የሚችለውን ጥቅምና ጉዳት አያመዛዝኑም። ከአንደበታቸው የሚወጣው ቃል በትውልድ ላይ ጥሎት ሊያልፍ የሚችለውን መጥፎም ሆነ መልካም አሻራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመለስ “ትሩፋቶች” (ባለቤት አልባ ከተማ) ደራሲ፤ ኤርምያስ ለገሰ ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ

ዘምረው ዝም አላሉም። ዘምረው አመፁ። አብዮት አፈነዱ፤ የእንስሳት አብዮት። በሚኖሩበት ሀገር – በእነሱ አጠራር፤ የእርሻ ጣቢያ – ለዘመናት በጭቆና ቀንበር ረግጦ ሲገዛቸውና ሲመዘብራቸው በኖረው የሰው ዘር ገዢያቸውና ግብረ አበሮቹ ላይ ሆ! ብለው ተነሱ። ቀንበር በቃን። ባርነት በቃን። ብዝበዛ በቃን። … ነፃነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ፡ “መፍትሔው ፍቺ ነው (ጌታቸው ኃይሌ)

ስለ ኢትዮጵያ ለማወቅ ፈልጎ መጻሕፍት የሚያገላብጥ ባይተዋር መጀመሪያ የሚታየው የሀገሪቷ ጥንታዊነትና ውበቷ፥ የነዋሪዎቿ መልከ መልካምነትና በብዙ ጎሳዎችና ነገዶች መኖሪያነቷ ሲሆን፥ እነዚህ መልካካም ኢትዮጵያውያን በፖለቲካው ረገድ ዕድለ ቢሶች መሆናቸው ነው። የፖለቲካ ለውጥ ለማምጣት፥ በተለይ በኛ ዘመን፥ ከፍ ያለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፌደራል ፖሊሶች ለሚፈጽሟቸው ግድያዎች ተጠያቂው ማን ነው? (ከዳዊት ሰለሞን)

ከዳዊት ሰለሞን ይህ ጥያቄ በቀጥታ በመንግስት ትዕዛዝ የተፈጸሙ ግድያዎችን አይመለከትም፡፡እንደውም በፓርላማ ከቀረበው ረቂቅ አዋጅ አንዱ ‹‹በግዳጅ ላይ ያለ የመንግስት ታጣቂ ለሚፈጽመው ጥፋት ተጠያቂ እንዳይሆን ››የሚሞግት ነው፡፡ ፓርላማው 446 ለ 1 የሚመራ በመሆኑም ገዢው ፓርቲ የፈለገውን አዋጅ የማውጣት መብቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …እኔ ፣ እነሱ እና “ቁንጽል ”የሚሉት መረጃ … (ነቢዩ ሲራክ)

የማለዳ ወግ … እኔ ፣ እነሱ እና “ቁንጽል ” የሚሉት መረጃ … * ደረቁ የካልድ እንባ *  ” ለዚህማ ነፍስህንስ ብትሰጥ ምን አለበት! ” እናቴ … ሳውዲ ውስጥ በገፋሁት ሁለት አስርት አመታት ከተለያዩ ወገኖቸ ከውስጥም ከውጭም ስደተኛውን በሚመለከት ተጨባጭ መረጃዎች ይደርሱኛል። የሚያመውን ምስል የያዙ መረጃዎችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያችን በጥርስና በጥፍር የሚደረግ ትግል እንዴት ይቁም? (ግርማ ሠይፉ ማሩ)

ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com girmaseifu.blogspots.com (ግርማ ሰይፉ) አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ/አንድነት አሳዛኙን የ2002 ምርጫ ውጤት ተከትሎ ፍራሽ አንጥፎ ኢህአዴግን ምርጫ ዘረፈ ከሚል መደበኛ ለቅሶ መውጣት አለብኝ ብሎ ቁርጠኛ ውሳኔ በመወሰን ውስጣችንን መፈተሸ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አንድነት የአዲሱ ትውልድ ፓርቲ ሆኗል” (አቶ አስራት አብርሃም)

አቶ አስራት አብርሃም አቶ አስራት አብርሃም በእስር ላይ የሚገኘው የአቶ ሃብታሙ አያሌው የስራ ኃላፊነት ተክቶ የአንድነት ፓርቲ ተጠባባቂ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሆኖ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ስለ ፓርቲው ወቅታዊ ሁኔታና የወደፊት አቅጣጫ በተመለከተ ከአቶ አስራት ጋር ተወያይተናል፡፡ ፍቱን፡-በዚህ ወቅት መንግሥት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አማራ፣ ኦሮሞ፣ ስብአዊ መብቶችና ድርጅቶቻቸው፣ ተጠንቀቅ አማራ! ከቦጋለ ካሳዬ

አማራ፣ ኦሮሞ፣ ስብአዊ መብቶችና ድርጅቶቻቸው የደላቸው… የሰው ልጅ ይቅር፤ ማንኛውም ህመም ሊሰማው የሚችል ፍጡር አይጠቃ! አይገደል! ብለው እሪ! እሪ! ይላሉ። ያነባሉ። እንቅልፍ አይወስዳቸውም። የሌሎች ስቃዮች እነርሱንም ያስቃያቸዋል። አንዴ ተማሪ እያለን የደብረ-ብርሃንን የብርድ ልብስ ፋብሪካ ልንጎበኝ ሄድን።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቤተክህነትም እንደ ቤተመንግስት የልቡና ድርቅ መቷታል

