Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ከድጡ ወደማጡ በትንሣኤው ዕለት – (የግል አስተያየት)

ስንታየሁ በልሁ ከሚኒሶታ (የግል አስተያየት) የዘንድሮ አባት ለልጁ ምን እንደሚያስተምረው ሳይ የዘመኑ መጨረሻ መቃረቡን ይነግረኛል። ሁላችሁም እንደሰማችሁት ባለፈው ሳምንት የሆሳዕና እለት በገለልተኛነት ከ20 ዓመት በላይ ተከብሮ የነበረው ቤተክርስቲያናችንን በዲያስፖራው ወያኔ ሕዝበ ክርስቲያኑን ለመከፋፈል ለሚጠቀምበት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቅዱስ አባ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የትንሳኤ በዓል መልዕክት

His Holiness Abune Merkorios, Patriarch The Holy Synod of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church-in-Exile በመላው ዓለም የምትገኙ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ካህናት፣ የክርስቶስ ቤተሰቦች ምእመናን፣ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንኳን ለብርሃነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለፋሲል የኔአለም (የኢሳት ጋዜጠኛ ) ና መሰሎቹ (ኦብሳ ኡርጌሳ )

ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም ይህችን ማስታወሻ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ነገር ቢኖር የዘመናት ትዝብቴንና በሰሞኑ ፋሲል የኔዓለም በዘሃበሻ  ድህረ ገጽ ሊይ ያስነበብከንን በማንበብና በመገረም ነው። ወዳጄ ፋሲል የማውቅህ አልፎ አልፎ በዘሃብሻ ሊይ በምትለቀው ጽሑፍና በኢሳት ሊይ ባለህ  የጋዜጠኝነት ሙያህ ነው —ቀጣዩን ለማንበብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የፋሲካ ወግ] ቴሌፎኑ ‘ለግዜው’ጥሪ አይቀበልም –ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)

ክንፉ አሰፋ “የደወሉላቸው ደምበኛ ለግዜው ጥሪ አይቀበሉም።…” የምትለዋ አሰልቺ የቴሌ መልእክት ያላጋጠመው ቢኖር ወደ ኢትዮጵያ ስልክ ደውሎ የማያውቅ ሰው ብቻ መሆን አለበት። ኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያም ወደ ቀድሞ ወዳጆቻቸው መደዋወል ጀመሩና በመሃል ተስፋ ቆረጡ አሉ። አስር ለሚያህሉ አርሶአደሮች እና የሰራዊቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለፍትህ ሲባል ስርዓቱ ይፍረስ! ፫ (ተመስገን ደሳለኝ)

ተመስገን ደሳለኝ) ልዕለ ኃያሏ ሀገረ-አሜሪካን ዛሬ ለተጎናፀፈችው የሕግ የበላይነት የተከበረበት ሥርዓት መሰረት የጣሉት እነ ቶማስ ጃፈርሰን በነፃነት አዋጃቸው ላይ ‹‹ሁሉም ሰዎች በእኩልነት የተፈጠሩ ናቸው›› በማለት ሲደነግጉ፤ እንግሊዛዊው ደራሲ ጆርጅ ኦርዌል ደግሞ “Animal Farm” በሚለው መፅሐፉ፣ ጉልበታም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰልፍና ሰደፍ፤ ዘመቻ ነቀምትና ዘመቻ ኢትዮጵያ –ከተክለሚካኤል አበበ

(ተክለሚካኤል አበበ)፩- የሲያትሉ ባተሌ ወዳጄ ደውሎ፤ “አንድነት የአዲስ አበባውን ሰልፍ ፈቃድ ተከልክሏል፡፡ ስለዚህ ምን ርምጃ ይውሰድ” በሚል ጥያቄ ሲያደርቀኝ ነበር፡፡ ሳንግባባ ተለያየን፡፡ ከሞላ ጎደል እሱ የሚለው፤ “ቢከለከሉም ገፍተው ይውጡ፡፡ ምክንያቱም፤ በተከለከሉ ቁጥር እሺ ብለው የሚገቡ ከሆነ፤ በህዝብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሰማያዊ ፓርቲ የሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ በየሃይማኖታችሁ ጣልቃ ለተገባባችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የተደረገ ጥሪ!

