Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Opinion & Analysis
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አማዉቱና!” አሙዋሙቱን (አብረን እንሙት) ሠናይ ገብረመድህን ዮሀንስ (ጋዜጠኛ)

ሰናይ ገ/መድህን ኤርትራዊያኖች አማዉቱና ብለዉ የሰየሙት ታሪክ አላቸዉ፡፡ኤርትራ ነፃ አገር ከሆነች በሁዋላ የአፍላነት ወግን የወረሰዉ የአዲሱ ትዉልድ ታሪክ ነዉ፡፡ የብሄራዊ አገልግሎት አባላት ታሪክ፡፡ እንዲህ ነዉ፡፡ ህግሓኤ መላዋን ኤርትራ ተቆጣጥሮ ጊዚያዊ መንግስትነቱን ካወጀ በሁዋላ (ለነገሩ አሁንም ከሀያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦ! –ከሥርጉተ ሥላሴ

02.05.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ይድረስ ለፓን አፍሪካኒስቱ ወገኔ ለተከበሩ አቶ ቴወድሮስ ዳኜ – „እንዳላፍር ልቤ በሥርዓትህ የቀና ይሁን“ / መዝሙር ምዕ. 118 ቁ. 80/ „እንዳያመም ጥራው እንዳይበላም ግፋው“ በቅድሚ እንዴት ሰነበቱ። ለአፍሪካውያን የስደትና የሰቆቃ መከራ የበኩለዎትን ድርሻ ለመወጣት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልፅ ደብዳቤ ለጀነራል አበበ ተከለሀይማኖትና ጀነራል ፃድቃን –ከሽሕ ጦረኛ አንድ ወረኛ ትጥቅ ያስፈታል

ህወሓት ነበር ጀነራል አበበ ተክለሀይማኖት በአቶ ገብሩ ላይ ያቀረበው የአሉቧልታ ዘመቻ በአንድ መንደር ከኔ በላይ ቆንጆና ጀግና የለም ብላ የምትመካ አንዲት ዝንጀሮ ነበረች:: አንድ ቀን በመንገድ ላይ እየተንጎራደደች ስታልፍ ወደ ገበያ መደብር ጎራ ብላ ድንገት በግድግዳ ላይ የተሰቀለ ትልቅ መስተዋት ስትመለከት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ 100% የምርጫው ድራማ –ከደምሰው ደስታ

መላዋ ኢትዮጵያ እስር ቤት በሆነችበት ከአሳሪዎቹ ከወያኔ ኢህአዴግ በስተቀር ከ 82 በላይ ብሄር በሄረሰቦች በጠቅላላ በጽኑ እስር ላይና አሳራቸውን በመብላት ላይ ይገኛሉ። ለናሙና ያህል ብንመለከትም ኦልባና ለሊሴና ጓደኞቹ ከኦሮሞ፤ አንዷለም አራጌ፣ የሽዋስ አሰፋና ጓደኞቹ ከአማራ፤ አብርሃ ደስታ ከትግራይ፤ ኦኬሎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬም አይመረንም –ይገረም አለሙ

ግንቦት 2005 ምርጫ 2007 ከተጠናቀቀ በኋላ የተለያዩ ነገሮች እየሰማን ነው፡፡ምርጫ ማለት በእለቱ ጠዋት 12 ሰአት ተጀምሮ ምሽት 12 ሰአት የሚጠናቀቀው ሂደት አይደለም በሚል በተለያዩ ምሁራን የተሰጠው አስተያየት እውነትም ትክክልም ነው፡፡  ከወያኔ በስተቀር የሌሎቹን ተወዳዳሪዎች ዝግጅትና ሂደት እንደታዘብነው ሙሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወጣት መሆን በኢትዮጵያ (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ)

(ፍቅሬ ቶሎሳ፥ ፒ ኤች ዲ – የሁማኒቲስ ፕሮፌሰር) ወጣት መሆን ወንጀል ነው በኢትዮጵያ ምድር፤ ደም ያስተፋል፥ ያስከፍላል ከባድ ዋጋ፥ ያስቀፈቅፋል ያልተበደሩትን ብድር። ወጣት መሆን ያስኮንናል፥ ኢትዮጵያ በሚሏት ሃገር፥ የመከራ አዘቅት ውስጥ ይፈጠፍጣል፥ ባልዋሉበት ዋሉ አሰኝቶ፥ አስበይኖ ባልሠሩት ነገር [ሙሉውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ይታደሏል እንጅ….!” –አሰፋ ጫቦ

አቶ አሰፋ ጫቦ አሰፋ ጫቦ Dallas Texas USA ታየች በዛብህና ሻምበል ሐብተ ገብርኤል ጫቦ የጋብቻቸውን ኢዮበልዩ በአል አርባ ምንጭ መድኃኔነ ዓለም ቤተክርስቲይን ሚያዚያ 27,2007 የዳግመ ትንሳዔ ዕለት አከበሩ።ግርማ ሐብተ ገብርኤል በስልክ ነገረኝ። “ታዩንና ሐብቴን እንኳን ለዚህ በቃችህ ብለህ ሳምልኝ!”...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬም አይመረንም

