‹‹ጥቁሩ አብዮት›› እና ኢትዮጵያ
ጌታቸው ሺፈራው ከሳምንታት በፊት ከጓደኞቼ ጋር እስክንድር ነጋን ልንጠይቀው ወደ ቃሊቲ አቅንተን ነበር፡፡ በወቅቱ ስለ ለውጥ አውርቶ የማይጠግበውን እስክንድርን ስለ ኢትዮጵያ መጻኢ እድል ስንጠይቀው የመለሰልን ቀላል ግን ደግሞ የሚገርም መልስ ነበር፡፡ እስክንድር ተስፋ አስቆራጭ የሚመስለው ትግል ፍሬያማ ሊሆን...
View Articleግልፅ ደብዳቤ፡ ለህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ከምንም በፊት ብሔራዊ እርቅና ሃገራዊ መግባባት ዛሬውኑ ያሻናል
ብፁዓን አባቶቻችን ! እኛ ስማችንም ሆነ ምግባራችን ከንቱ የሆነ፣ በቅዱስ ሲኖዶስ ፊት የሚያቀርብ አንዳች በጎ ምግባር የሌለን፣ ይልቁንም ይህን ሃገራዊ አጀንዳ ለማንሳት የማይገባን ታናናሾች ስንሆን፤ ይሁን እንጂ እንደ ማንኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመን በፈጣሪያችንና በመድሃኒታችን በኢየሱስ...
View Articleተስፋዬ ገ/አብ –በኤርትራዊ ጋዜጠኛ እይታ
ሰናይ ገ/መድህን ይባላል። በኤርትራ ቴሌቪዥን እና ሬድዮ የአማርኛ አገልግሎት ክፍል ውስጥ እ.አ.አ. ከ1998 እስከ 2011 ድረስ ሰርቷል። በዚሁ የረዥም ጊዜ የጋዜጠኝነት ሙያው ነበር ሰናይ ከተስፋዬ ገ/አብ ጋር አስመራ ውስጥ በቅርብ ለመተዋወቅ የበቃው። ዛሬ ኗሪነቱ ሜልበርን፣ አውስትራሊያ የሆነው ኤርትራዊው ጋዜጠኛ...
View Articleፕሮፌሰር መስፍንን ለቀቅ
ፕሮፌሰር መስፍንን ለቀቅ አንተነህ መርዕድ ህዳር 2014 በዙህ ጉዳይ ላይ ለመጻፍ በሁለት ምክንያቶች ከራሴ ጋር ብዙ ታግያለሁ። መጀመርያ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አይደለም ለራሳቸው፤ ለሌላም የሚተርፍ አንደበት አላቸውና ራሳቸው መልስ ይስጡ በማለት ሲሆን ሁለተኛው ምክንያቴ ደግሞ ትልልቅ አገራዊ ጉዳይ እያለ...
View Articleስምንት ዋና ነጥቦች ከእስራኤላውያን (ዮፍታሔ)
እስራኤላውያን (አይሁድ) በአንድ ወቅት ዛሬ እኛ እንዳጋጠመን የመሰለ ችግር አጋጥሟቸው መፍትሔ ፍለጋ ላይ ነበሩ። ከእኛ ችግር የነርሱ ችግር የከፋም ይመስል ነበር። ሆኖም ያን ችግር ሊፈቱት በቅተዋል። ችግሩን እንዴት ፈቱት? ምናልባት ቢጠቅም 8 ዋና ዋና ነጥቦችን ቀጥለን እንመለከታለን። እስራኤላውያን ከ 3000 ዓመት...
View Articleአዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ?
አኩ ኢብን ከአፋር በአፋርኛ Cube waak suge ayro tewqeemih Macal oggola anu amo ramna cube wayni hagga yoo heekkal anu luk suge ayro luk raaqe. cube wayni hagge yoo heemih woh amo ramma yol makko. ይሄ ዘፈን በአማርኛ...
View Articleኢሕአዴግ ለምርጫ አልተዘጋጀም!
ይድነቃቸው ከበደይድነቃቸው ከበደ ኢሕአዴግ በጭራሽ እራሱን ነፃ ለሆነ የምርጫ ውድድር እያዘጋጀ አይደለም !የፖለቲካ ሊቃውንት እንደሚያስገነዝቡት እና ዓለም አቀፍ ነባሪዊ ሁኔታ የሚያመላክተው ለምርጫ መሰረታዊ ከሆኑት ውስጥ ፤በእኩል ደረጃ ባይወንም እንኳን በአንፃራዊነት የተወዳዳሪ ፓርቲዎች ነፃነት እና እኩል ተሣትፎ...
