Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ውጤቱ ምን ሊሆን እንደሚችል ከወዲሁ የሚታወቀው የህወሓት/ኢህአዴግ የምርጫ ድራማን አስመልክቶ የተሰጠ የጋራ መግለጫ

  ቀን ግንቦት 13፣ 2007 የኢትዮጵያ ህዝብ ነጻነቱን ተነፍጎ ባገር በቀሉ የወያኔ አፓርታይድ አገዛዝ ስረ ወድቆ ፍዳውን እያየ ነው። ስርአቱ ላለፉት  24 አመታት በሃገራችን ውሰጥ በፈጠራቸው ፖለቲካዊ፤ ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ስነልቦናዊ ቀውሶች ምክንያት ተተኪው ወጣት ትውልድ ባስደንጋጭ ሁኔታ በየጊዜው አገሩን ጥሎ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፈካረ ዘመን ትንቢተ ወቅት –የጐንቻው!

በወርሃ የካቲት ወበቅ ሙቀት የነድፎህ፤ በመጋቢት ወረርሽኝ ሦስት ትውልድ ያስገበረህ፤ ክፉ ደዌ ሳይሽርልህ ዘመናት ያስቆዘመህ፤ አገርሽቶ በማያዚያ፤ አሳር እስር ያጋዘህ፤  — Read More—-  The post ፈካረ ዘመን ትንቢተ ወቅት – የጐንቻው! appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእሑዱ ምርጫ አንዳንድ ነጣጥቦች

  ከፊታችን ባለው እሁድ በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫ ይካሄዳል። በዚህ ቀን በሕገ መንግሥቱ መሠረት ዐምስት መቶ ዐምሳ[i] [1] ሹማምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለፈደረሽኑ ሸንጎ ቤት ደግሞ አንድ መቶ ዐሥራ ሰባት አባላት ከሃያ ሁለቱ አነሳ ብሔረ-ስቦች በነፍስ ወከፍ አንዳንድ፣ የቀሩት በሌሎች አንኳል ክልሎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህአዴግ ሆይ ነቄ ነን ተቀየስ! – ርዕዮት አለሙ- ከቃሊቲ እስርቤት

አራት ሆነን ወደምንኖርበት የአሁኑ የማግለያ ክፍል ከመግባቴ በፊት በርካታ እስረኞች በተለምዶ የአራድኛ ቃላት የሚባሉትን በመጠቀም ሲነጋገሩ የመስማት እድል ነበረኝ፡፡ ለርዕሴ የመረጥኳቸው ቃላትንም ያገኘሁት ከነሱው መሆኑን መግለፅ ይኖርብኛል፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፤ አንዳንድ እስረኞች የሚፈልጉትን አንዳች ነገር ለማግኘት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርሃትን ድል የነሳ ታጋይ ሕዝብ!!! ቅዳሜ ግንቦት 15/2007 ድምጻችን ይሰማ!

አምባገነን ስርዓቶች የህዝብን ጥያቄ በመመለስና ብሶቱን በማድመጥ ህዝብ ዘንድ ከመከበርና ከመወደድ ይልቅ የህዝብን ጥያቄዎች በሀይል በማፈንና ለብሶቱ ምላሻቸውን ሌላ ብሶት የሚፈጥር በደል በማድረግ መፈራትን ይመርጣሉ፡፡ አምባገነኖች ቀና ብሎ የሚሄድ፣ ብሶቱን በአደባባይ የሚያሰማ፣ ግዴታዎቹን በማክበር መብቱን የሚጠይቅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውን የዘንድሮው ምርጫ ፍታሀዊ ነውን? –ምርጫ እንደ ዕድሜ ማራዘሚያ

መድረክ በሆለታ ከተማ አድርጎት የነበረው ስብሰባ ይህንን ይመስል ነበር ከኢብራሒም ሻፊ ከ10 ዓመታት በፊት ምርጫ ሲከወን አምባገነኑ መለስ ዜናዊ ከአራት ዓመታት በፊት “በስብሰዋል” ብሎ ስላሰናበታቸው የትግል ግዜ ወዳጆቹ እና ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በኋላ ስለተፈጠረው የሰላም ድርድር እንዲሁም የፍትህ ሂደት እንጂ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(አሁንም ስለአነጋጋሪው የጥላሁን መጽሐፍ) ሁለት ማንነት በአንድ ራስ –ጥላሁን ገሠሠ የሙዚቃው ንጉሥ

ርዕስ፡ ጥላሁን ገሠሠ የሕይወቱ ታሪክ እና ምሥጢር ጸሐፊ፡ ዘከሪያ መሐመድ ሲሳይ ጫንያለው እንዳነበበው  የመጀመሪያ ስሜት እንደመንደርደሪያ “እንዲህ ካለ መራራ የሕይወት ገጽ ውስጥ ኮኮብ ሆኖ መፈጠር ፤ ንጉሥ ተብሎ መዘከር እንደምን ይቻላል?” የሚለው ጥያቄ አዕምሮዬ ውስጥ ብቅ ያለው የጥላሁን ገሠሠን የሕይወት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ ቁጥር #6 “ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ”