ቤተክህነትም እንደ ቤተመንግስት የልቡና ድርቅ መቷታል ከበላይነህ አባተ Read full story in PDF

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ኦሮሞ ስለሆንኩ” እና “ዋጀብሎ”ች (ሰለሞን ስዩም)

በእውቀቱ ስዩም በ “እንቅልፍ እና  እድሜ” መፅሀፉ የሳለው የዋና ገጸ-ባህሪዋ  አንድሮሜዳ አፍቃሪ አለ፡፡ እምባ የማይወጣው  ደረቅ፤ ለእናቱ ሞት እንኳ የማይከፈት  የእምባ ከረጢት ያለው፡፡ በእውነቱ ደረቅ  ነበር፡፡ እድሜ ፒተር ቤንሰን ለመራችው የ  “Amnesty International” ጥናት ቢያነብ  ያለወትሮው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Article 0

ቀጥሎ ያለው አጭር መልዕክት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በእስር በሚገኝበት ቃሊቲ ለተገኘው የነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የገለጸው መልዕክቱ ነው፤ እንዲህ ቀርቧል፡፡ ‹‹ነገሮችን ማወሳሰቡ ለማናችንም አይጠቅምም፡፡ ደግሞ በማናቸውም መልኩ የተወሳሰበ ችግር በመካከላችን ያለ አይመስለኝም፤ የለምም፡፡ እኛ እንደ ሀገር እና ህዝብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሀገሬ፣ ህዝቤ፣ ክብሬ፣ – ገጣሚዋ የኪነ ጥበብ ባለሙያ “ከማይበገረው የመንፈስ ጽናቷ ጋር”

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ     እጅግ በጣም የተለዬ ችሎታ ያላት ወጣት ኢትዮጵያዊት የኪነ ጥበብ ባለሙያ የሆነችው ሜሮን ጌትነት ባለፈው ሳምንት “ሀገሬ፣ ህዝቤ፣ ክብሬ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ጠንካራ የሆነ የአማርኛ ግጥም በዩቱቢ ድረ ገጽ በመልቀቅ እንዲነበብ አድርጋለች፡፡ ሜሮንን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስምንት ጠቃሚ ነጥቦች ከእስራኤላውያን -ክፍል 3 (ዮፍታሔ)

ዮፍታሔ የተጋረጠውን ፈተናና መፍትሔውን ዓለምአቀፋዊ ማድረግ። በጊዜው ይሆናል ተብሎ ሊታሰብ የማይችለው የእስራኤላውያን ወደ እስራኤል ተመልሶ መሰብሰብና ሕጋዊ የአገር ምስረታ ሊሳካ ከቻለባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች አንዱ የነበረባቸውን ችግር፣ ወደ ፍልስጤም የመሰባሰባቸውንና አገር የመመሥረታቸውን እቅድ የነርሱ ጉዳይ ብቻ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነፃነት ይቅደም (ባህር ከማል)

አንዳንዶች እንደሚሉት ሳይሆን በህወሃት የሚመራው  የኢትዮጵያ  ገዢ መደብ  በተናጠልም ሆነ በቡድን ደረጃ ተዳክሟል።በምድር ላይ ያለው እውነታ ይህንን ያመላክታል።ስርአቱ በመርበድበድ (in a state of panic ) ላይ  መሆኑን የሚጠቁሙ  ብዛት ያላቸው ምልክቶ እየታዩ ነው:: ከ 23 አመታት በኋላ የተለያዩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተስፋዬ ገ/አብ –በጋዜጠኛ ሰናይ ገ/መድህን እይታ * ተስፋዬ ተስፋ ሲቆርጥ – 2

ክፍል 2 የጋዜጠኛዉ ማስታወሻ እየተተረከ በነበረበት ሰሞን ከአንድ አሁን ስሙን መጥቀስ ከማልችለው የኤርትራ የደህንነት ባልደረባ ኮ/ል ጋር አንድ ምሽት ቁጭ አልንና መሎቲ ቢራ እየተጎነጭን ወግ ጀመርን፡፡ ጭዉዉታችን ወደ ጋዜጠኛዉ ማስታወሻ ይዘት ላይ ገባ፡፡ ስለ ሥነፅሁፋዊ ዉበቱ ወይንም ክህሎቱ መነጋገር አላሻንም፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመርጫ “ለመሳተፍ” ጋዜጣዊ መግለጫ ለምን ? (ከይድነቃቸው ከበደ)

ይድነቃቸው ከበደ “አንደነት ፓርቲ” እንዲሁም ሌሎች የጉዳዩ ባለቤት የሆኑት አብዛኛው የተቃዋሚ ፓርቲዎች ከዚህ ቀደም ‹‹የፖለቲካ ምህዳሩ ጠቧል›› ከሚለው አልፈው ‹‹ ተዘግቷል›› ወደሚል ድምዳሜ መሸጋገራቸውን በተጨባጭ ማስረጃ ሲያጋልጡ እና ሲያረጋግጡ ከርመዋል፡፡እዚህ ደረጃ ላይ መድረሳችሁንም በተለያየ ወቅት...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>