View Articleከአሜሪካ መልስ –ከተስፋዬ ገ/አብ
በታዋቂው የታሪክ ምሁር በፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን (የOSA አመራር አባል) እንዲሁም በመጫና ቱለማ ማህበር ጋባዥነት በአሜሪካ ያደረግሁትን የሶስት ወራት ቆይታ አጠናቅቄ ወደ ኤርትራ ተመልሻለሁ። (ተስፋዬ ገብረአብ) ለፕሮፌሰር መሃመድ፣ ለመጫና ቱለማ ማህበር አባላት፣ እንዲሁም በተዘዋወርኩባቸው የአሜሪካ ግዛቶች፣...
View Articleአሽካካች …. (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 07.11.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ጨረሯ ብቻ ደረሰኝ። ምን ደረሰኝ ብቻ አዳረሰኝ። እሷ ግን አትታይም። ስብሰባ ትሆንን? ወይንስ ሰማያዊ አልጋዋ ላይ ተኝታ … ወይንስ ጫጉላ ጊዜ ላይ ትሆን ወይንስ ከባዘቶማዋ ፍራሽ ተኮፍሳ? ክብር ሲወድላት — ደግሞም ሲያምርባትም የለችም። ብቻ የለችም። ግን አለች...
View Articleየእስክንድር ውዱ የልደት ቀን ስጦታ!
ከጌታቸው ሽፈራው በጠዋት ቂሊንጦ (ሁለት ቦታ ተከፍለን) እነ ኃብታሙን፣ የሽዋስን፣ አብርሃን፣ በፍቄን፣ አጥናፍንና ሌሎችንም ከጠየቅን በኋላ ለ30 ደቂቃ ብቻ እንዲጠየቁ ‹‹የተፈቀደላቸውን›› እነ እስክንድር፣ አንዱ ዓለምና መላኩ ተፈራ (የአንድነት አባል የነበሩ) ለመጠየቅ ወደ ቃቲ አቅንተን ነበር፡፡ በተለይ...
View Article“የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ”
አገሬ (ከስዊድን)፣ 2014-11-05 ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት በድረ-ገጽ ላይ ”ፕሮፌሰር መስፍንን ለቀቅ” በሚል ርዕስ በአቶ አንተነህ መርዕድ የተፃፈው ”አገም ጠቀም” የሆነና ሚዛናዊነት የጎደለው መጣጥፍ ከመቸውም በበለጠ ስለከነከነኝ ነው። አቶ አንተነህ እንዳሉት አንደኛ ፕሮፌሰር መስፍን...
View Articleወጣትነትና አስትዋጾው
የአንድ አገር ቀጣይነት ያለው እድገት የሚለካው በአላት ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይሆን ያንን ተረክቦ በአደራ ለትውልድ ማስተላለፍ የሚችል ትውልዳዊ ትስስር ሲኖር ነው። ይህንንም እንደ ድልድይ ሆኖ ከአንዱ ትውልድ ወደቀጣዩ ትውልድ የሚያስተላልፈው ወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል ነው። በማንኛውም አገር፣ ጊዜና ዘመን እያንዳንዱ...
View Articleዝምታው ለምን ነው? (አንተነህ መርዕድ)
ዝምታው ለምን ነው? ኢትዮጵያ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለችው። መንግስት እንደድሮው መግዛት ተስኖታል ህዝቡም እንደድሮው መገዛት ታክቶታል የተቃዋሚው ቋንቋም እንደባቢሎኖች የተከፋፈለበት ወቅት ላይ ነን ከዚያም ብሶ ሚድያው ታፍኗል። ትግሉን በተደራጀ መልክ ዳር የሚያደርስ ጠርቶ ባልወጣበት ሁኔታ ህዝባዊ ዓመጽ ሊፈነዳ...
View Articleየቁርሾ ቋሳ –አለቅት ዝቅጠት። (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 09.11.2014 /ዙሪክ – ሲዊዘርላንድ።/ በቅድሚያ ዬጸሐፊ አቶ ጌታቸው ሽፈራው “ጥቁሩ አብዮት›› እንዲሁም ዬጸሐፊ ዮፍታሔ „ስምንት ዋና ነጥቦች ከእስራኤላውያን“ ጭብጦቹ በሚሉ እርእሰ ጉዳዮች የተጻፉት የፍላጎታችን ፍሬ ነገር፤ የመንፈስ መርህና መሪ ከመሆናቸውም በላይ መንገድ ጠራጊም ናቸው።...