ቀን 18/08/ 2006 ዓ.ም ውድ ሃይማኖታችሁ ላይ ጣልቃ እየተገባባችሁ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፡- ሰማያዊ ፓርቲ ኢትዮጵያውያን በነጻነት የፈለጉትን ሃይማኖት እንዲከተሉ፣ የፈለጉትን እምነት እንዲይዙ ባለው የጸና አቋም ገዥው ፓርቲ በሙስሊሙና በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ እያደረገ ያለውን ጣልቃ ገብነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ለሚዲያ ማህበረሰቡ የተላለፈ ጥሪ

     ቀን 18/08/ 2006 ዓ.ም ውድ የሚዲያ ማህበረሰብ አባላት፡- ባለፉት 23 ዓመታት ህወሓት/ኢህአዴግ በህገ መንግስቱ የሚዲያ ነጻነት እንደሚፈቀድ ቢደነግግም በተግባር ግን የራሱን ፕሮፖጋንዳ ከሚነዛባቸው ሚዲያዎች ውጭ ሌሎቹን ሲዘጋና ሲያሸማቅቅ ኖሯል፡፡ በአሁኑ ወቅትም ህዝባችን ከገዥው ፓርቲ ፕሮፖጋንዳ ውጭ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተቃውሞ ድምጾች ላይ ያረፈው ብትር ዕንደምታ

ደጉ ኢትዮጵያ አገዛዙ ሰሞኑን በቅርብ ጊዜ ታሪኩ የከፋ የተለዩ ድምጾችን ያለመታገስ ባህርይ አሳይቷል፡፡ ስድስት የዞን ናይን ብሎገሮችን እና ጋዜጠኛ ተስፋለም ታምራትን በአንድ ወገን፣ የሠማያዊ ፓርቲ አመራሮችና ቀስቃሾችን በሌላ ወገን ሰብስቦ ከማይሞላው ማጎሪያው ከቷቸዋል፡፡ በፕሬስ ላይ የሚደረግ አፈና እና...

View Article


“አማራ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን፣ ከአፍሪካም እጅግ ድሃ ሕዝብ ነው”

ከድንበሩ ስዩም መቀመጫውን ኳታር ያደረገው አልጀዚራ እየተባለ የሚጠራው ቴሌቪዥን ጣቢያ በኢትዮጵያ ላይ ከሰሞኑ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም አቅርቦ ነበር። ፊልሙ የሚያተኩረው በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው በአማራ ክልል እና በውስጡ ያሉት ነዋሪዎች በዓይን ሕመም ምክንያት ለዓይነ-ስውርነት እንዴት እንደሚጋለጡ እና ከዚሁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች –ኢህአዲግ እና ተቃዋሚዎች ወሳኝ ነጥብ ላይ ናቸው

ከጌታቸው በቀለ ሰበር ወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች – ኢህአዲግ እና ተቃዋሚዎች ወሳኝ ነጥብ ላይ መሆናቸውን አውቀውት ይሆን? የግብፁ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የደህንነት ኃላፊ ዋሽግተን ገቡ፣የመካከለኛው ምሥራቅ ትኩሳት ተቀስቀሰ፣ሩስያ ከመቸውም በበለጠ ደረጃ እየተፈራች ነው።(የጉዳያችን አጭር ማስታወሻ)   የዓለማችን...

View Article

የፋሲካ ዕርቅን ከሰሜን አየርላንድ ብንማርስ?   (በ-ዳጉ ኢትዮጵያ) 

(በ-ዳጉ ኢትዮጵያ (dagu4ethiopia@gmail.com)   የፋሲካ ዕርቅን ከሰሜን አየርላንድ ብንማርስ?                               ከ16 አመታት በፊት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ሚያዚያ 10 ቀን 1998፡፡ በሰሜን አየርላንድ የሰላም ሒደት ውስጥ ቁልፍ ቦታ የሚሰጠው የዕለተ ስቅለት ስምምነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብቸኛው ሰው (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)

ፀሓፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ ——– ፕሮፌሰር መስፍንን በአካል ያየሁት ሁለት ጊዜ ያህል ብቻ ነው፡፡ በነዚህም ጊዜያት ከመጨባበጥ በቀር ሌላ ነገር ማውጋት አልቻልንም፡፡ ብንጨዋወት እንኳ በፖለቲካ አመለካከታችን የምንግባባ አይመስለኝም፡፡ ለምሳሌ እሳቸው “ኢትዮጵያ ውስጥ ነገዶችና ጎሳዎች እንጂ ብሄሮችና ብሄረሰቦች የሉም፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የክርስቲያንና የሙስሊም ፍቅር በገለምሶ (አፈንዲ ሙተቂ)