ይገረም አለሙ ( ግንቦት 2005) ምርጫ 2007 ከተጠናቀቀ በኋላ የተለያዩ ነገሮች እየሰማን ነው፡፡ምርጫ ማለት በእለቱ ጠዋት 12 ሰአት ተጀምሮ ምሽት 12 ሰአት የሚጠናቀቀው ሂደት አይደለም በሚል በተለያዩ ምሁራን የተሰጠው አስተያየት እውነትም ትክክልም ነው፡፡ ከወያኔ በስተቀር የሌሎቹን ተወዳዳሪዎች ዝግጅትና ሂደት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለዚህ ሕዝብ መሰ-ዋት ይገባል – (ሔኖክ የሺጥላ)

እማዬ ለዚህ ሕዝብ መሰ-ዋት አይገባውም ትለኝ ነበር ! ( ያቺ የኔ እማዬ ካረፈች ቆየች ፣ ቀብሯ ደብረ ሊባኖስ ገዳም እንደነበር ዜና ዕረፍቷን ሲያረዱኝ ነግረውኛል ፣ አዎ ያቺ እማዬ ፣ በአይበሉባዋ ቂጣ ጠፍጥፋ ፣ በቅቤ እና በበርበሬ ቀብታ ትመግበኝ የነበረችው እማዬ ፣ ያቺ በፋሲካ እኩለ ሌሊት ፌጦ በእንጀራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከመጸዳጃ ቤቱ ፊት ለፊት –ዳንኤል ክብረት (ዲ/ን)

አሜሪካ ዳላስ የሚኖር አንድ ወዳጄ ለትምህርት ከሠላሳ ዓመታት በፊት ፈረንሳይ እያለ የገጠመውን እንዲህ ነግሮኝ ነበር፡፡ ከዩኒቨርሲቲ ጓደኞቹ ጋር ምግብ ለመብላት ይወጣሉ፡፡ የገቡበት ምግብ ቤት ደረጃው ከፍ ያለ ነበር፡፡ የምግቡን ዝርዝር ያዩና ስሙ ደስ ያላቸውን ያዛሉ፡፡ ምን ዓይነት ነው? እንዴት ነው የሚሠራው? ምን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተመስገን ደሳለኝ –ለጥላቻ እና ጠልፎመጣል ፖለቲካ አራማጆች አዲስ መንገድ ያሳየ ጀግና ጋዜጠኛ

ስለ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጋዜጠኛ ኤድመን ተስፋዬ (በኢትዮ – መኅዳር ጋዜጣ ላይ ከፃፈው) ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋለት ! በመንቃት ላይ ባሉ፣ ፍጡራን መሀከል- ህይወት የምንለው፣ እንደ ጥሬ እህል፣ በኑሮ ምጣድ ላይ፣ ቢቆላ ቢማሰል -የበሰለው ያራል ፣ ጥሬው እስኪበስል፡፡ (ኃይሉ ገ /ዩሐንስ)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ ሲባል መሳይና አስመሳይ –መስፍን ወልደ ማርያም

መስፍን ወልደ ማርያም ምርጫ ሲባል የነጻነት ዓየር አለ፤ ምርጫ ሲባል ተፎካካሪዎች አሉ፤ ምርጫ ሲባል ተፎካካሪዎች በእኩልነትና በነጻነት የቆሙበት መድረክ አለ፤ ምርጫ ሲባል የራሱን ፍላጎት በትክክል የሚያውቅና ከፍርሃት ነጻ የሆነ መራጭ አለ፤ ምርጫ ሲባል የተፎካካሪዎቹን እኩልነትና ነጻነት፣ የመራጮቹን እኩልነትና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ማን ነው? (ግርማ ሠይፉ ማሩ)

ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com (ግርማ ሰይፉ) ሰሞኑን ልብ አውልቁ በዝቶዋል፡፡ አማራጭ በሌለው ምርጫ ተብዬ ውስጥ ምን ይጠበቅ እንደነበር ግን አልገባኝም፡፡???? በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ የሚፈላሰፉ በትምህርታቸው የገፉ የሚባሉ የሀገራቸውን ፖለቲካ ቢያንስ በዚህ ዓመት ምን ምን ክንውኖች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳሙኤል ዘ-ሚካኤል ደቀ-መዝሙር ማነው? –ለአቶ ክንፉ አሰፋ የተሰጠ መልስ (ከሰናክሪም መኮነን)