View Article“እስሬ፣ ጥሩ ክርስቲያን፣ ሰውና ታጋይ አድርጎኛል”–ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ከቃሊቲ እስር ቤት
‹‹እስሬ፣ ጥሩ ክርስቲያን፣ ሰውና ታጋይ አድርጎኛል›› ‹‹ኢህአዴግ በጭቆና ውስጥ ጸጥ ብሎ የተቀመጠን ሕዝብ እየቆሰቆሰ ነው›› ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ከቃሊቲ እስር ቤት ከኤልያስ ገብሩ ትናንት፣ በዕለተ ዓርብ እኔ እና የዕንቁ መጽሄት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ከሆነው ፍቃዱ ማህተመወርቅ (ባሪያው) ጋር ጋዜጠኛ እስክንድር...
View Articleበ‹‹ዴሞክራሲ›› ያጌጡት አምባገነኖች
ጌታቸው ሺፈራው የማይገባውን ማንነት ለመላበስ የሚደረግ ጥረት ከሰዎች ተፈጥሯዊ የመታወቅ አሊያም የመከበር ተፈጥሮ የመነጨ ይመስላል፡፡ ከጸባያቸው በተቃራኒ ደግ፣ ሩህሩህ፣ ለስው አሳቢ መስለው ለመታየት የሚጥሩ አሊያም የእንደዚህ አይነት ሰዎችን ማንነት የሚገለጽበት ስም ሳይገባቸው የሚይዙ አሊያም የሚሰጣቸው በርካቶች...
View Articleየዶክተር ቴዎድሮስ ውሎ በኦስሎ (ከ-እምሻውጫኔ/ኖርዌይ)
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከኦክቶበር 16 ቀን 2014 ጀምሮ ለሶስት ቀናት ፣ Invest in Ethiopia በሚል መሪ ቃል አዲስ አበባ የሚገኘውን የኖርዌጅያን አምባሳደር ጭምር አጀብ አስከትለው ወደ ኖርዌይ የመጡት ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ፣ሶስቱንም ቀን ሳይመቻቸው ስፍራና ቦታ በመቀያየር፣ የመጡበትን ርጥባን...
View Articleወያኔ/ኢሕአድግ እና ምርጫ 2007
Dagnachew Tegegne November.11.2014 Norway,oslo በያዝነው 2007 ዓ.ም በግንቦት ወር ለሚካሄደው አገራዊ ምርጫ በገዢው ፓርቲ እንዲሁም በተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅድመ ዝግጅቶች እየተደረጉ ሲሆን ምርጫ ቦርድም ምርጫውን በበላይነት ለመምራት ቁሳዊና ቴክኒካል ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑን ከገዢው ፓርቲ...
View Articleኢትዮጵያ በ2014፡ ሁልጊዜ በህዳር አስታውሳለሁ
ጭራቁ ህዳር 2005! እ.ኤ.አ በ2005 ኢትጵያውያን/ት ለመናገር የሚዘገንን እጅግ በጣም የሚያስፈራ ድርጊትን አስተናግደዋል፡፡ በዚያኑ ዓመት በግንቦት ወር የተካሄደውን ፓርላሜንታዊ ምርጫ ተከትሎ የህዝብ ድምጽ በአደባባይ በጠራራ ጸሐይ በመዘረፉ ምክንያት ታቃውሟቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመግለጽ ወደ አደባባይ የወጡ...
View Articleየ24 ሰዓት ተቃውሞ በአዲስ አበባ !
ደካማ የመንግስት አስተዳደር ለመለወጥ ምርጫ ያስፈልጋል፡፡ይሁን እንጂ ነጻነት በሌለበት ፍትሃዊ ምርጫ ማካሄድ አይቻልም፣ በምርጫ ሥም ጫፍ ላይ የደረሰው ሠላማዊ የነጻነት ትግል ጥያቄ መዳፈን የለበትም፡፡ ይድነቃቸው ከበደ ይድነቃቸው ከበደ “ብልህነት የተሞላበት ታላቅ የትግል መርህ ማድረግና መስፋፋት፣ጥንቃቄ የተሞላበት...
View Article