የጎንደር ህብረት ዛሬ ይህንን መግለጫ ለማዉጣት የተገደደዉ የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ወደ ነባር የእናት ጎንደር አስተዳደር ለመመለሥ መብቱን ለማስከበር የጠየቀዉን ጥያቄ የወያኔ መንግስት ጀሮ ዳባ ልበስ ብሎ እስከ አሁን ምላሽ ሳይሰጥ እሥራትና ግድያዉ እየባሰ መምጣቱ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን ለዓለም ህዝብ ለማሳወቅ ሲሆን፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰብዕዊ መብት ተቆርቋሪነት እና ሥነ –ጥበብ ደምና ሥጋ –ከሥርጉተ ሥላሴ

27.05.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ „ጥበብ፡ ፈጽማ፡ የጎላች፡ ናት፡ ሥርዓቷም፡ አይልፍም፡ የሚወዷትም፡ ሰዎች፡ ፈጥነው፡ ያዋታል፡ የሚፈልጓትም፡ ሰዎች፡ ያገኙአታል። ለሚወዷት፡ ሰዎች፡ ትደርስላቸዋለች፡ አስቀድማም፡ ትገለጥላቸዋለች። በደጃፉ፡ ስትጠብቀው፡ ሁልጊዜ፡ እርሱ፡ ያገኛታል፡ ወደርስዋ፡ የሚገሠግሥ፡ ሰው፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስፓኙ ፓዴሞስ እና ኢትዮጵያ ህወያት\ኢህአዴግ::ዘጠኝ  ለዜሮ ተለያዩ

ከቢላል አበጋዝ፡ ዋሽግቶን ዲ፡ሲ በዚህ ሰሞን ሁለት አገራት ህዝባዊ ምርጫ አካሂደዋል።አንዱ የውነት ሌላው የቅጥፈት።የእግር ኳስ ፍቅራችንን እንደያዝነው በምርጫው ሰሞን በስፓኙ  እና ኢትዮጵያ ምን ሆነ? እስቲ እናወዳድር። ምኞቴ ወደፊት ኢትዮጵያ ስፔኝን ገጥማ መጀመሪያ የህዝብ ምርጫን ጥሩ አድርጋ በመደገስ ቀጥሎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ ማስታወሻ – ኤርሚያስ ለገሰ

እሁድ ግንቦት 16 ቀን 2007 ” እናት ሬስቶራንት” አሌክሳንድሪያ እሁድ ምሳ ሰአት ላይ አትላንታ የሚገኘው ማህደር ሬዲዬ አዘጋጅ የሆነው አቶ ሰይፋ ደወለልኝ። በቀጥታ እየተላለፈ ባለው ፕሮግራማቸው ላይ አጫጭር ጥያቄዎች ስላሉት ሊጠይቀኝ እንደሚፈልግ ገለፀ። አጭር ከሆነ ለመመለስ ፍቃደኛ መሆኔን ነገርኩት። ” በዛሬው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግንቦትና ግንቦታውያን

– ከጌታቸው ሽፈራው ግንቦት በሞቃታማው በጋ እና በክረምቱ መካከል የሚገኝ የሙቀትና የወበቅ ወር ነው፡፡ ይህ ወር አየር ንብረቱ በቅጡ የማይታወቅ፣ ሙቀትና ቅዝቃዜ የሚፈራረቅበት እንደመሆኑ ለሰዎች ጤና ተስማሚ አይደለም፡፡ ሙቀትና ቅዝቀዜው ድብልቅልቅ ባለበት በዚህ ወር አብዛኛው አርሶ አደር በበሽታ ይጠቃል፡፡ በዝናብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዛሬ 24 ዓመት ኢህአዴግ አዲስ አበባን ባይቆጣጠር ኖሮ ዛሬ የኢትዮያ እድገት ከብራዚል ጋር ይስተካከል ነበር

(የጉዳያችን ማስታወሻ) ደርግ 17 ዓመታት ሙሉ በህወሓት እና ሻብያ የተከፈተውን ጦርነት ሲዋጋ እንደነበር እና ጦርነቱ በቀን ብቻ በሚልዮን የሚቆጠር ብር ያስወጣ ነበር።በመቶሺዎች የሚቆጠር ሰራዊት መግቦ፣ታንክ እና ብረት ለበስ ተሽከርካሪ ነዳጅ እና ግዥ ፈፅሞ ማደር በራሱ ከፍተኛ ወጪ ነበር።ይህ ገንዘብ እንዳሁኑ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለቀጣዩ ትግል ሳስብ ! –ከይድነቃቸው ከበደ (የሰማያዊ ፓርቲ አመራር)