ጸሓፊ፡-አፈንዲ ሙተቂ —— ከጥቂት ሳምንታት በፊት ስለገለምሶው መምሬ ሙላቱ የምትተርክ አንዲት ጽሑፍ ለጥፌ ነበር፡፡ አሁን ሳስበው ግን ያቺ ጽሁፍ መሀል መንገድ ላይ ተቆርጣ የቀረች ሆና እየታየችኝ ነው፡፡ ስለዚህ ለናንተም፤ ለወገንም፣ ለታሪክ ጸሓፊያንም እንዲጠቅም ይህችኛዋን ሐተታ እጨምርበት ዘንድ አስፈላጊ ሆኖ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አገር እንዲህ ኾናም አትቀርም (በጽዮን ግርማ)

PDF-  ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Download (PDF, 89KB)     Related Posts:ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁየተቃዋሚዎች ድክመትና ለስልጣኑ…ደብረ ዘይትና አባ ማትያስ (ቀሲስ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ሚሚ ስብሃቱ የሚያጨሱት ምኑን ነው?

ከአዲስ አበባ የደረሰን ጽሁፍ እስካሁንም እንቆቅልሽ የሆነብኝ ነገር ቢኖር በምዕራቡ ዓለም የቁዩና የእነዚህን አገራት ነጻነት ያዩ፣ ከነጻነቱም የተቋደሱ፣ ስለ አገራችንም ሆነ ስለ ዓለም ፖለቲካ መረጃ የማግኘት እድል ያላቸው፣ ሆድ አደር ሳይሆኑ በራሳቸው የገንዘብ አቅም መኖር የሚችሉ ኢትዮጵያውያን ስለምን በጭቁን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓባይ እንደ ዋዛ–ኢትዮጵያዊነትን አጥፍቶ ዓባይን ለመታደግ ይቻላልን? –አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) – 2

ክፍል ሁለት “ውኅ እየጠማው ያባዪን ልጅ እሚያዘጋጅለት ቢጠፋ እሚያበጃጅ ለልማት የሚያመቻች ዓባይን አኮላሽቶለት ፈንጂውን” ሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው፤ ዐባይ–ፈንጅ የቀበረ ውሃ ኢትዮጵያ ታላቅና ሃብታም ለመሆን የምትችል አገር ናት። የተፈጥሮ ሃብቷ፤ አቀማመጧና የሕዝብ ስርጭቷ ለታላቅነቷ የማይገኙ ምሰሶዎች (Social...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ መንግስት በሚቃወሙትና በሚተቹት ላይ እየወሰደ ያለውን አፈና እና እስር የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲታገለው ጥሪ...

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ               ፓርቲያችን አንድነት አበክሮ በተደጋጋሚ እንደገለፀው ኢህአዴግ ያነበረው አምባገን እና ክፉ ስርዓት ዜጎች በተለያየ ጊዜ የሚያነሱትን የሰብዓዊ መብት፣ የዴሞክራሲና የፍትህ ጥያቄ የሚቀለብሰው ወታደራዊ አቅሙን በመጠቀም ነው፡፡ በዚህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ የኦሮሞ ብሔር ተማሪዎች ባነሷቸው ጥያቄዎችና እየደረሰባቸው ያለው ጉዳይ

ከአቤኔዘር በወንጌል በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል መካከል ይተገበራል የተባለውን ማስተር ፕላን ተከትሎ ተቃውሞ፣ ድጋፍና ገለልተኛ የሆነ አቋም እያየው ነው። መጀመሪያ ደረጃ ማንም ጤነኛ ሰው ልማትን አይጠላም። የሰው ልጅ ህይወቱን የሚለውጥለትን ነገር አይጠላም። ስለዚህ ሰዎች ልማት እንደጠሉ አድርጎ ማሰብም ማውራትም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ መጣ፤ ምን ይመጣ ይሆን? (ታክሎ ተሾመ)

  መቼም ምርጫ ሲነሳ ብዙ ትዝታዎች መኖራቸው አይቀሬ ነው። በዚህች ምድር ከግለሰብ እስከ ማኅበረሰብ ድረስ ጐጅና ጠቃሜ የሆኑ  ብዙ ውጣ ውረዶች ይስተናገዳሉ። ሁሉም እንደየስሜቱ  ክፉና ደጉን የመለየት ባህሪ አለው።  ምርጫ ማለት  ከሁለት ነገሮች አንዱን መምረጥ ማለት ይመስለኛል። አንድ ሰው ምግብና መጠጥ ሊመረጥ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>