“ ሳታማሃኝ ብላ ” ድርጅታችን አይከን ኢትዮጵያ የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ፣ የሂሳብ እና የኢንጂነሪንግ ማዕከል Hands on Science በሚል መሪ ቃል ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የወደፊት ኢንጂነሮችን፣ ተመራማሪዎችን፣ አዳዲስ ነገር ፈጣሪዎችን ለማፍራት በወርክሾፓችን ውስጥ በማሰልጠንና ዓመታዊ ውድድር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

„ ….. / –ምንአውቅልህ?“ –ከሥርጉተ ሥላሴ

  ከሥርጉተ ሥላሴ 10.06.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ እኔስ እላለሁ —- ጥበብ የተጠጋቸው ነፍስ ትኩስ መንፈስ ይዞ ነው መድረክ ላይ መወጣት ያለበት፤ በሰተቀር – ይበርዳል። ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) እም! “እንደው በማዬ ሞት ለዚህ ሕዝብ መሰ-ዋ ይገባል ? ይሄ ሕዝብ እኮ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫም ቅርጫም መሆን ያልቻለው የ2007ዓ.ም. አምስተኛው ዙር ግርግር ትዕይንቱ!

ከአምሳሉ ገ/ኪዳንከአምሳሉ ገ/ኪዳን በአህጉራችን አፍሪካ ዲሞክራሲያዊ ፍትሐዊ ተአማኒና ነጻ ምርጫዎች እየተኪያሔዱ መንግሥታት የመቀያየሩ ሒደት ከጀመረ 20 ዓመታት አለፉ፡፡ ለዘመናዊ ሥልጣኔና ዲሞክራሲ (በይነ ሕዝብ) ባይተዋር በመሆኗ በዚህም ምክንያት ድሀ በመሆኗ “ጨለማዋ አህጉር” በመባል በምትታወቀዋ አህጉራችን ዛሬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልጽ ደብዳቤ ለጥላሁን ገሰሰ ቤተሰቦች –ንዋይ ደመረ

  ከሁሉም በማስቀደም የከበረ ሰላምታዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ። በዋነኛነት ይህንን ደብዳቤ ልጽፍ ያነሳሳኝ ሰሞኑን በአንድ በጥላሁን ገሰሰ ስም የሚነግድ “መስፍን” በዙ የተባለ ተራና ስብእና የጎደለው አጭበርባሪ ግልሰብ ታማኝ በየነ ለምን ክብርና ሽልማት አገኘ በሚል በአደባባይ “ታማኝ በየነ ገዳይ እና ከፋፋይ” ነው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሊ አብዶ ክፉኛ የሚጠላው ‹አበበ ቀስቶ›› በኤርሚያስ ለገሰ አይን

በዳዊት ስለሞን አቶ ኤርሚያስ ለገሰ የቀድሞው የኢትዮጵያ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዩች ሚኒስትር ዴኤታ የመለስ ‹‹ትሩፋቶች››በማለት በሰየመው መጽሐፉ ዛሬ በወህኒ ቤት ስለሚገኘው የኢድአፓ አመራር ክንፈ ሚካኤል (አበበ ቀስቶ)እንዲህ ብሏል፡፡ አበበ በሽብርተኝነት ተከሶና ፍርድ ተላልፉበት በዝዋይ ወህኒ ቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስደቱን መከራ ወደ ምፍትሔ መፈለጊያ እድልነት መቀየር ይቻላል? የመነሻ ሀሳቦች (ፈቃደ ሸዋቀና)

ፈቃደ ሸዋቀና ማስታወሻ ፥ (የዚህን ጽሁፍ መሰረታዊ ይዘት በቅርቡ በተካሔደው ኢሳት ባዘጋጀው ጉባዔ ላይ አቅርቤው ነበር። የኢትዮጵያን ሁኔታዎች አዘውትሮ እንደሚከታተል ኢትዮጵያዊ በሀገራችን የሰፈነው ዘግናኝ ድህነት የፈጠረውን አሳዛኝና አዋራጅ ስደትና ወደፊትም መፍትሔ ካልተበጀ ሊፈጥር የሚችለውን ችግር ገምቼ የባሰ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሳዑዲ አረቢያ የሞት ፍርድ የሚፈጽሙ “ነብሰ ገዳዮችን”ትፈልጋለች

በአንድ ዓመት ውስጥ በ15 ሚልዮን ሙስሊሞች የምትጎበኘው ነዳጅ ላይ የተኛችው ሃገር ሳውዲ አረቢያ ከሠሞኑ የዓለማችን ትልቁን ሆቴል ልትገነባ መሆኑን ሰምተናል፡፡ መካ ከተማ ውስጥ የሚገነባውና አብራጁ ኩዳይ የሚል ስያሜ የተሰጠው ሆቴል 10 ሺህ መኝታ ክፍሎች ይኖሩታል፡፡ 70 ሬስቶራንቶች አሉት፡፡ 2.25 ቢሊዮን...

View Article
Browsing all 1664 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>