ዲሞክራሳዊ ምርጫ ሰላማዊ ወይም ጠበንጃ አልባ የትግል ስልት ከሆኑት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ሆኖም ግን በአገራችን ለሃያ አንድ አመት ወይም ለ5 ዙር ምርጫ የተካሄደ ቢሆንም ህውሓት/ኢህአዴግ የግንቦት ሃያ 24ኛ አመት በሚያከብሩበት ማግስት 100 % በምርጫ ተወዳዳሪ አሸናፊ ሆኛለው ማላት፣ ህውሓት/ኢህአዴግ ለዲሞክራሳዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከጥፋት ሰረገላ  ውረዱ!!! –ከተማ ዋቅጅራ

ክፋት ተዘርቶ ክፋት ከሚታጨድበት፣ ጥፋት ተከምሮ ጥፋት ከሚወቃበት ከሰረገላው ውረዱ። ምርጫው መላገጫ ከሆነበት፣ አሸናፊው ከሚሸነፍበት ከውሸት ሰረገላው ውረዱ። ህዝቡ የኔ የሚላቸው የሚታሰሩበት፣ መሪዬ የሚላቸው ከሚታፈኑበት ከሰረገላው ውረዱ። ይሄንን የውሸት ሰረገላ አዘጋጅቶ ለበደሉ አድማቂ ለጥፋቱ ተባባሪ የሆኑትን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሥነ-ስርዓት! –የአቤል ማስታወሻ ከቅሊንጦ

“they say that time heals all things,they say you can always forget; but the smiles and the tears across the years they twist my heart strings yet!” ― George Orwell, 1984 የመታሰሬ ምክንያት መናገሬ ነው ፡፡ መንግሰት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የሰለሞን ዴዜዴራታ!!”–ከኤርሚያስ ለገሰ (የመለስ ትሩፋቶች መጽሐፍ ደራሲ)

በሀገረ አሜሪካ መስፍን በዙ የሚባል ትንሽ ሰው አለ። ይህ ሰው ” ቲጂ ቴሌቪዥን” የሚባል በህውሀት የሚደገፍ ተንቀሳቃሽ መንኩራኩርና እሷን የሚሸከምበት ኮልኮላታ አለችው። የሁለቱም ቴክኒሻን፣ ፓይለት፣ ኮፓይለት፣ አስተናጋጅ፣ ተስተናጋጅ እሱ ብቻ ነው። ማንንም ስለማያምን አያሳፍርም። ለነገሩ የሀገሬ ልጆች እንደሰው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምስራች! ምስር ሳይሆን እርሳስ ብላ –የጐንቻው

አንት? ‘የቀን ሰው’ ጊዜ ሎቶሪ ቢያወጣልህ፤ የአገር ካባ ቀዳደህ ሕዝብ ማቅ ያልበስክ ወይነህ፤ እነሆ! ‘ሩብ-መቶ ዓመት’ በዙፋን ላይ ዘምነህ፤ ስርዎ-ዘር ያነገስክ ዝርፊያን በምርጫ ሰይመህ፤ በየ አምስት ዓመት የደም ግብር ታፈሳለህ፤ ዘንድሮ ግን ቆርጠናል እራስህን በኮሮጆህ ታገኛለህ፤ የምስራች እንኳን ‘ደስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፈጣን ሩጫ አይሉት ማራቶን –የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ

የተርጓሚው ማስታወሻ ይህ ጽሁፍ ዘኢኮኖሚስት ከሚያወጣቸው ኁሉ ብናየውና ብንወያይበት ይጠቅማል በሚል አሳብ ተተርጉሞ ቀርቧል።እራሱን ሳንሱር እያደረገ እንደጻፈው ማየት አያስቸግርም። ከዚህ ትርጉም እንደምታዩት ምዕራብ፡ ምስራቁ ህወሀት መሩ መንግስት ተብዬ ላይ ሁሉም ተስፋ መቁረጡን በግልጥ ያሳያል። የቻይና አምባሳዶር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሀገራዊ (ብሔራዊ) ዕርቅ በኢትዮጵያ

አሸብር ሺፈራው ከጀርመን ከወዲሁ፤- ሀገራዊ ዕርቅ በኢትዮጵያ ስል ሌላ ምንም ሳይሆን፤ ከዘረኛው የትግራይ ሕዝብ ነጻነት ግንባር (TPLF) የባርነት አገዛዝ ነጻ ወጥታ በምትመሰረተው ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ማለቴ መሆኑን ግንዛቤ እንዲያዝልኝ አሳስባለሁ። ብሎም፤ 1ኛ/ ስለ ሀገራዊ ዕርቅ አስፈላጊነት፤- ሀገራዊ እርቅ...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>